cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

AMN-Addis Media Network

This is an official Telegram channal for Addis Media Network (AMN) We trive to be the prime informer of issues. Hence, our motto says so, 'first to inform' ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ !! contact us via:- E-mail:- [email protected] twitter.com/AmnAddis

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
36 364
Obunachilar
-1824 soatlar
-2067 kunlar
-38430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
Addis Media Network-AMN | WhatsApp Channel

Addis Media Network-AMN WhatsApp Channel. Addis Media Network-AMN is a Metropolitan Media channel which produces and broadcadts contents globally. 42 followers

👍 12 1
👍 40 5👎 3🎉 2💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሰው ልጅን የዕለት ተዕለት ተግባር የምታከናውን ደስታ የተሰኘች ሮቦት ነገ ለዕይታ ትቀርባለች AMN - ሚያዝያ 1/2016 ዓ.ም ደስታ የሚል ስያሜ የተሰጣት እና የሰው ልጅ በዕለት ተዕለት ውሎው የሚያከውነውን ተግባር መፈጸም የምትችል ሮቦት ነገ ረቡዕ ሚያዝያ 2 ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ ለዕይታ ትቀርባለች። የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ዘውዴ ለኤ ኤም ኤን ዲጂታል ሚዲያ እንደገለጹት፣ ደስታ በዓለም ላይ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ የደረሰበትን አና ወደፊት የሚደርስበትን እውቀት በሳይንስ ሙዚየም ታስረዳለች። ከተመልካች ለሚቀርብላት ጥያቄም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ቋንቋዎች ምላሽ እንደምትሰጥም ተነግሮላታል። ደስታ በጃዝ ሙዚቃ ትደሰታለች፣ ትዝናናለችም፤ ከዚህም ባሻገር ራሷን ችላ የምትንቀሳቀስ ሲሆን ራይድ ጠርታም ትጓዛለች ተብሏል። ደስታ ሮቦት ረቡዕ ሚያዝያ 2 እና ሐሙስ ሚያዝያ 3 የተለያዩ ዝግጅቶች ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ የጃዝ ሙዚቃ በመጫወት አስደናቂነቷን ታስመሰክራለችም ተብሎ ይጠበቃል። በሀገር ውስጥ እና በውጭ ባለሙያዎች የተሠራችው ሮቦት ነገ በሳይንስ ሙዚየም የምታቀርበውን ኹነት በጋራ እንዳዘጋጁት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ I.COG.LAB እና RIDE መሆናቸው ተገልጿል። በአዕምሮ ዐቢይ #Addisababa #Ethiopia ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን! https://linktr.ee/AddisMediaNetwork
Hammasini ko'rsatish...
👍 60 14🎉 6👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይገምቱ! ይሸለሙ! ዛሬ ምሽት 1:30 ብራይተን ከ አርሴናል የሚያደርጉትን ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ይገምቱ፤ ይሸለሙ! ቀድመው ትክክለኛ ግምታቸውን ላስቀመጡ 3 ገማቾች፣ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር ካርድ ሽልማት! የጨዋታው ሕግ! • የዩቲዩብ ቻናላችንን / https://www.youtube.com/@AddisMediaNetworkAMN / ሰብስክራይብ ማድረግ • ቴሌግራም ቻናላችንን / https://t.me/addismedianetwork / መቀላቀል • ይህንን መረጃ ላይክ ማድረግ እና ማጋራት (ሼር በማድረግ) • ዩቲዩብ ሰብስክራብ እና ቴሌግራም ጆይን ያደረጋችሁበትን እና መረጃውን ያጋራችሁበትን ስክሪንሻት በቴሌግራማችን መላክ፤ • ጨዋታው እስከጀመረበት ጊዜ (ምሽት 1:30) ድረስ ብቻ ትክክለኛ ግምት ያስቀመጡ ሦስት ተከታዮቻችን ተሸላሚ ይሆናሉ፤ ኤዲት የተደረገ ግምት ዋጋ የለውም። ለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን! አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ - የትውልድ ድምፅ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 48 1
Sharing File...
Hammasini ko'rsatish...
👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
ይገምቱ! ይሸለሙ! ዛሬ ምሽት 12:30 ማንቸስተር ሲቲ ከ አርሴናል የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት ይገምቱ፤ ይሸለሙ! ቀድመው ትክክለኛ ግምታቸውን ላስቀመጡ 3 ገማቾች፣ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር ካርድ ሽልማት! የጨዋታው ሕግ፦ የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት ቀደም ብላችሁ በፌስቡክ ገጻችን / https://www.facebook.com/Amnaddistv / እና በቴሌግራም ቻናላችን / https://t.me/addismedianetwork / ላይ አስቀምጡ። ጨዋታው እስከጀመረበት ጊዜ (ምሽት 12:30) ድረስ ብቻ ትክክለኛ ግምት ያስቀመጡ ሦስት ተከታዮቻችን ተሸላሚ ይሆናሉ፤ አንድ ሰው መገመት የሚችለው አንዴ ብቻ ነው፤ ኤዲት የተደረገ ግምት ዋጋ የለውም። የይገምቱ ይሸለሙ ተወዳዳሪዎች ቴሌግራም ቻናላችንን / https://t.me/addismedianetwork / መቀላቀል እና ይህንን መረጃ ማጋራት (ሼር ማድረግ) ይኖርባቸዋል። መልካም ዕድል! አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ - የትውልድ ድምፅ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 36 16🔥 2🎉 2🤩 2
Ethiopia has played a pivotal role in reshaping the geopolitics and economies of the Horn of Africa, notably supporting Somalia from turmoil and peacekeeping initiatives, catalyzing economic prosperity in Djibouti, and facilitating Eritrea's pursuit of independence through its 'strategic benevolence.' The implications of Ethiopia holding back its regional engagement are significant. The potential decline in Eritrea's already precarious condition is alarming. Djibouti's economy, heavily reliant on the $2 billion in annual port fees from Ethiopia—accounting for more than 70% of its GDP—could face severe downturns. Moreover, without Ethiopia's stabilizing military presence, Somalia risks falling under the control of extremist groups. It's within this context that I assert Ethiopia's indispensable role in the Horn of Africa. It stands not merely as a participant but as the cornerstone of the region. Ethiopia embodies an indomitable force, a titan of resilience, impervious to threats and destruction. As a preeminent power, its pursuit of maritime access is unquestionable and inevitable. Ethiopia's influence in the region is not just significant; it is foundational, heralding a future where its strategic interests, including access to the sea, become a realized necessity
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የጥንቃቄ መልዕክት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ AMN - መጋቢት 10/2016 ዓ.ም አጭበርባሪዎች ሰሞኑን ከሲስተም ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ችግር እንደ አጋጣሚ ለመጠቀም ሙከራ በማድረግ ላይ መሆናቸውን እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል። እነዚህ አጭበርባሪዎች በአብዛኛው ከባንክ የደወሉ በማስመሰል “የተዘጋ ሒሳብችሁን እንክፈትላችሁ”፤ “ሒሳባችሁ እንዳይዘጋ የምንልክላቹሁን ኮድ አስገቡ” የሚል የማጭበርበሪያ ዘዴ በመጠቀም የዘረፋ ሙከራ በማድረግ ላይ ናቸው ብሏል ባንኩ። ነገር ግን ባንኩ ስልክ ደውሎ ስለ ሒሳብ መረጃ የሚጠይቅበት፣ ሒሳብ የሚከፍትበትም ሆነ የሚዘጋበት አሠራር እንዲሁም ደንበኞች እንዲጠቀሙበት የሚልከው ምንም ዓይነት ኮድ አለመኖሩን ደንበኞች እንዲረዱ አስገንዝቧል። በመሆኑም ማንኛውም የባንኩ ደንበኛ መሰል ሁኔታ ሲገጥመው ምንም ዓይነት እርምጃ ከመውሰድ በመቆጠብ በአቅራቢያው ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሔድ አሊያም በ951 የባንኩ የደንበኞች ጥሪ ማዕከል በመደወል ስለሁኔታው መረጃ መጠየቅ እንዳለበት አሳስቧል። #Addisababa #Ethiopia ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን! https://linktr.ee/AddisMediaNetwork
Hammasini ko'rsatish...
👍 56 9😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ምሽት 12:45 ሊቨርፑል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ፍልሚያ እጅጉን ተጠባቂ ነው። ማን ያሸንፋል?? ይገምቱ ይሸለሙ!! ጨዋታውን ምክንያት በማድረግ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ውጤቱን በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያ 3 የገፃችን ተከታዮች ለእያንዳንዳቸው የ300ብር የሞባይል ካርድ ይሸልማል። ይገምቱ፣ጥያቄዎቹን ይመልሱ፣ ሽልማትዎን ይቀበሉ!! ✍️ የጨዋታው ህግ! 👉 የፌስቡክ ገፃችንን(https://www.facebook.com/Amnaddistv?mibextid=ZbWKwL) መከተል፤ 👉 ይሄንን ፖስት like ማድረግ 👉 ይሄንን ፖስት share ማድረግ 👉 በአስተያየት መስጫው ላይ ለቀረበው ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ መስጠት ናቸው፡፡ 🙋 ጥያቄ፡-1. ይህንን ጨዋታ ምን ያሸንፋል? 🙋 ጥያቄ፡-2. ስንት ለስንት?? 🤖 ሽልማት፦ በትክክል በቅድሚያ ለመለሱ 3 ገማቾች ለእያንዳንዳቸው የ300ብር የሞባይል ካርድ!! ማሳሰቢያ!! መገመት ብቻውን አያሸልምም!! የጨዋታው ህግ መከበር አለበት!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 30🎉 1
ማስታወቂያ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ከሲዳማ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት በየትኞቹ ጉዳዮች ላይ አተኮሩ? ለዚህ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠው ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ በቴሌቪዥን ጣቢያችን እና በዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/@AddisMediaNetworkAMN ይተላለፋል፤ ይጠብቁን!
Hammasini ko'rsatish...
👍 37 3