cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Øffîćîâĺ @yuti😝🤪

Welcome to our chanal We will post #Music🎶 #Funny video 😁 #Friend ship pic👫 #Pic computation #couple pic 👫👫👫 Fation #My photos My tik tok challange😜 #Hot pic💃💃💃 For cross 👉 @zidlu @zidlu

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
198Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

የ Mathematics ትምህርት እና ሰቆቃው 😂😂 "በትምሕርት ቤት ታሪኬ እንደ ማትሰ መከራዬን ያበላኝ የትምሕርት ዓይነት የለም" "ማትስ ፈተና ስንፈተን" 1 የክፍሉ ጎበዝ ተማሪ ለፈታኙ አራተኛው ጥያቄ ችግር አለበት ሲል እኔ ግን መልስ መሙያው ላይ መልሴን ሞልቼ ነበር😴😴😴 2 ሌላው ጎበዝ ተማሪ ግራፕ ፔፐር እፈልጋለው ሲል እኔ ደሞ ሁሉንም መልስ ስለጨረስኩ የቱጋ ነው የሚያስፈልገኝ ብዬ እገረማለሁ😏😏😏 3 ፈታኙ ስድተኛውን ጥያቄ ስለምናስተካክለው ዝለሉት ሲል እኔ ደሞ ከሁሉም ጥያቄዎች ዘና ብዬ የመለስኩት ነበር😂😂😂 4 ተማሪዎች ማስመሪያ ሲጠቀሙ እኔ ደሞ ግራ ግብት ብሎኝ ምን እያረጉበት ነው ብዬ በግርምት አያቸዋለው😎 5 ፈተናው ካለቀ በኋላ የክፍሉ ጎበዝ ተማሪዎች የአምስተኛው ጥያቄ መልስ 35% አደለም 36% ነው እያሉ ሲከራከሩ እኔ ደሞ 45000 ብዬ ነበር የመለስኩት😝😝😝 " የራሳችሁን ትውስታ ጨምሩበት"
Hammasini ko'rsatish...
መቼም እንደኔ አባት #የሚስት_ምርጫ የሚያውቅ ሰው የለም። #እናቴን እንዴት እንደመረጣት ሳስብ ጭስ መሆኑን እረዳለሁ😉 @wishfikr @wishfikr @wishfikr
Hammasini ko'rsatish...
ከአፍህ ለሚወጣው ተጠንቀቅ ምክንያቱም ይቅር ሊባሉ እንጂ ሊረሱ ስለማይችሉ @wishfikr @wishfikr @wishfikr
Hammasini ko'rsatish...
በሰዎች ልብ ውስጥ ከማንኳኳትህ በፊት ፤ ድርጊቶችህን እና ቃላትህን በራስህ ላይ ፈትነው።
Hammasini ko'rsatish...
ጠላቶቼ ቀንና ማታ ካለሁበት ዝቅ እንድል ሲተጉ እናቴ ከልብዋ አሳምራ ባዘጋጀችልኝ መንገድ ከፍ ብያለው https://t.me/+QYrWuE_Lk4I2YThk (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
Hammasini ko'rsatish...
ሰዎች ወደነሱ ጥገኛ በሆንክ መጠን ልክ ይንቁሃል!!! አላህ ደግሞ ወደሱ ጥገኛ በሆንክበት መጠን ልክ ያልቅሃል!!! ምርጫው ያንተ ነው!!!
Hammasini ko'rsatish...
ብቻዋን ሁሉንም ነገር የተሸከመችዋን ልቤ ከማመስገን አልተውኩም 💔 @miracule_quote_and_pic
Hammasini ko'rsatish...
: ‏تغارين من النجوم و إنتِ القمر.. አንቺ ጨረቃ ሆነሽ ሳለ በኮከቦች ትቀኛለሽ እንዴ🥰 @miracule_quote_and_pic
Hammasini ko'rsatish...
ስለ ደስታ ከጠየቁህ ባላቸው ነገር የሚብቃቁ አሸነፉበት በላቸው!
Hammasini ko'rsatish...