cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Missionary University

+251960840001 Online Learning www.missionaryuniversity.org Website www.missionaryuniversity.com Chat @musupport Register https://bit.ly/3y46rtB Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
11 437Obunachilar
-824 soatlar
-257 kunlar
+99930 kunlar
Po'stilar arxiv
“እናንተ ግን ለሥራችሁ ብድራት ይሆንላችኋልና በርቱ፥ እጃችሁም አይላላ።” — 2 ዜና 15፥7 📚www.missionaryuniversity.org አሁኑኑ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
7👍 2🥰 2
“እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥7 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
4👍 2🥰 1
"ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ።" (ቆላ 4፡2) 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
5👍 1
"በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።" (ምሳሌ 3 :5-6) 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
8🥰 4👍 3
“በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤” — ፊልጵስዩስ 1፥6 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
10🥰 3👍 2
“በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” — ሮሜ 12፥12 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
10👍 3🥰 2
“ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።” — መዝሙር 118፥21 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
9👍 3🥰 3
ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ እጮኝነት እና ጋብቻ የሚለውን ኮርስ መማር ለግል ህይወቶዎ ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ እድገትዎ እና ስለ ግንኙነት ለመረዳት የተመቻቸ እድል ነው። ይህን ኮርስ በመውሰድ የሚያገኙትን ጥቅሞች ይመልከቱ፡- 1. ራስን ለማሳደግ ፡ በእነዚህ ርዕሶች ላይ ለመማር መሳተፍ ስለራስህ እና ስለ እምነትህ ያለህን ግንዛቤ ያሳድጋል። ይሄን ኮርስ ለመማር ያላገባህ ወይም ያገባህ ልትሆን ትችላለህ። ባለህበት ሁኔታ እንዴት እግዚአብሔርን የሚያስከብር ፣ እራህን የሚጠቅም እና ሌሎችን የማያሰናክል(የሚያንጽ) ህይወት መኖር እንደሚትችል አቅጣጫ ይሰጣል። 2. ለወደፊቱ ህይወት ለማዘጋጀት፡ ስለ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት፣ እጮኝነት እና ጋብቻ መማር እነዚህን የህይወት ደረጃዎች በጥበብ እና በጸጋ ለመምራት የሚረዱ ጠቃሚ እውቀት እና ግንዛቤዎችን ያስታጥቃችኋል። ለወደፊት ግንኙነቶች ጠንካራ መሰረት እንደመገንባት ነው። 3. መንፈሳዊ ህይወታችን እንዲበለጽግ፡ እነዚህ ኮርሶች ክርስትና እንዴት ከፍቅር ግንኙነት ጋር እንደሚገናኝ ለመዳሰስ ልዩ እድል ይሰጣሉ። በፍቅር ህይወታችሁ ውስጥ እግዚአብሔርን ለማክበር የምትፈልጉ ከሆነ መንፈሳዊ መመሪያ እና ማበረታቻ ይሰጣሉ። 4. ወጥ ዕይታ ያለው ማህበረሰብ ይፈጠራል ፡ በእነዚህ ኮርሶች ላይ በመሳተፍ አልፎም የምታውቃቸውን የቅርብ ሰዎች በመጋበዝ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸውን ግለሰቦች በዙሪህ ታፈራለህ ። ይህ ማለት በቀላሉ መጥፎ ከሆኑ አቻ ግፊቶች እራስህ ታድናለህ ማለት ነው። 5. ተግባራዊ ምክሮችን ለመስጠት፡- የፍቅር ጓደኝነትን በተመለከተ ለማማከር ፍላጎት ካለህ /ሽ ተግባራዊ ምክሮችን በመጽሐፍ ቅዱሳዊ መመሪያዎች መሰርት አድርገው የትዳር ግንኙነቶችን ለማማከር ያግዛሉ። 6. በግንኙነትህ ኢንቬስት ለማድረግ፡- በመጨረሻም፣ ጊዜና ጥረትን በማፍሰስ ስለ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ እጮኝነት እና ጋብቻ ለመማር ጊዜን እና ጥረትን ማዋል ከእግዚአብሔር እና ከሌሎች ጋር ባለህ ግንኙነት ላይ ኢንቨስትመንት ነው። ሁሉም ግንኙነታችን ከስሜት ባለፈ በእውቀት የተደገፉ ቢሆኑ ውጤቱ ያማረ ይሆናል። ስለዚህ፣ እነዚህን ነጻ የመስመር ላይ ኮርሶች ለመውሰድ እያሰብክ ከሆነ፣ በሁሉም የህይወትህ ዘርፍ ላይ በጎ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል የግል እና የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ እየጀመርክ መሆኑን እወቅ። ክፍት በሆነ ልብ እና ለመማር ፈቃደኛ በመሆን ይግቡ፣ እና ሽልማቱን በእርግጥ ያገኛሉ! “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org ለመመዝገብ በሰርተፍኬት መማር እፈልጋለው ብለው ይጻፉልን @musupport ለበለጠ መረጃ 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 13 6🥰 3😱 1
በሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ #በነጻ የሚሰጡትን ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ እጮኝነት እና ጋብቻ የሚለውን ኮርስ መውሰድ የሚሰጠው ጠቀሜታ ምንድነው? 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉 @musupport ለበለጠ መረጃ 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
3
“እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።” — ኤፌሶን 2፥10 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 6🥰 2😱 2
💬💬💬💬💬💬 በነጻ ይማሩ!🧑‍🎓 እግዚአብሔርን የሚያስከብር ህይወት መኖር ይፈልጋሉ❓ 💁🏼‍♀ እንግዲያውስ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት♥ እና ክርስቲያናዊ ጋብቻ💍 በሚል ርዕስ በነጻ እያስተማረ ይገኛል። የእጅ ስልኮዎን📱 ወይንም ኮምፒውተር💻 በመጠቀም በኦንላይን መማር ይችላሉ✔️። ለመዝገብ በዚህ ያናግሩን🔻  @musupport
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” (ምሳሌ 19፡2)
www.missionaryuniversity.org ከዲፕሎማ በላይ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ⬇️ https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✅ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
"ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።" (መዝ 24፡1) 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 2🥰 1
“ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” — 1 ዜና 16፥34 — 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
10👍 4😱 1
" በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። " ( ቆላስይስ 3:2 ) 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
5👍 1
በዲፕሎማ ፡ በዲግሪ ና በማስተርስ ኦንላይን የእጅ ስልኮን በመጠቀም ትምህርት እንዴት መከታተል እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=fVw3_BoeWJA 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 3🥰 1
🎓 Missionary University Discover the difference: 1️⃣ Always Available: Need help or info? We're here 24/7! 2️⃣ Affordable Learning: Quality education that won't break the bank! Register Here 👉 https://bit.ly/3y46rtB Online Learning www.missionaryuniversity.org Contact us @musupport ☎️+251960840001 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
3👍 2
📚 Expanded Academic Offerings While our heart remains devoted to Theological Studies, Counseling Psychology, and Christian Leadership, our affiliation opens doors to a whole new world of opportunities. We are now delighted to offer Affiliated Christian Context Programs in: 🔹 Project Management: Develop the skills to lead and execute projects effectively. 🔹 Business Management: Equip yourself with the knowledge to thrive in the corporate world. 🔹 Social Work and Community Development: Create change and better futures for communities in need. Make a positive impact in the lives of individuals and communities. 📚www.missionaryuniversity.org Register to learn online 2016 E.C /2024 G.C https://bit.ly/3y46rtB For more info @musupport 📞+251960840001 Telegram channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
5👍 2🥰 1
የአፕልኬሽን አጠቃቀም የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
3👍 2🥰 2
" እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።" (ኤርምያስ 29 :12) 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
8👍 3
ስጦታዎችን ለእግዚአብሔር ክብር መጠቀም ሁል ጊዜ ስጦታ ካለ ሰጪ አካል እንዳለ ማሰብ ትልቅ ብልሀት ነው። ስለዚህ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁትን ስጦታዎች እና መክሊቶች እግዚአብሔርን ለማክበርና ሌሎችን ለማገልገል እንድጠቀሙ መልዕክታችን ነው። “ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤" (1ኛ ጴጥ 4፡10) 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 8 3
በእግዚአብሔር ታመኑ በሚመቻችሁ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ነገሮች አስቸጋሪ በሚመስሉበት ጊዜ ሁሉ  በእያንዳንዱ  የሕይወታችሁ እቅዶች ላይ እግዚአብሔርን ጣልቃ አስገቡ በፍፁም ልባችሁ በእግዚአብሔር ታመኑ ። “ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።”   ( ኤርምያስ 29፥11 ) 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
9👍 5
“ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።” — መዝሙር 3፥8 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 3🥰 1
🌟 አስደሳች ዜና! 🌟 ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አሁን በሞባይል ስልክ ወይም በኮምፒዩተር ብቻ በመጠቀም ትምህርትዎን ከቤትዎ ሆነው እንዲከታተሉ የሚያስችልዎትን የኦንላይን የመማር እድሎችን  ስናበስር  በታላቅ ደስታ ነው ። ሙሉ እውቅና ባገኘንባቸው  ዲፕሎማ፣ ዲግሪ  እና ማስተርስ ፕሮግራሞች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች፣ በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ፣ በስነ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ በአማርኛ እና በእንግልዝኛ ቋንቋ ተማሪዎችን  ተቀብለን እየመዝገብን መሆናችን እንገልጻለን! እውቀትዎን እና ችሎታዎን ለማሳደግ ይህንን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት። ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ይቀላቀሉ! 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  (ምሳሌ 19፡2) 📚www.missionaryuniversity.org ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
5👍 3🥰 1
በነጻ ይማሩ!    እግዚአብሔርን የሚያስከብር ህይወት መኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ክርስቲያናዊ ጋብቻ በሚል ርዕስ በነጻ እያስተማረ ይገኛል። የእጅ ስልኮዎን ወይንም ኮምፒውተር በመጠቀም በኦንላይን መማር ይችላሉ። 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” (ምሳሌ 19፡2) 📚www.missionaryuniversity.org ከዲፕሎማ በላይ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
9🥰 3👍 1
እያንዳንዱ ሰው በልዩ ልዩ ስጦታዎች እና ችሎታዎች በእግዚአብሔር የተፈጠረ ነው። “እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።” (ኤፌሶን 2፥10) በሰርተፍኬት ነፃ ይመዝገቡ 👉@musupport ከዲፕሎማ በላይ በክፍያ ይመዝገቡ 👉https://bit.ly/3y46rtB Online Learning www.missionaryuniversity.org ለበለጠ መረጃ @musupport ☎️+251960840001 👇👇👇👇👇👇👇 @Missionaryuniversity @Missionaryuniversit
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 5🥰 1
የተወደዳችሁ ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ሰርተፍኬት፣ዲፕሎማ፣ዲግሪ እና የማስተርስ ተማሪዎች በሙሉ ሰላም ለናንተ ይሁን። ትምህርታችሁን በፅናት ተምራችሁ ማግኘት ያለባችሁ እውቀት እንድታካብቱ እና ከራሳችሁ አልፋችሁ ለቤተክርስቲን እንዲሁም ለሀገር እንድትተርፉ በነገር ሁሉ እንድትበረቱ  እናሳስባለን ። ኮርሶችን በተሰጠበት ጊዜ ሰሌዳ በመጨረስ ፣ በቁርጠኝነት እና በትጋት የሚገጥማችሁን የህይወት ፈተና በማሸነፍ ወደ  ግባችሁ መድረስ ትችላላችሁ። ተነሳሽነት ይኑራችሁ ፣ ትኩረት ይኑራችሁ ፣ ትጋት ይኑራችሁ እና ለላቀ ስራ ጥረት አድርጉ! “ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው።”   ምሳሌ 12፥27)                         ከሚሽነሪ ዩኒቨርስቲ በሰርተፍኬት ነፃ ይመዝገቡ 👉@musupport ከዲፕሎማ በላይ በክፍያ ይመዝገቡ 👉https://bit.ly/3y46rtB Online Learning www.missionaryuniversity.org ለበለጠ መረጃ @musupport ☎️+251960840001 👇👇👇👇👇👇👇 @Missionaryuniversity @Missionaryuniversit
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 6🥰 4
Congratulations! Missionary University has been updated and now offers you the opportunity to study online from the comfort of your home using a mobile phone or computer. We offer diplomas in fully accredited disciplines, including undergraduate and graduate programs like counseling psychology, theology, Christian leadership, business management, project management, social work, and community development in a Christian context. We're excited to announce that we're accepting and registering students! What makes us different: 1. We offer efficient 24/7 service. 2. Our education comes at an affordable price. Register Here 👉 https://bit.ly/3y46rtB Online Learning www.missionaryuniversity.org Contact us @musupport ☎️+251960840001 👇👇👇👇👇👇👇 @Missionaryuniversity @Missionaryuniversity
Hammasini ko'rsatish...
4👍 2🥰 1
ከጉንዳን እንማር ጉንዳኖች በአስቸጋሪ ወራት ምግባቸውን በበቂ ሁኔታ ይሰበስባሉ። ሁል ጊዜ የሚኖሩት የእህል አውድማ ባለበት ቦታ ነው። የሰበሰቡት ምግብ እርጥብ ከሆነ ጸሐይ ላይ አውጥተው እንዲደርቅ ያደርጋሉ፡፡ ጸሐይ ላይ ለማውጣት ከራሱ ክብደት 62% በላይ ይሸከማል እንዲህም ሆኖ ብቻውን አይሰራም በትብብር ይሰራል። ጉንኖች የስራ ክፍፍል አላቸው ምግብ መሰብሰብ፣ ትንንሽ ጉንዳኖችን መንከባከብ፣ ጎጆን መከላከል እና መራባት የመሳሰሉ ልዩ ተግባራትን ያከናውናሉ። በተጨማሪም ጉንዳኖች እንቅስቃሴዎችን እንዲያቀናጁ እና አካባቢያቸውን እንዲዘዋወሩ በሚረዷቸው pheromones በሚባሉ ኬሚካላዊ ምልክቶች አማካኝነት ይገናኛሉ። በአጠቃላይ ጉንዳኖች በተለያዩ ስነ-ምህዳሮች ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ታታሪ ፍጥረታት ናቸው። ‛‛አንተ ታካች፥ ወደ ገብረ ጕንዳን ሂድ፥ መንገድዋንም ተመልክተህ ጠቢብ ሁን። አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት፤ መብልዋን በበጋ ታሰናዳለች፥ መኖዋንም በመከር ትሰበስባለች። አንተ ታካች፥ እስከ መቼ ትተኛለህ? ከእንቅልፍህስ መቼ ትነሣለህ?ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂት ታንቀላፋለህ፥ ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤ እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።’’ (ምሳሌ 6:6-11) 👉በነፃ ሰርተፍኬት ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport 📚www.missionaryuniversity.org በዲፕሎማ  : በዲግሪና በማስተርስ በክፍያ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 3🥰 3
“ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።” — ዮሐንስ 1፥3 👉በነፃ ሰርተፍኬት ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org በዲፕሎማ  : በዲግሪና በማስተርስ በክፍያ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
6👍 4
" መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።" —ራዕይ 1፡6— 👉በነፃ ሰርተፍኬት ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org በዲፕሎማ  : በዲግሪና በማስተርስ በክፍያ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
8👍 2
ፍርሃትን በእምነት ማሸነፍ ፍርሃትን በእምነት ማሸነፍ በክርስቲያናዊ ጉዞ ውስጥ መሰረታዊ ነገር ነው።  እንዴት ፍርሃትን ማሸነፍ እንችላለን በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች የተደገፈ ፡- 1. ፍርሃትህን ለይተህ እወቅ ፡- የሚገጥሙህን ፍርሃቶች ወይም ጭንቀቶች ተገንዝበህ በጸሎት በእግዚአብሔር ፊት አቅርባቸው።   “እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።”   _2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥7 2. እምነትህን አጠንክር፡ እራስህን በእግዚአብሔር ቃል፣ጸሎት እና ከሌሎች አማኞች ጋር ህብረት በማድረግ እምነትህን ገንባ።    “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።”   — ሮሜ 10፥17 3. በእግዚአብሔር ተስፋዎች ታመን፡ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ያሉትን የእግዚአብሔርን ተስፋዎች አስታውስ እና እግዚአብሔር እርሱን ለመፈጸም ታማኝ እንደሆነ እመን።     “እኔ ግን ፈራሁ በአንተም ታመንሁ።”   — መዝሙር 56፥3 4. በእምነት ጸልዩ፡- የልጆቹን ጸሎት የሚሰማና የሚመልስ አምላክ እንደሆነ በማወቅ አባ አባት በማለት ወደ እግዚአብሔር ቅረብ።     “እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።”   — ዕብራውያን 4፥16 5. ጭንቀትህን በእርሱ ላይ ጣል፡- ፍርሃትህንና ጭንቀትህን ለእግዚአብሔር አስረክብ፤ እርሱ እንደሚያስብልህና እንደሚደግፍህ እወቅ።     “እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”   — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 6. በእግዚአብሔር ሰላም ተመላለስ፡- በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት እና በሕይወታችሁ መገኘት በመታመን የሚገኘውን ሰላም ተቀበሉ።    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”   — ዮሐንስ 14፥27 7. በክርስቶስ አይዞህ፡ ብቻህን እንዳልሆንህ አስታውስ፣ ምክንያቱንም ክርስቶስ ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ነው፣ እና የእርሱ መገኘት ፍርሃትን ለማሸነፍ ብርታት ይሰጥሃል።     “ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።”   — ዘዳግም 31፥6 በእግዚአብሔር ተስፋዎች ላይ በመታመን፣ እምነትህን በመንከባከብ እና የእርሱን መገኘት በመፈለግ ፍርሃትን አሸንፈህ በእሱ ሰላም እና ጥንካሬ በልበ ሙሉነት መሄድ ትችላለህ። 👉በነፃ ሰርተፍኬት ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org በዲፕሎማ  : በዲግሪና በማስተርስ በክፍያ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 9🥰 2
ፍርሃትን በእምነት ማሸነፍ ፍርሃትን በእምነት ማሸነፍ በክርስቲያናዊ ጉዞ ውስጥ መሰረታዊ ነገር ነው።  እንዴት ፍርሃትን ማሸነፍ እንችላለን በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች የተደገፈ ፡- 1. ፍርሃትህን ለይተህ እወቅ ፡- የሚገጥሙህን ፍርሃቶች ወይም ጭንቀቶች ተገንዝበህ በጸሎት በእግዚአብሔር ፊት አቅርባቸው።   “እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።”   _2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥7 2. እምነትህን አጠንክር፡ እራስህን በእግዚአብሔር ቃል፣ጸሎት እና ከሌሎች አማኞች ጋር ህብረት በማድረግ እምነትህን ገንባ።    “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።”   — ሮሜ 10፥17 3. በእግዚአብሔር ተስፋዎች ታመን፡ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ያሉትን የእግዚአብሔርን ተስፋዎች አስታውስ እና እግዚአብሔር እርሱን ለመፈጸም ታማኝ እንደሆነ እመን።     “እኔ ግን ፈራሁ በአንተም ታመንሁ።”   — መዝሙር 56፥3 4. በእምነት ጸልዩ፡- የልጆቹን ጸሎት የሚሰማና የሚመልስ አምላክ እንደሆነ በማወቅ አባ አባት በማለት ወደ እግዚአብሔር ቅረብ።     “እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።”   — ዕብራውያን 4፥16 5. ጭንቀትህን በእርሱ ላይ ጣል፡- ፍርሃትህንና ጭንቀትህን ለእግዚአብሔር አስረክብ፤ እርሱ እንደሚያስብልህና እንደሚደግፍህ እወቅ።     “እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”   — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 6. በእግዚአብሔር ሰላም ተመላለስ፡- በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት እና በሕይወታችሁ መገኘት በመታመን የሚገኘውን ሰላም ተቀበሉ።    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”   — ዮሐንስ 14፥27 7. በክርስቶስ አይዞህ፡ ብቻህን እንዳልሆንህ አስታውስ፣ ምክንያቱንም ክርስቶስ ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ነው፣ እና የእርሱ መገኘት ፍርሃትን ለማሸነፍ ብርታት ይሰጥሃል።     “ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።”   — ዘዳግም 31፥6 በእግዚአብሔር ተስፋዎች ላይ በመታመን፣ እምነትህን በመንከባከብ እና የእርሱን መገኘት በመፈለግ ፍርሃትን አሸንፈህ በእሱ ሰላም እና ጥንካሬ በልበ ሙሉነት መሄድ ትችላለህ። 👉በነፃ ሰርተፍኬት ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org በዲፕሎማ  : በዲግሪና በማስተርስ በክፍያ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
እንዴት ጤናማ ያልሆነ ፍርሃትን በእምነት ማሸነፍ እንችላለን ?
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 2
ውስጣዊ ሰላም በተዘበራረቀ ዓለም ውስጥ የውስጥ ሰላም ማግኘት የመጽሐፍ ቅዱስ ዋና ጭብጥ ነው።  ውስጣዊ ሰላምን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል መመሪያ የሚሰጡ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባቦች እንመልከት ፡- 1. (ፊልጵስዩስ 4:6-7) "በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ወደ እግዚአብሔር አቅርቡ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ሰላም ነው።  አእምሮን ሁሉ የሚያልፍ ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።"     ይህ ጥቅስ ሰላምን ለማግኘት የጸሎትን እና ምስጋናን አስፈላጊነት ያጎላል።  ጭንቀታችንን ለእግዚአብሔር በመስጠት እና አመስጋኝ በመሆን ፣ በሁከት ውስጥም ቢሆን ከሰው ማስተዋል በላይ የሆነውን የእርሱን ሰላም ማግኘት እንችላለን። 2. (የዮሐንስ ወንጌል 14:27) "ሰላሜን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አትፍሩም።  "     ኢየሱስ ሰላሙን እንደሚሰጠን ቃል ገብቷል፣ ይህም ሰላም ዓለም ከሚሰጠው ጊዜያዊ ሰላም እጅግ በጣም የሚለይ እና የሚበልጥ ነው።  ይህ ሰላም በውጫዊ ሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ሳይሆን ከእሱ ጋር ካለን ግንኙነት የመነጨ ነው።  በዚህ የሰላም ስጦታ ምክንያት እንዳንጨነቅ ወይም እንዳንፈራ እንበረታታለን። 3. (ኢሳ 26:3) "በአንተ ታምነዋልና አእምሮአቸው የጸኑትን በፍጹም ሰላም ትጠብቃቸዋለህ።"     በሙሉ ልብ በእግዚአብሔር መታመን ፍጹም ሰላም ያስገኛል።  ትኩረታችን በእርሱ ላይ ጸንቶ ሲቆይ፣ በዙሪያችን ያለው ትርምስ ቢኖርም እርሱ ብቻ የሚያቀርበውን መረጋጋት ማግኘት እንችላለን። 4. (መዝሙረ ዳዊት 46:10) "ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ መካከል ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።"     ይህ ጥቅስ ዝም እንድንል እና የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት እንድናውቅ ያበረታታናል።  በሁከቱ መካከል፣ ለአፍታ ለማቆም፣ ለማሰላሰል እና የእግዚአብሔርን መገኘት ለመቀበል ጥቂት ጊዜ መውሰድ የሰላም እና የማረጋገጫ ስሜት ያመጣል። በእነዚህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆች ላይ በማሰላሰል እና በመተግበር፣ ግለሰቦች በህይወት ውዥንብር ውስጥ፣ በእግዚአብሔር ታማኝነት በመተማመን እና በተስፋዎቹ ውስጥ በማረፍ ውስጣዊ ሰላምን ማግኘት ይችላሉ። 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን  @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org ከዲፕሎማ በላይ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
15👍 7🥰 2
ጥያቄ? በተመሰቃቀለ ዓለም ውስጥ እየኖርን የውስጣዊ ሰላምን ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
Hammasini ko'rsatish...
2
የተወደዳቹ የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች በኦንላይን ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እንደሚከተለው አዘጋጅቶ እየላከ ይገኛል። እርሶም በኦንላይን #በነጻ ተምረው ይቀበሉ። 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” (ምሳሌ 19፡2) 📚www.missionaryuniversity.org ከዲፕሎማ -ማስተር በክፍያ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 6😱 1
የተወደዳችሁ የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም የቻናላችን ተከታታዮች ዩኒቨርሲቲያችን ከሰርተፍኬት እስከ ማስተር በተለያዩ ዲፓርትመንቶች እንደሚያስተምር ይታወቃል።  ስለሆነም አሁን ደግሞ ለየት ባለ ሁኔታ ከተማሪዎች ለሚነሱ መንፈሳዊ  ጥያቄዎች በቪዲዮ ወይም በጽሐፍ ለሁሉም የቻናላችን ተከታታዮች በሚጠቅም መልኩ መመለስ ስለምንፈልግ ማንኛውም መልስ እንዲሰጥበት የምትፈልጉትን መንፈሳዊ ጥያቄዎች ከታች ባለው ፎርም እንድጠይቁን እናሳስባለን። 👉https://forms.gle/nGcVY4SSkDqv66e19 “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” (ምሳሌ 19፡21) ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 19 2🥰 2
በነጻ ይማሩ! እግዚአብሔርን የሚያስከብር ህይወት መኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ክርስቲያናዊ ጋብቻ በሚል ርዕስ በነጻ እያስተማረ ይገኛል። የእጅ ስልኮዎን ወይንም ኮምፒውተር በመጠቀም በኦንላይን መማር ይችላሉ። 👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን @musupport “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org ከዲፕሎማ በላይ መማር ከፈለጉ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 33 9
Hammasini ko'rsatish...
7👍 4🥰 2