cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Acts 2:38

Acts 4:12 And john 1:1-3 “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” — ሐዋርያት 2፥38

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
180
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ባይመስለኝም እኔ ድቅድቁን የማልፈው ተናግረሃልና መድረሴ ማይቀር ነው። ባንተ ሁሉን ችዬ ካልክበት እደርሳለሁ በእኔ ብርታት ሳይሆን #በቃልህ አምናለሁ። እግዚአብሔር ከተናገረልን ከዚያ የበረከት ስፍራ ከፊታችን ባለው ውዥንብር እና የሰይጣን የውሸት ማስፈራራት ሊለወጥ አይችልም ጌታ ለኛ ያሰበልን በመዓበል ብዛት ሆነ በወጀብ መናወጥ ምክንያት መሆኑ የማይቀር ነው ሊፈጸም ያለውን ቃሉን ምንም ሊያግደው አይችልም። አሁንም ከፊታችን ያለው መከራ ፣ ችግር ፣ ስደት ፣ ስቃይ ፣ ተስፋ መቁረጥ ወዘተ... መንገድ ወይም በመንገዱ ላይ የሚያጋጥም ነገር መሆኑን ብቻ መረዳት አለብን እንጂ ከመንገድ ተስፋ በመቁረጥ ወደ ኋላ ማፈግፈግ ተገቢ አይደለም። እግዚአብሔር ከገባልን ቃል ኪዳን ተቃራኒ ነገር በህይወታችን ሲፈጸም እንደው እንዳንፈተን አሁንም እምነታችን በዚያ በተነገረልን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ብቻ ይሁን። ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም። • ማቴዎስ 24: 35 ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም። • ማርቆስ 13: 31 ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም። • ሉቃስ 21: 33 ጌታ ኢየሱስ ቃሉን አያጥፍም ተስፋችንን አጥብቀን እንያዘው። @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Hammasini ko'rsatish...
#በማስተዋል_አንብቡት፦ ከዝሙት ሽሹ።1ኛ ቆሮ 6:18 ለምን ከዝሙት መሸሽ አስፍለገ?  በእግ/ር የተከለከለ ሰለሆነ እና ስለምያስቆጣው(ዘፀ 20:14,ማቴ 5:28)  ከእግ/ር ጋር ያለንን ሕብረት ሰለምያቋርጥ (ኢሰ 59:1-2)  ሰውነታችን ለዝሙት ሳይሆን ለጌታ ሰለሆነ(1ቆሮ 6:13,ሮሜ 12:1)  ሰውነታችን የክርስቶስ አካል ክፍል ሰለሆነ እና ከክፋት ጋር መተባበር ሰለሌለብን(1ቆሮ 6:15)  ሰውነታችን የመንፈስ ቅዱስ ቤተመቅደስ/መኖርያ ሰለሆነ እና ዝሙት ካደረግን የሳይጣን ማደርያ ሰለምሆን(1ቆሮ 6:19,የሐ 2:21,1ቆሮ 3:16-17)  ሰውነታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሰለተገዛ እግ/ር እንጂ ዝሙት መንገስ ሰለሌለበት(1ቆሮ 6:20)  ዝሙትን የምያደርግ የእግ/ርን መንግሥት መውረስ ሰለማይቻል(ገላ 5:21,የሐ ራዕይ 21:8,1ቆሮ 6:9-10)  የእግ/ር ፈቃድ መቀደስና ከዝሙት መራቅ ሰለሆነ(1ተሰ 3-4)  ለጠላት እና ለእግ/ር ቁጣ የተጋለጥን እንሆናለን(1ሳሙ 4:18,2ሳሙ 12:10 ,መሳ 16,1ቆሮ 10:8)  ለተለያዩ በሽታዎች ሰለምያጋልጥ (ምሳ 29:3)  ለስነልቦና ጉዳት,ተስፋ ስለምያስቆርጥ እና ለልብ ስራት ሰለምያደርስ  ያለተፍለገ እርግዝናን እና ውርጃን ስለምያስከትል ዝሙት(ወስባዊ ብልግና(sexual immorality)) ምንድነው?  አንዱ ሌላውን በምኞት ዓይን መመልከት ዝሙት ነው(ማቴ 4:28,2ጴጥ 2:14)  ከጋብቻ ውጢ ከንፈር ለከንፈር መሳሳም(Kissing) ዝሙት ነው(ሮሜ 16:16)  ከጋብቻ በፍትም ይሁን በኃላ የምደረግ ግለ ውስብ (ብልትነቀ በእጅና በተለያዩ ቁሳቁስ መነካካት)(ሴጋ)(masturbation) ዝሙት ነው (ኤፍ 5:3,ማቴ 4:28)  ከጋብቻ በፍት በወንድ እና በሴት መካከል የምደረግ መንኛውም ውስብ(ግብረ ሥጋ ግንኙነት) ዝሙት ነው(ዕብ 13:4,1ተሰ 4:3-7,ቆላ 3:5,ዘፍ 2:24)  ከጋብቻ በፍት አንዱ የሌላውን የውስብ ብልትን መንካት ዝሙት ነው(1ቆሮ 7:1)  በጋብቻ ውስጥም ሆነ ከጋብቻ ውጪ የምደረግ ልቅ የወስብ እንቅስቃሴ(አንዱ የሌላውን ብልት መነካካት(mutual masturbation and fingering),በአፍ የምደረግ ወስብ(oral sex),በሰዎች ፍት የምደረግ ወስብ(public sex) እና ከመቀመጫ አካል ጋር የምደረግ(anal sex)) ሁሉ ዝሙት ነው (1ቆሮ 10:31)  በተመሳሳይ ፆታ (ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት) ጋር የምደረግ የውስብ አካል መነካካት እና ውስብ ዝሙት ነው፡፡(ዘሌ 20:13,ሮሜ1 :26-27)  ሰው ከእንስሳ ጋር የምያደርግ ውስብ ዝሙት ነው፡፡(ዘፀ 22:19,ዘዳ 27:21)  በሶስት ሰው(threesome) እና ከዚያ በላይ በአንድ ላይ የምደረግ ወስብ ዝሙት ነው፡፡ (ሮሜ1 :26-27,ዘፍ 2:24)  ያገቡ ሰዎች ከትዳር አጋሮቻቸው ውጭ ማንኛውንም አይነት ወስብ ማድራግ ዝሙት ነው  በስልክ የምደረግ ውስብ (Phone sex) ዝሙት ነው  በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያ(imo,facebook,telegram,messanger) ውስብ ቀስቃሽ ስዕል እና ቪድዮ እያዩ በአይምሮም ሆነ በተግባር ምደረግ ውስብ ዝሙት ነው ማር 7:21  ውስብ የተቀላቀለ Film እና የወሰብ ቪድዮ እያዩ በአይምሮም ሆነ በተግባር የምደረግ ወስብ ዝሙት ነው ከዝሙት ለመሸሽ ምን እናድሮግ?  በመጀመርያ ከላይ በተጠቀሱ እና በልተጠቀሱ በመንኛውም አይነት የወስብ ብልግና እንቅስቃሴ ውስጥ ካላቹ በእግ/ር ፍት ነውር እንደሆነ በማዎቅ ንሳሃ መግባት እና ለማቆም መወሰን አለባቹ፡፡  ጌታ እና መድሃኒት ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የጠበቀ ህብረት መፍጠር  ሁሉም ነገር በአይምሮ ውስጥ ስለምጀምር አይምሮህን ለወስብ ከምያገፋፉ ነገሮች ጠብቅ (ፍል 4:8,ምሳ 4:23)  በየቀኑ ፀልይ ውግያውን ለማሸነፍ በእግ/ር ተደገፍ ኃይል እንድሆንልህ በመንፈስ ቅዱስ ተማመን (ኤፍ 6:10-18)  ሁል ጊዜ ሰለ ወሰብ ብልግና እና ተቃራን ጾታ ከምያወሩ ጓደኞች ጋር አትዋል, መጥፎ ንግግራቸውንም በግልጽ ተቃዎም መንፈሳዊ ነገር ከምያዎሩ ልጆች ጋር ህብረት አድርግ (1ቆሮ 15:33)  በቀላሉ በወስብ ልፈትኑህ ከምችሉ ሁኔታዎች ሽሽ,አትሳተፍም::(1ቆሮ 6:18)  ማቴ 5 ላይ እንደምለው ፤ዓይንህ ወይም እጅህ ወይም እግርህ እግ/ር እንድትበድልና በኃጢአት እንድትውድቅ የምያደርግህ ከሆነ ከሙሉ ሰውነትህ ወደ ገሃነም ከምትገባ ዓይንህን ወይም እጅህን ወይም እግርህን ቁርጠህ በቀረው ንጹ በሆነው አካልህ የእግ/ርን መንግሥት ብትገባ ይሻልሀል፤ የምለውን መመርያ ተጠቀም፡፡ያ ማለት (ስልክ,facebook,telgram,imo,youtube,ጓደኝነት,film,TV,romantic book,fiction,ሙዝቃ እና ሌሎችም) ወደ ዝሙት የምወስዱህ ከሆነ ይሄን ሁሉ ይዘህ ወደ ገሃነም ከምትገባ እነዚህን ነገሮች ከህይወትህ ቆርጠህ በእነዚህ ነገሮች የምገኘው ደስታ ቀርቶብህ የእግ/ርን መንግሥት ብትገባ ይሻልሃል፡፡ውስብ ቀስቃሽ የሆነ ነገር የምለቁትን block ማድራግ,ወደ ዝሙት የምመሩትን block ማድረግ....እንድሁም ሌሎች ከውስብ ብልግና ጋር የምገናኘውን አስውግድ፡፡(ፍል 4:8,ማቴ 5:27-30)  ከሌሎች አማኞች ጋር ሰለ ውስብ ፈተናዎች እና እንዴት ማሸነፍ እንደምቻል በግልጽ መነጋገር አስፈላግ ነው (መዝ 133:1)  ሁል ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ እግ/ር እንደምያይ እና ከእግ/ር እይታ ማምለጥ እንደማንችል ማሰብ አለብን፡፡(ምሳ 15:3)  ለአለባበሳችን ሁል ግዜ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ጤናማ ያልሆነ አለባበሳችን እኛንም ሌሎችንም ዝሙት ውስጥ ልከተን ይችላል፡፡(1ጢሞ 2:9-10,ምሳ 7:10,1ጴጥ 3:3-4)  ሁል ጊዜ ኢየሱስ ሰለእኛ በመስቀል ላይ የሠራውን ሥራ ማሰብ አለብን፡፡እርሱ ሰለ እኛ ኃጢያት ሞቷል በፀጋው ኃይል ከብዙ እስራቶች ነፃ ያዎጣናል፡፡  ኢየሱስ ተመልሶ እንደምመጣ ሁል ጊዜ እናስብ፡፡ ያኔ የውስብ ሕይወታችን ሳይቀር ላደረግነው ለእያንዳንዱ ነገር መልስ እንሰጣለን፡፡(ማቴ 24:44,ሉቃ 21:27)  ስንታገል በዝሙት ዳጋግመን ብንወድቅም ነጻ እስከምንወጣ ድረስ ተስፋ አለመቁረጥ እና መታገል አለብን (ዕብ12:4)  ለዝሙት ከምያጋልጡ ተግባራት መራቅ ለምሳሌ መነካካት,ለረዝም Second የጠለቀ ዓይን ለዓይን መተያየት,ሰው በሌለበት ተቃራን ጾታ ለብቻ መሆን እና ሌሎችም (ምሳ 6:25,ምሳ 6:27-28)  ስሜትህን ለወስብ ከምቀሰቅሱት መንኛውም ነገር መራቅ(1ቆሮ 6:18,ምሳ 7፡6-10)  ውስብ ቀስቃሽ ከሆኑ ንግግሮች እና ከተሞላቀቀ ከፍት ገጽታና ንግግር መለየት (ምሳ 5:3,ምሳ 7:5)  ለእግ/ር ቃል ታማኝ መሆን (ዮሐ 17:17,ምሳ 7:1)  ውስብ ቀስቃሽ ፍልሞችን (Pornography) አለማየት (ምሳ 5:20)  ሁል ጊዜ ዘውትር መጸለይ (ማቴ 26:41,ሉቃ 21:36)  መንፈሳዊ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥናቶችን በህብረት ማድረግ እና መመስረት (መዝ 133:1,ቆላ 3:16, ዕብ 3:13,ዕብ 10:25) @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH @YETSIONLIJOCHI @YETSIONLIJOCHI
Hammasini ko'rsatish...
Sidamic song Agurtoonke'e Animakki 🎤Br/ Degife Gatiso 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @YETSIONLIJOCHI @MARANATHAWOCH
Hammasini ko'rsatish...
Degife gatiso 2_纯音频文件_Audio-only output.MP39.78 MB
#New Blessing song 👬👬" #ቤተሰብ_ሆነናል" •Singer :-🎤 Elias womebo (Elu) •Background Singer 🎤Sis Eyerusalem Melese 🎤 Finhas . B 🎹Gedihon . B 🎸Fitsum . H @Shar👇 @kibrhululeanta
Hammasini ko'rsatish...
ቤቴሰብ ሆነል .mp32.95 MB
አገልጋይና አገልግሎቱ ..........የቀጠለ 6.እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጎ ማገልገል ስናገለግል በብዙ በማይመች ሁኔታዎች ልናገለግል እንችላለን፡፡ አገልግሎት በራሱ ትልቅ ዋጋ የሚያስከፍል ነገር እንደሆነ አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡ 🕎ለምሳሌ ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል፤ ✔️ነቀፌታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ‹‹ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዷችሁ›› ብሎ ነቀፌታ እንዳለ ተናግሯል፡፡ ማቴ. 5፡11 ✔️መጠላት ጌታን ስናገለግል የሚጠሉን ሰዎች ይነሳሉ፡፡ ምክንያቱም እኛ የምንሰራው ስራ የእግዚአብሔር መንግስት ስራ ማስፋፋት እና የዲያብሎስን ስራ ማፍረስ ነው ፤በዚህ ምክንያት ዲያብሎስ የሚጠሉንን ሰዎች ያስነሳብናል፡፡ ጌታ ኢየሱስ 12ቱን ሲያሰለጥናቸው እንዲህ ብሏል‹‹በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ›› ማቴ. 10፡22 ✔️መራብና መጠማት ጌታን ስናገለግል የምንበላውን ምግብና የምንጠጣውን ውሃ ልናጣ እንችላለን፡፡ ለምሳሌ ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ ‹‹ተጠማሁ›› አለ፡፡ ዮሐ. 19፡28 በ2ቆሮ. 11፡27 ሐዋሪያው ጰውሎስ በራብና በጥም ብዙ ጊዜ እንዳሳለፈ ይናገራል፡፡ በእነዚህ ነገሮች ውስጥ ስናልፍ ተስፋ ሊያስቆርጡን ይችላሉ፡፡ በዚህን ጊዜ እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ ማገልገል መቻል አለብን፡፡ ❣ሌላው በአገልግሎታችን ተስፋ ሊያስቆርጠን የሚችል ነገር ቢኖር ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰውን ደስ ለማሰኘት ብለን ማገልገል ስንጀምር ነው፡፡ይህ ማለት ተስፋችንን በሰው ላይ አድርገን እግዚአብሔርን ማገልገል በእግዚአብሔር አለመጠራታችንን ሊያመለክት ይችላል፡፡ መዝ. 27፡10፤ኢሳ. 49፡14-15 7. ሰማያዊውን ዋጋ ተመልክቶ ማገልገል ጌታን የምናገለግልበት ዋና ዓላማ በሰማይ ከጌታ ዘንድ የተዘጋጀልንን ዋጋ ተመልክተን እንጂ ምድራዊና ጠፊ የሆኑ ጊዚያዊ ነገሮችን ተመልክተን አይደለም፡፡ 1 ቆሮ. 9፡24-25፤ዕብ. 11፡23-27 ምድራዊ ዋጋቸውን ተመልክተው የሚያገለግሉትን ጌታ እንዲህ ይላቸዋል ‹‹እውነት እላችኃለሁ ዋጋቸውን ተቀብለዋልና›› ማቴ. 6፡5 ስለዚህ እነዚህን መርሆዎች ተከትለን ጌታን ብናገለግል ውጤታማና ፍሬያማ እንሆናለን፡፡ ሰለተከታላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!! አስተያየትና ሀሳብ ካላችሁ 👉 @tekleta 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @YETSIONLIJOCHI @YETSIONLIJOCHI @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Hammasini ko'rsatish...
#በማስተዋል_አንብቡት፦ ከዝሙት ሽሹ።1ኛ ቆሮ 6:18 ለምን ከዝሙት መሸሽ አስፍለገ?  በእግ/ር የተከለከለ ሰለሆነ እና ስለምያስቆጣው(ዘፀ 20:14,ማቴ 5:28)  ከእግ/ር ጋር ያለንን ሕብረት ሰለምያቋርጥ (ኢሰ 59:1-2)  ሰውነታችን ለዝሙት ሳይሆን ለጌታ ሰለሆነ(1ቆሮ 6:13,ሮሜ 12:1)  ሰውነታችን የክርስቶስ አካል ክፍል ሰለሆነ እና ከክፋት ጋር መተባበር ሰለሌለብን(1ቆሮ 6:15)  ሰውነታችን የመንፈስ ቅዱስ ቤተመቅደስ/መኖርያ ሰለሆነ እና ዝሙት ካደረግን የሳይጣን ማደርያ ሰለምሆን(1ቆሮ 6:19,የሐ 2:21,1ቆሮ 3:16-17)  ሰውነታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሰለተገዛ እግ/ር እንጂ ዝሙት መንገስ ሰለሌለበት(1ቆሮ 6:20)  ዝሙትን የምያደርግ የእግ/ርን መንግሥት መውረስ ሰለማይቻል(ገላ 5:21,የሐ ራዕይ 21:8,1ቆሮ 6:9-10)  የእግ/ር ፈቃድ መቀደስና ከዝሙት መራቅ ሰለሆነ(1ተሰ 3-4)  ለጠላት እና ለእግ/ር ቁጣ የተጋለጥን እንሆናለን(1ሳሙ 4:18,2ሳሙ 12:10 ,መሳ 16,1ቆሮ 10:8)  ለተለያዩ በሽታዎች ሰለምያጋልጥ (ምሳ 29:3)  ለስነልቦና ጉዳት,ተስፋ ስለምያስቆርጥ እና ለልብ ስራት ሰለምያደርስ  ያለተፍለገ እርግዝናን እና ውርጃን ስለምያስከትል ዝሙት(ወስባዊ ብልግና(sexual immorality)) ምንድነው?  አንዱ ሌላውን በምኞት ዓይን መመልከት ዝሙት ነው(ማቴ 4:28,2ጴጥ 2:14)  ከጋብቻ ውጢ ከንፈር ለከንፈር መሳሳም(Kissing) ዝሙት ነው(ሮሜ 16:16)  ከጋብቻ በፍትም ይሁን በኃላ የምደረግ ግለ ውስብ (ብልትነቀ በእጅና በተለያዩ ቁሳቁስ መነካካት)(ሴጋ)(masturbation) ዝሙት ነው (ኤፍ 5:3,ማቴ 4:28)  ከጋብቻ በፍት በወንድ እና በሴት መካከል የምደረግ መንኛውም ውስብ(ግብረ ሥጋ ግንኙነት) ዝሙት ነው(ዕብ 13:4,1ተሰ 4:3-7,ቆላ 3:5,ዘፍ 2:24)  ከጋብቻ በፍት አንዱ የሌላውን የውስብ ብልትን መንካት ዝሙት ነው(1ቆሮ 7:1)  በጋብቻ ውስጥም ሆነ ከጋብቻ ውጪ የምደረግ ልቅ የወስብ እንቅስቃሴ(አንዱ የሌላውን ብልት መነካካት(mutual masturbation and fingering),በአፍ የምደረግ ወስብ(oral sex),በሰዎች ፍት የምደረግ ወስብ(public sex) እና ከመቀመጫ አካል ጋር የምደረግ(anal sex)) ሁሉ ዝሙት ነው (1ቆሮ 10:31)  በተመሳሳይ ፆታ (ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት) ጋር የምደረግ የውስብ አካል መነካካት እና ውስብ ዝሙት ነው፡፡(ዘሌ 20:13,ሮሜ1 :26-27)  ሰው ከእንስሳ ጋር የምያደርግ ውስብ ዝሙት ነው፡፡(ዘፀ 22:19,ዘዳ 27:21)  በሶስት ሰው(threesome) እና ከዚያ በላይ በአንድ ላይ የምደረግ ወስብ ዝሙት ነው፡፡ (ሮሜ1 :26-27,ዘፍ 2:24)  ያገቡ ሰዎች ከትዳር አጋሮቻቸው ውጭ ማንኛውንም አይነት ወስብ ማድራግ ዝሙት ነው  በስልክ የምደረግ ውስብ (Phone sex) ዝሙት ነው  በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያ(imo,facebook,telegram,messanger) ውስብ ቀስቃሽ ስዕል እና ቪድዮ እያዩ በአይምሮም ሆነ በተግባር ምደረግ ውስብ ዝሙት ነው ማር 7:21  ውስብ የተቀላቀለ Film እና የወሰብ ቪድዮ እያዩ በአይምሮም ሆነ በተግባር የምደረግ ወስብ ዝሙት ነው ከዝሙት ለመሸሽ ምን እናድሮግ?  በመጀመርያ ከላይ በተጠቀሱ እና በልተጠቀሱ በመንኛውም አይነት የወስብ ብልግና እንቅስቃሴ ውስጥ ካላቹ በእግ/ር ፍት ነውር እንደሆነ በማዎቅ ንሳሃ መግባት እና ለማቆም መወሰን አለባቹ፡፡  ጌታ እና መድሃኒት ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የጠበቀ ህብረት መፍጠር  ሁሉም ነገር በአይምሮ ውስጥ ስለምጀምር አይምሮህን ለወስብ ከምያገፋፉ ነገሮች ጠብቅ (ፍል 4:8,ምሳ 4:23)  በየቀኑ ፀልይ ውግያውን ለማሸነፍ በእግ/ር ተደገፍ ኃይል እንድሆንልህ በመንፈስ ቅዱስ ተማመን (ኤፍ 6:10-18)  ሁል ጊዜ ሰለ ወሰብ ብልግና እና ተቃራን ጾታ ከምያወሩ ጓደኞች ጋር አትዋል, መጥፎ ንግግራቸውንም በግልጽ ተቃዎም መንፈሳዊ ነገር ከምያዎሩ ልጆች ጋር ህብረት አድርግ (1ቆሮ 15:33)  በቀላሉ በወስብ ልፈትኑህ ከምችሉ ሁኔታዎች ሽሽ,አትሳተፍም::(1ቆሮ 6:18)  ማቴ 5 ላይ እንደምለው ፤ዓይንህ ወይም እጅህ ወይም እግርህ እግ/ር እንድትበድልና በኃጢአት እንድትውድቅ የምያደርግህ ከሆነ ከሙሉ ሰውነትህ ወደ ገሃነም ከምትገባ ዓይንህን ወይም እጅህን ወይም እግርህን ቁርጠህ በቀረው ንጹ በሆነው አካልህ የእግ/ርን መንግሥት ብትገባ ይሻልሀል፤ የምለውን መመርያ ተጠቀም፡፡ያ ማለት (ስልክ,facebook,telgram,imo,youtube,ጓደኝነት,film,TV,romantic book,fiction,ሙዝቃ እና ሌሎችም) ወደ ዝሙት የምወስዱህ ከሆነ ይሄን ሁሉ ይዘህ ወደ ገሃነም ከምትገባ እነዚህን ነገሮች ከህይወትህ ቆርጠህ በእነዚህ ነገሮች የምገኘው ደስታ ቀርቶብህ የእግ/ርን መንግሥት ብትገባ ይሻልሃል፡፡ውስብ ቀስቃሽ የሆነ ነገር የምለቁትን block ማድራግ,ወደ ዝሙት የምመሩትን block ማድረግ....እንድሁም ሌሎች ከውስብ ብልግና ጋር የምገናኘውን አስውግድ፡፡(ፍል 4:8,ማቴ 5:27-30)  ከሌሎች አማኞች ጋር ሰለ ውስብ ፈተናዎች እና እንዴት ማሸነፍ እንደምቻል በግልጽ መነጋገር አስፈላግ ነው (መዝ 133:1)  ሁል ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ እግ/ር እንደምያይ እና ከእግ/ር እይታ ማምለጥ እንደማንችል ማሰብ አለብን፡፡(ምሳ 15:3)  ለአለባበሳችን ሁል ግዜ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ጤናማ ያልሆነ አለባበሳችን እኛንም ሌሎችንም ዝሙት ውስጥ ልከተን ይችላል፡፡(1ጢሞ 2:9-10,ምሳ 7:10,1ጴጥ 3:3-4)  ሁል ጊዜ ኢየሱስ ሰለእኛ በመስቀል ላይ የሠራውን ሥራ ማሰብ አለብን፡፡እርሱ ሰለ እኛ ኃጢያት ሞቷል በፀጋው ኃይል ከብዙ እስራቶች ነፃ ያዎጣናል፡፡  ኢየሱስ ተመልሶ እንደምመጣ ሁል ጊዜ እናስብ፡፡ ያኔ የውስብ ሕይወታችን ሳይቀር ላደረግነው ለእያንዳንዱ ነገር መልስ እንሰጣለን፡፡(ማቴ 24:44,ሉቃ 21:27)  ስንታገል በዝሙት ዳጋግመን ብንወድቅም ነጻ እስከምንወጣ ድረስ ተስፋ አለመቁረጥ እና መታገል አለብን (ዕብ12:4)  ለዝሙት ከምያጋልጡ ተግባራት መራቅ ለምሳሌ መነካካት,ለረዝም Second የጠለቀ ዓይን ለዓይን መተያየት,ሰው በሌለበት ተቃራን ጾታ ለብቻ መሆን እና ሌሎችም (ምሳ 6:25,ምሳ 6:27-28)  ስሜትህን ለወስብ ከምቀሰቅሱት መንኛውም ነገር መራቅ(1ቆሮ 6:18,ምሳ 7፡6-10)  ውስብ ቀስቃሽ ከሆኑ ንግግሮች እና ከተሞላቀቀ ከፍት ገጽታና ንግግር መለየት (ምሳ 5:3,ምሳ 7:5)  ለእግ/ር ቃል ታማኝ መሆን (ዮሐ 17:17,ምሳ 7:1)  ውስብ ቀስቃሽ ፍልሞችን (Pornography) አለማየት (ምሳ 5:20)  ሁል ጊዜ ዘውትር መጸለይ (ማቴ 26:41,ሉቃ 21:36)  መንፈሳዊ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥናቶችን በህብረት ማድረግ እና መመስረት (መዝ 133:1,ቆላ 3:16, ዕብ 3:13,ዕብ 10:25) @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH @YETSIONLIJOCHI @YETSIONLIJOCHI
Hammasini ko'rsatish...
የማለዳ ትምህርት /141/ ቀን 10/09/13 ዓ/ም ☞23ኛ ሳምንት(ማክሰኞ) አርዕስት፦"በእግዚአብሔር_ጥበቃ_ውስጥ_እንዋል" ውድ የማራናታ ቻናል እና የማለዳ ትምህርት ተከታዮች እንደምን አላችሁ የጌታ ፊቃድ ሆኔና የትናንትናውን በዛሬው ተክቶ የዛሬውን ቀን ባርኮ የሰጠን ኢየሱስ ይመስገን እያልኩኝ ለዛሬ ማለዳ የሚያስፈልገውን ለእኛ አስተካክሎ የቃሉን ግብዣውን የጋበዘ አምላክ ይባርክ እያልኩኝ ለዛሬ ውሎ የሚሆን የእግዚአብሔርን በእግዚአብሔር ጥበቃ ውስጥ እንዋል " ቃል በሚል አርዕስት እንማራለን 🤷‍♂🤷‍♀ እኛ በተፈጥሮአችን በራሳችን ሀሳብና እውቀት የሚንታመን፤ ለራሳችን ሥራ ተመክተን የሚንኖር ሰዎች ነን። ነገር ግን የሚያኖረን የእኛ ሳይሆን የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው። ደግሞም ያገኘነው ብር ወይም የሆነ ሰራዊት ጠብቆን የሚንውል ይመስለናል። ✅ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል በመዝ 127፥1 ላይ እንድህ ይላል፦ " እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፥ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል፣ በማለዳ መገስገሳችሁም ከንቱ ነው" ይላል። ⚛ አዎ!! አሁን በማለዳ ወጥተን በየሥራ መስካችን ልንገሠግስ ነው። ነገር ግን ማን ጠብቆን ነው የሚንውለው? ሌላ ሠራዊት ሳይሆን እግዚአብሔር ለእኛ የመደበው ሠራዊት ጠብቆን ነው። 🤷‍♂🤷‍♀ እግዚአብሔር ከተማችንን አሁንም ይጠብቅ። 🕎 መዝ 124፥1" እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንድህ ይበል፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ፥ ሰዎች በእኛ ላይ በተነሱ ጊዜ ቁጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር....... ለጥርሳቸው ንከሻ ያላደረግን እግዚአብሔር ይባረክ......... ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን። መልካም እለት ማክሰኞ ተመኘሁ በዚህ ማለዳ ትምህርት ላይ መስተካከል አለበት የምትሉት ሀሳብ ጥቆማ አስተያያት ካለ ከታች ባለ ቦት ላይ ማድረስ ትችላላችሁ። 👇👇👇👇👇👇 @enateatthefirst @Taddyapostolic 🙏 ያስመለጠን አምላክ ይመስገን 🙏 ዛሬም በእግዚአብሔር ታምነን በእርሱ ላየሸ ተመክተን እንዋል። 🤷‍♂🤷‍♀ በጸሎት ወጥታችሁ በምስጋና ግቡ 🤷‍♂🤷‍♀ 🌻 የማለዳ ትምህርት በየማለዳ 🌻 🌼 የውሎአችን ስንቅ ከማራናት 🌼 መልካም ቀን!!! @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Hammasini ko'rsatish...
✝🕎✝🕎✝🕎✝🕎✝🕎✝🕎✝🕎 ⚜#ፕሮፌሰሩ ፡ 🎓👓📒 "ተጨንቄ ተጠብቤ አልጨምር በቁመቴ ላይ ስንዝር" ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜‍#ዶክተሩ ፡ 💉💊🔬 "መፈወስን የምታዉቅ የኛ ጌታ" ብሎ ወደሚዘምርበት 🕎 ⚜#ተሸካሚዉ፡ 🙍🙍 "ያንን ሸክሜን ያንን..." ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜‍#የህግ ባለሙያው ፡💼💱 "ህግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴ....'' ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜#የታሪክ ምሁሩ :📚📖 "ገርሞኛል እኔን ደንቆኛል እኔን" ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜#የቤት አገልጋይዋ :🏠🚪 "ኢየሱስ መጣልኝ ገባልኝ ወደቤቴ" ብላ ወደምትዘምርበት🕎 ⚜#አርብቶ አደሩ : 🐑🐐🏇 "እረኛዬ ኢየሱስ እረኛዬ" ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜#ጋዜጠኛዋ : 📰 "አወራለሁ በአደባባይ ላይ ቆሜ" ብላ ወደምትዘምርበት🕎 ⚜#ካህኑ :👳 "ቅዱሱ ካህኔ ደሙን አፍስሶልኝ" ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜‍#ባለስልጣኑ : 💳💰 "እመሰክራለሁ ኢየሱስ ጌታ ነዉ" ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜#አሽከርካሪው : 🚕🚖🚦 "አድርሰኝ ሀገሬ" ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ⚜#ገበሬው : 🐂🍒🌳 "ምንም እንኳ በለስ ባታፈራ" ብሎ ወደሚዘምርበት🕎 ✝🕎ወደ እግዚአብሔር ቤት⛪️ እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ🕎✝🇺🇦 🙏መልካም ዕለተ ሰንበት 🙏 አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇 🙏🙏@aposgroup🙏🙏🙏 🙏🙏@aposgroup🙏🙏🙏 🙏🙏@gimbichu🙏🙏🙏 🙏🙏@gimbichu🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
ምክንያትህ አያድንህም!!! “ታካች ሰው በብርድ ምክንያት አያርስም፤ ስለዚህ በመከር ይለምናል፥ ምንም አያገኝም።” ምሳ 20፥4 ➲ ላለመከናወናችንና ላለመለወጣችን ብዙ ምክንያቶችን መስጠት፤ ውድቀታችንን የሚስተባብልን ወይም ድካማችንን ሰዎች እንዲቀበሉልን አሳምረንና አዋዝተን ማቅረብ የአብዛኛዎቻችን ልማድ ሆኖብናል። ► ወደ ኃላ ለቀረንበት፤ከትላንትናችን ሳንማር እንዲሁ ባለንበት ያስቀረን፤ ► የፈለግነውን ሳይሆን ያልፍለግነውን ለመሆናችን፤ምክንያቱን ብንጠይቅ፤ ምክንያቶቻችን ብዙ ናቸው። ሆኖም ግን ምክንያቶቻችን ለውድቀታችን የአመክሮ ዋስ አይሆኑንም (ከተጠያቂነት )አያድኑንም! “ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፥ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ።” ማር 2፥4 ስለ ህዝቡ ብዛት ቢያቅታቸው...እግዚአብሔር ባይፈቅድ ነው ለማለት ግልጽ ምክንያት ነበር ቢያቅታቸው ጥሰው ጣራ ላይ ወጡ! እንዲሁ እንደመጡ አልተመለሱም! ወገኖች ምክንያታችንን በአንቀልባ ተሸክመን እንዲሁ እንደትናንቱ መመላለስ ይብቃን !! ► ምክንያቶች በበዙልን ቁጥር፤ እንዲሁ ድካማችንን እየበዛና ውድቀትን በጸጋ ወደ መቀበል እንሻገራለን ፤ ይህ ብቻም ሳይሆን ለወደፊቱም ስንፍና ዝግጁ ያደርገናል:: ► ራዕይ ካለን ራዕያችን ለህይወታችን ትልቅ ትርጉም ካለው፤ ከባዶነት ወጥተን የእግዘብሔርን ሃሳብ አገልግለን ማለፍን ከተመኘን ምክንያቶቻችንን ዛሬ ብለን ጊዜ ሳንሰጥ እንቁረጠው!! ► በምድራዊ ህይወት እንኳን ምሳሌ የሚሆኑን ታላላቅ ስኬታማ ሰዎች ለውድቀታቸው ምክንያትን መስጠት የማይወዱ ሰዎች መሆናቸውን ነው። ►ስኬታማነት ስንል ወደ አየነው ራዕይ መድረስ ማለት እንጂ የገንዘብን ወይም የሃብት ክምችትን እንደ ስኬት መለኪያ አርገን እንደማንወስድ ተስፋ አደርጋለሁ ። ስኬት በራሳችን መመዘኛና ራዕይ የሚለካ ነውና።አንድ የሚያስማማን ነገር ግን ስኬታማ ሰዎች፤ ራዕያቸውን መኖር የቻሉ ናቸው።በህይወታቸው ያስበለጡትን !ልባቸው የወደደውን፤ ለህይወታቸው ትርጉም የሚሰጠውን መንገድ የተከተሉ፤ ብርሃናቸው ከራሳቸው አልፎ ለሰው የሚተርፉና እንደ ብርሃን የሚያበሩ ናቸው:: ይቀጥላል .....
Hammasini ko'rsatish...
ምክንያትህ አያድንህም!!! ⚜ “ታካች ሰው በብርድ ምክንያት አያርስም፤ ስለዚህ በመከር ይለምናል፥ ምንም አያገኝም።” ምሳ 20፥4 ➲ ላለመከናወናችንና ላለመለወጣችን ብዙ ምክንያቶችን መስጠት፤ ውድቀታችንን የሚስተባብልን ወይም ድካማችንን ሰዎች እንዲቀበሉልን አሳምረንና አዋዝተን ማቅረብ የአብዛኛዎቻችን ልማድ ሆኖብናል። ► ወደ ኃላ ለቀረንበት፤ከትላንትናችን ሳንማር እንዲሁ ባለንበት ያስቀረን፤ ► የፈለግነውን ሳይሆን ያልፍለግነውን ለመሆናችን፤ምክንያቱን ብንጠይቅ፤ ምክንያቶቻችን ብዙ ናቸው። ሆኖም ግን ምክንያቶቻችን ለውድቀታችን የአመክሮ ዋስ አይሆኑንም (ከተጠያቂነት )አያድኑንም! “ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፥ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ።” ማር 2፥4 ስለ ህዝቡ ብዛት ቢያቅታቸው...እግዚአብሔር ባይፈቅድ ነው ለማለት ግልጽ ምክንያት ነበር ቢያቅታቸው ጥሰው ጣራ ላይ ወጡ! እንዲሁ እንደመጡ አልተመለሱም! ወገኖች ምክንያታችንን በአንቀልባ ተሸክመን እንዲሁ እንደትናንቱ መመላለስ ይብቃን !! ► ምክንያቶች በበዙልን ቁጥር፤ እንዲሁ ድካማችንን እየበዛና ውድቀትን በጸጋ ወደ መቀበል እንሻገራለን ፤ ይህ ብቻም ሳይሆን ለወደፊቱም ስንፍና ዝግጁ ያደርገናል:: ► ራዕይ ካለን ራዕያችን ለህይወታችን ትልቅ ትርጉም ካለው፤ ከባዶነት ወጥተን የእግዘብሔርን ሃሳብ አገልግለን ማለፍን ከተመኘን ምክንያቶቻችንን ዛሬ ብለን ጊዜ ሳንሰጥ እንቁረጠው!! ► በምድራዊ ህይወት እንኳን ምሳሌ የሚሆኑን ታላላቅ ስኬታማ ሰዎች ለውድቀታቸው ምክንያትን መስጠት የማይወዱ ሰዎች መሆናቸውን ነው። ►ስኬታማነት ስንል ወደ አየነው ራዕይ መድረስ ማለት እንጂ የገንዘብን ወይም የሃብት ክምችትን እንደ ስኬት መለኪያ አርገን እንደማንወስድ ተስፋ አደርጋለሁ ። ስኬት በራሳችን መመዘኛና ራዕይ የሚለካ ነውና።አንድ የሚያስማማን ነገር ግን ስኬታማ ሰዎች፤ ራዕያቸውን መኖር የቻሉ ናቸው።በህይወታቸው ያስበለጡትን !ልባቸው የወደደውን፤ ለህይወታቸው ትርጉም የሚሰጠውን መንገድ የተከተሉ፤ ብርሃናቸው ከራሳቸው አልፎ ለሰው የሚተርፉና እንደ ብርሃን የሚያበሩ ናቸው:: ይቀጥላል ..... Share&JOIN 👇👇👇🕊🕊🕊🕊 🕎🕎 @aposgroup 🌷🌷🌷🌷 🕎🕎 @aposgroup 🌷🌷🌷🌷 🕎🕎 @aposligoch 🌷🌷🌷🌷 🕎📡#በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር Channl Join us
Hammasini ko'rsatish...