cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Truth Revolution ministry

“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” — ዮሐንስ 8፥32

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
732
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kunlar
-1430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

5👍 1
መደመጥ ያለበት ድንቅ መልክት በአገልጋይ ኪሩቤል ጌቱ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Hammasini ko'rsatish...
4
ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል 500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰ ✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Hammasini ko'rsatish...
500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የማስተላልፈው አጭር መልክት አለኝ እንዲሁም የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ! ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Hammasini ko'rsatish...
500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ነገ ማታ 3:00⏰ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ነገ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የማስተላልፈው አጭር መልክት አለኝ እንዲሁም የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ! ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Hammasini ko'rsatish...
🥰 5👍 3
መደመጥ ያለበት ድንቅ መልክት በአገልጋይ ኪሩቤል ጌቱ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
ከእምነትና ከዳግም ውልደት የትኛው ይቀድማል? ❇️ ሰው አምኖ ነው ዳግም የሚወለደው? ወይስ ዳግም ተወልዶ ነው የሚያምነው? መልሳችሁን በኮሜንት አስቀምጡ....
Hammasini ko'rsatish...
#ዛሬ_አይቀርም የክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ! በአዲስ አበባ ከተማ የምትኖሩ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ማክሰኞ 11:00 በአሸዋ ሜዳ ገነት ቤ/ክ የትምህርትና የአምልኮ ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን።መልካም ቀን! ወንድማችሁ ኪሩቤል
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 1
ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ! በፌስቡክ የምለቃቸውን መልእክቶች ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን ፎሎው አድርጉ። https://www.facebook.com/100082420374621/posts/pfbid023tXqgBr9hSbot7n8JvAQv8w8wAXVr8tmBrEGQogzRM9PrdfuYjowTPbTr18afA37l/?app=fbl
Hammasini ko'rsatish...
Kirubel Getu

#አትፍሩ አትፍሩ፤ልባቹ አይታወክ፤ከእግዚአብሔር እጅ ማንም ነጥቆ አያወጣችሁም፤በሀይሉ የማይደክም ፅኑና አስተማማኝ ጠባቂ አላቹ።ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛና መልካም እረኛችን ነው።እርሱ ጠባቂያችንና መጋቢያችን ነው። ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤²⁸እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥...

👍 1
ብቻችሁን አትስሙ ሌሎች ሰዎችን ጋብዙ። ተባረኩ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 3