cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✍የዋዝ ብዕር🇪🇹

Poems Ideas Vibes Fellings Hoods

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
173
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🥀💛🥀💛የሱነማዊቷ ቃል🥀💛🥀 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የግጥም መድብል በገበያ ላይ ዋለ አሪፍ እና አስተማሪ ግጥሞችን ይዞ መቷል እንዳያመልጣችሁ መፅሀፉን ማከፋፈል የምትፈልጉ የግል እና የመንግስት ድርጅቶች ካላችሁ በስልክ ቁጥር 📞 መስመራችን +251923408742 ታገኙናላችሁ መልካም ምንባብ
Hammasini ko'rsatish...
የገብረ ክርስቶስ ደስታ መንገድ ስጡኝ የተሰኘው የግጥም መድብሉን አነሆ
Hammasini ko'rsatish...
"መንገድ ስጡኝ ሰፊ" ---- // ---- ሠዓሊ'ና ገጣሚ፦ ገብረክርስቶስን ደስታ (ሙሉ መድብል በPDF) #Join 👇👇 @yegtmdgs @yegtmdgs @yegtmdgs @AromasMesfin
Hammasini ko'rsatish...
4_5791920409775440751.pdf4.15 MB
ሀቁ ተጉዘናል ብዙ በልባችንና በቀልባችን ንስር ሩቅ ባይባልም ከቅርብ እንዳትቆጥር ቀን ፈቅዶ ሊያስቀጥል ቀን ጥሎ ለሚያዝል ጓደኛ እንደሆንን ማርጀት እንድንችል ያጥምቀን ያ ጊዜ የእድሜያችን ጠበል
Hammasini ko'rsatish...
የከበረ ስሙ ፣ሰው የመሆን ውሉ ትርጉሙ ከገባህ ፣ማመን ሰው በሙሉ .....................መውደድ ሰውን ሁሉ። ተረትቼ እንጂ ፣ለአንተ የማደላው ሁሉን እወዳለሁ፣ ግን ላንተ ሳሳለው መውደዴን ለመግለፅ ፣ቃላት ብሰድርም ለመንገር ቢከብደኝ፣ ልቤ ቢዳክርም እወቅ ፍርሀቴ ፣ተረዳው ከፊቴ ተናበው እንደሆን መልኬ ከህይወቴ:: ✍ዋዜማ
Hammasini ko'rsatish...
#አብረን_ዝም_እንበል ፡ ከሰው መንጋ እንገንጠል ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል። ምነው አዋሽ ማዶ፣ ቆቃ ሸለቆው ግርጌ ሸሽተን የቆቃን ሰቆቃ ሰምተን ሲቃውን ሲሰብቀው አይተን ሰቀቀኑን ተወያይተን የምሽት ጀምበር ቢውጠን... ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ ከአጽናፍ አጽናፍ ሲንደረደር ሲያጉተምትም ሲያስገመግም ባይነ ህሊና ለመመስከር ሳንጨነቅ ሳንገደር ለምንም ምንም ሳናዋይ ሳንናገር ሳንጋገር ከዐይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር አዋሽ ማዶ አብረን እንውረድ አጉል ነው ብለን ሳንፈርድ፥ ድንቅም ነው ሳንል ሳንወድ ዝም ብለን አብረን ብንወርድ... ከሰው መንጋ ተለይተን ከጠረኑ ተነጥለን ከጉምጉምታው ተገንጥለን፣ ከኳኳታው ብንከለል ከላንቃው ከድምፁ ሸሽተን በእፎይታ ጥላ እንጠለል በቆይታ በጸጥታ ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል። መቼስ አይሆንም ካልሽ ቅሪ ግዴለም አትገደሪ ልቦናሽ በመተረልሽ ባሳደረብሽ እደሪ ተስፋ መቆነን ነው መቼም የሰው ልብ አይችለው የለም። ብቻ ዳግመኛ ሞት ሳንሞት፣ አዲስ ቀን ሳይጨልምብን ድፍን ደመና ሳይቋጥር፣ ክረምት ውርጅት ሳይወርድብን ኮከባችንን ሳንጠራ፣ ሳንቆጥርባት ሳትቆጥርብን ሞራችንን ሳናስነብብ፣ ሳናሳያት ሳታይብን ጨረቃን መስክሪ ሳንል፣ ሳናውቅባት ሳታውቅብን አዋሽ ማዶ ቆቃ በረን፣ እባክሽ ጀምበር ትጥለቅብን። ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ፣ ከአጽናፍ አጽናፍ ሲንደረደር ሲያጉተምትም ሲያስገመግም፥ ባይነ ህሊና ለመመስከር ሳንጨነቅ ሳንገደር ለማንም ምንም ሳናዋይ፣ ሳንናገር ሳንጋገር ከዐይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር። ከሰው ኳኳታ እንነጠል ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል። ---- * * * ---- ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን #subscribe @yegtmdgs @yegtmdgs @yegtmdgs @EzuPoet
Hammasini ko'rsatish...
ኢዛና መስፍን @EzuPoet #Subscribe @yegtmdgs @AromasMesfin
Hammasini ko'rsatish...
#ናፍቆት! ፡ ስጋዬን ሲበላኝ በጥርሴ ነከስኩት ቆዳዬን ሲበላኝ በጥፍሬ ፎከትኩት እፎይ አስታገስኩት ፀጥ ረጭ አረኩት። የውስጥ አጥንቴ ግን ሲበላኝ ነዝንዞ ሲነክሰኝ ጠዝጥዞ ምንም አላረኩት ምንም አላከኩት ላልችል ችየ ቻልኩት። አልፎክተው ነገር፣ ቆዳዬን መንቅሬ አላኝከው ነገር፣ ስጋዬን ሰርስሬ ይኸው እስከዛሬ፣ አጥንቴ እየበላኝ፣ አለሁልሽ ፍቅሬ። 🌼🌼 ገጣሚ፦ ኑረዲን ዒሣ #Subscribe! @yegtmdgs @yegtmdgs @EzuPoet
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.