@ሳቅ ና ፈገግታ😂😂
እንኳን ወደ@ሳቅ ና ፈገግታ መጡ። ይህ channal እናንተን ለማዝናናት ነው። FOR ANY COMMENT @Tonyyemichael ለ አስተያየት @Tonyyemichael ያናግሩን አንድ ሰው ለሰው share ካደረገ admin ይደረጋል @ሳቅ ና ፈገግታ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
215
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊየን ብር በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራዉ በኩል ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነዉ
.
#በመርዝ_አልሞት ስልህ በሳቅ ልገልኝ ነዉ ኣ
ይህን ያውቁ ኖራል አለማችን ላይ 5% እሚሆኑት ሴቶች እግር ኳስ እሚጫወቱ ሲሆን
የቀሩት 95% በወንድ ልጅ ህይወት እሚጫወቱ ናቸው
😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆
Join us @sakenafegegta
For comment @Tonyyemichael
ሁለት ሰዎች መንገድ ላይ ሲደባደቡ ሳይ ፀጥ ብዬ ሳይ
#ፋዘር አንት ልጅ ከዶክተር አብይ ጋር መዋል ጀመርክ እንዴ
😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆
Join us @sakenafegegta
#አፍቃሪ_በቴክስት:- የኔ ፍቅር እንዴት እንደናፈቅሽኝ ያላንቺ መኖር... ማለት ልክ ሰላም እንዳጣች ሀገር እንደመኖር ማለት ነው..
👤 ትሰማኛለህ ፍቅር የለችም እኔ ባለቤቷ ነኝ
#አፍቃሪ፡- እንደዚ ያሉ ወቅታዊ የፍቅር ጥቅሶችን ለማንበብ ወደ 8081 ላይ B ብለው ይላኩልን
😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆
Join us @sakenafegegta
የታክሲ እረዳት የማታ ትምህርት ይጀምር እና ..እየተማረ 5.4 እንዴት ማጠጋጋት እንችላለን ተብሎ ሲጠየቅ
በትብብር ነው
😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆
Join us @sakenafegegta
እግሩ ግድንግድ የሆነው ጀለሳችን 45 ቁጥር ጫማ 👞ሊገዛ ሄዶ ምን ቢሉት ጥሩ ነው....
#መንጃ_ፍቃድ_አለህ 😜😝😆
😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆😂😆
Join us @sakenafegegta
unpopular opinion: የደነበረ በሬ is more dangerous than ሲኖትራክ
@sakenafegegta
#የህግ ተማሪ ሆነህ ፈተና ላይ ስትኮርጅ አስተማሪው አይቶህ " እየኮረጅክ ነው ? " ሲልህ
አይ ግራ ቀኙን አይቼ ልመልስ ነው😐
😂😁😂