cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✝️ ህይወት በክርስቶስ ✝️

#ኢየሱስ_ያድናል             #የዚህ Channel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
333
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር እኛ የሰው ልጆች ከቶ የጠፋን እንደሆንን እና በአቅማችንም ራሳችንን ማዳን በፍጹም እንደማንችል አይቶ ሊሚያድነን ወረደ። በማርያም ማህፀን ውስጥ አደረ። በግርግምም ተወለደ። ብዙ ሕፃናት ነገሥታት ሆነዋል። ነገር ግን አንድ ንጉሥ ብቻ ለእኛ ሲል ሕፃን ሆነ። ደግሞም ወደ ሰማይ ቤታችን ሊወስደን እጅግ በከበረ መንገድ ተመልሶ ይመጣል። አሜን! ማራናታ ጌታ ሆይ ና! ስለዚህም የአምላካችንን እና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ስናከብር እግዚአብሔር ባደረገልን ነገር ላይ ልባችን ይሆን ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ቃሉ ያብራልን። ሃሌ ሉያ! "።ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሃሌ ሉያ! ሉቃስ 2:11 መልካም የገና በዓል☦🎄
Hammasini ko'rsatish...
🎹 የእለቱ ዝማሬ 🎹 “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” — ናሆም 1፥7 🎹 𝑝𝑠𝑎𝑙𝑚 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑑𝑎𝑦 🎹“The Lord is good, a refuge in times of trouble. He cares for those who trust in him,” — Nah 1፥7 ᴊᴏɪɴ ᴜs ፦ ( https://t.me/jw255 )
Hammasini ko'rsatish...
📖 የእለቱ ቃል 📖 “ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።” — ቆላስይስ 2፥18 📖 ᴡᴏƦᴅ ᴏҒ ᴛʜᴇ ᴅᴀʏ 📖 “Do not let anyone who delights in false humility and the worship of angels disqualify you for the prize. Such a person goes into great detail about what he has seen, and his unspiritual mind puffs him up with idle notions.” — Col 2፥18 ᴊᴏɪɴ ᴜs ፦ ( https://t.me/jw255 )
Hammasini ko'rsatish...
✝️ ህይወት በክርስቶስ ✝️

#ኢየሱስ_ያድናል             #የዚህ Channel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15

📖 የእለቱ ቃል 📖 “ወድጃችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተ ግን፦ በምን ወደድኸን? ብላችኋል። ዔሳው የያዕቆብ ወንድም አልነበረምን? ይላል እግዚአብሔር፤ ያዕቆብንም ወደድሁ፥ ዔሳውንም ጠላሁ፤” — ሚልክያስ 1፥2 📖 ᴡᴏƦᴅ ᴏҒ ᴛʜᴇ ᴅᴀʏ 📖 “I have loved you," says the Lord. "But you ask, 'How have you loved us?' "Was not Esau Jacob's brother?" the Lord says. "Yet I have loved Jacob,” — Mal 1፥2 ᴊᴏɪɴ ᴜs ፦ ( https://t.me/jw255 )
Hammasini ko'rsatish...
✝️ ህይወት በክርስቶስ ✝️

#ኢየሱስ_ያድናል             #የዚህ Channel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15

🎹 የእለቱ ዝማሬ 🎹 “ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”   — ዮሐንስ 14፥21 🎹 𝑝𝑠𝑎𝑙𝑚 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑑𝑎𝑦 🎹 “Whoever has my commands and obeys them, he is the one who loves me. He who loves me will be loved by my Father, and I too will love him and show myself to him."”   — John 14፥21 ᴊᴏɪɴ ᴜs ፦ ( https://t.me/jw255 )
Hammasini ko'rsatish...
📖 የእለቱ ቃል 📖 “እነሆ፥ እግዚአብሔር ፍጹሙን ሰው አይጥለውም፥ የኃጢአተኞችንም እጅ አያበረታም።” — ኢዮብ 8፥20 📖 ᴡᴏƦᴅ ᴏҒ ᴛʜᴇ ᴅᴀʏ 📖 "Surely God does not reject a blameless man or strengthen the hands of evildoers.” — Job 8፥20 ᴊᴏɪɴ ᴜs ፦ ( https://t.me/jw255 )
Hammasini ko'rsatish...
✝️ ህይወት በክርስቶስ ✝️

#ኢየሱስ_ያድናል             #የዚህ Channel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15

የምንሰብከው ወንጌል መገፍትን ካላመጣ ወንጌል አይደለም ስምምነት ነው !!! ~ አገልጋይ ስምኦን ᴊᴏɪɴ ᴜs ፦ ( https://t.me/jw255 )
Hammasini ko'rsatish...
✝️ ህይወት በክርስቶስ ✝️

#ኢየሱስ_ያድናል             #የዚህ Channel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15