cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Luuk bon ⚽️

Sport news in world

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
153
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሜሲ እየገፋ ነው ጥሩ ፓስ ነው ለኔይማር መልሶ ለሜሲ ሜሲ ሄደ መታው ወታው ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሜሲ ደገመው ፒኤስጂ 5-0 ጁቬ ሲባል መስማት ነው የናፈቀኝ😁😎
Hammasini ko'rsatish...
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም 🥖አደረሳችሁ አደረሰን🥖
Hammasini ko'rsatish...
🇩🇪የ ጀርመን ሱፐር ካፕ የ ፍፃሜ ጨዋታ ⌚️ዛሬ ምሽት 3:00 ዶርትመንድ ከ ባየር ሙኒክ 🏟ሲግናል ኢዱና ፓርክ
Hammasini ko'rsatish...
ፔየር ኤሜሪክ ኦባማያንግ ወደ ባርሴሎና ! የአርሰናሉ የፊት መስመር አጥቂ ስፍራ ተጫዋች ኦባማያንግን ባርሳዎች የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። በዝውውር ላይም የቀድሞውን የሊቨርፑል ተጫዋች #ፊሊፕ_ኩቲኒሆ የዝውውሩ ላይ መጨመር ይፈልጋሉ።
Hammasini ko'rsatish...
ዋልያው ተጋጣሚውን ዛሬ ያውቃል ሀገራችን ኢትዮጵያ ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ተጋጣሚዎቹን ምሽት በሚካሄደው የ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚያውቁ ይሆናል የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓቱ ከምሽቱ 1:00ሰዓ ጀምሮ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ ትልልቅ እንግዶች የሚታደሙት ይሆናል
Hammasini ko'rsatish...