cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የመዝሙር ማዕከል

. እዚህ ቻይናል ላይ:-👇 ➠ አዳዲስ_መዝሙሮችን ➠ የቆዩ_ዝማሬዎችን ➠ Cover_መዝሙሮችን ➠ Studio_መዝሙሮችን ➠ Worship_መዝሙሮችን ያገኛሉ። ሌላኛውን ቻነላችንን ለመቀላቀል👇 @yemezmur_Album ሀሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱልን👇 @Yemezmur_Bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
14 406
Obunachilar
+7324 soatlar
+4357 kunlar
+1 51530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መንፈሳዊ በሆኑ ጥቅሶች የታጀቡ ስራዎችን ለምትፈልጉ ይህ ቻይናል አለው ይላል። የምትፈልጉትን መርጣችሁ ተ🀄️ላ🀄️ሉ👇👇
Hammasini ko'rsatish...
🌌 መንፈሳዊ Profile Picture ለማግኘት 🌌
✞🌅ለፋሲካ በዓል መታሰቢያ የምሆኑ Profile picture🌅✞
🌌ስለ Designing እና Graphics ለማወቅ🌌
✟🌌 በመንፈሳዊ ጥቅሶች የተዋቡ Profile Picture ለማግኘት 🌌✟
✨ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት✨
.                     ታማኝ ነህ                       °°°°°°°°°° ዘማሪያን ዮሴፍ አላምረው እና ቃልኪዳን ንጉሴ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°       New Amazing Gospel Song         share♻️share♻️share♻️              🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      ✨ @Yemezimur_Maikel ✨      ✨ @Yemezimur_Maikel
Hammasini ko'rsatish...
4👍 2
. ታማኝ ነህ °°°°°°°°°° ዘማሪያን ዮሴፍ አላምረው እና ቃልኪዳን ንጉሴ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song   share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Hammasini ko'rsatish...
2👍 1
. የመስቀሉ ፍቅር °°°°°°°°°°°°°°° ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° የመስቀሉ ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ፣ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ። ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። እንደሚታረድ በግ ዝም ያለው፣ ግርፋት ስቃዩ ለኔ ነው። ሞቴን የሞተልኝ በጎልጎታ፣ ውርደቴን ተዋርዶ ክፉን መታ፣ በህይወት አለሁኝ ዛሬም በዚህ ጌታ። የመስቀሉ ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ፣ ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። ክቡር ሆኖ ሳለ የከበረ፣ ጌታዬ ስለኔ ራሱን ጣለ። ዕርቃኑን ሰቀሉት በእንጨት ላይ፣ ሃፍረቴን ሸፈነው እርሱ ሊታይ፣ ዝቅ አለ ወረደ ያ ኤልሻዳይ። የመስቀሉ ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ፣ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ። ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። ስለኔ ያለው ፍቅር ስለልጁ፣ ነፍሱን እስከመስጠት ነበር እርሱ፣ የኔን በደል ጌታ ተሸከመ፣ ተራራውን ወጣ ብዙ ደከመ፣ ያኔ ቀራንዮ ሁሉ ተፈፀመ።  ✝️✟ መልካም የፋሲካ በዓል ✟✝️             ➖➖➖➖➖➖    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 2❤‍🔥 1
.              ደስ የሚለኝ                °°°°°°°°°°°°           ዘማሪ ደረጀ ማሴቦ          °°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Live Worship    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Hammasini ko'rsatish...
3👍 2❤‍🔥 1👏 1
. ደስ የሚለኝ °°°°°°°°°°°° ዘማሪ ደረጀ ማሴቦ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Live Worship    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Hammasini ko'rsatish...
3🔥 1👏 1
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
🔔በዚህ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? ሺዎች በየእለቱ በሚጎበኙበት በዚህ ተወዳጁ ቻናል ላይ ምን እንዲተዋወቅልዎ ይፈልጋሉ ❔              ➤የቴሌግራም ቻናል፤      ➤የቴሌግራም ግሩፕ፤      ➤ የኮንፈረንስ ማስታወቂያ ፤      ➤የመዝሙር ኮንሰርት፤      ➤ የቸርች ማስታወቂያ ፤      ➤ የሽያጭ እቃዎቻችሁን፤      ➤ የ YOUTUBE ,      ➤ የ FACEBOOK ,          ➤ የ TIKTOK ገፆቻችሁን ፤ እንዲሁም ሌሎች ማስታወቂያዎች ማሰራት ከፈለጉ በውስጥ መስመር ያናግሩን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ እናስተዋውቅሎታለን። ያግኙን፥ Admin @abela_81           Inbox ➩ @yemezmur_Bot
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 2👏 2👌 2🙏 1
.                  ገና °°°° ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song   share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Hammasini ko'rsatish...
🥰 4 3❤‍🔥 2👍 2
.                  ገና                    °°°°      ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ      °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song     share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Hammasini ko'rsatish...
3❤‍🔥 2👍 2🥰 2