ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት
ይህ የቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፤ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ። በዚህ ገፅ ፦ 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች 👉 መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች 👉 ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች 👉የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል። ቤተ መጻሕፍትና ሚዲያ ክፍል ለመቀላቀል ➠ @felegeselam1
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
✨"የፕሌቶን እና የሲሴሮን እጅግ ውብ ጥበብ የተሞሉ የፍልስፍና አባባሎችን አንብቤያለሁ፥ ግን ከጽሑፎቻቸው በአንዱ ስንኳ “እናንት ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ” የሚል ቃል አላነበብኩም።" ቅዱስ አውግስጢኖስ
✨መንፈስ ቅዱስ በእኛ አድሮ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ አድርጎን እውነተኛ አምልኮን ለእግዚአብሔር ማቅረብ እንድንችልየሚያደርገን፣ በእርሱም ከጥፋት ክልል ወደ በረከት ክልል እንለወጣለን። መንፈስ ቅዱስ ከክርስቶስ ጋር እንድንተባበርና ከመለኮታዊ ባሕርይ በጸጋ ተካፋዮች እንድንኾን ያደርገናል፣ በቅድስናና በእውነት መንገድ እንድንመላለስ ያስችለናል። ታላቁ ቅዱስ ቄርሎስ
✨መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ ውስጥ ለመኖር እንድንችል ኀይልን የሚሰጠንና ሕይወትን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው። ያለ እርሱ ክርስቶስን መረዳትና በትክክል በእርሱ መኖር አይቻልም። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን የላከልን እንዲያጽናናን፣ እንዲያበረታን እንዲኹም የክርስቶስ ትምህርቶችን መማር፣ መረዳትና መጠበቅ እንድንችል ነው። መንፈስ ቅዱስ የጌታችን የኢየሱስን ክርስቶስ ሕይወት በእኛ እንዲኖር ያስችለናል። ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ
✨“ዘወትር በዐይንህ ፊት ፈሪሃ እግዚአብሔር ይኑር፤ ሕይወትና ሞት የሚሰጠውን አዘክረው፡፡ ዓለምንና በዓለም ያለውን ሁሉ ጥላው፤ ከሥጋ የሚመጣውን ደስታና ሰላም አትሻ፤ ለዚህኛው ኑሮ ሙትና ለእግዚአብሔር ሕያው ሁን፤ ለእግዚአብሔር ቃል የገባኸውን አትርሳ፤ ያም በፍርድ ቀን ካንተ ይፈለግብሃል፡፡ ረኀብን በጸጋ ተቀበለው፤ ተጠማ፥ ተራቆት፥ ንቁና በሐዘን የምትኖር ሁን፡፡ በልቡናህ አልቅስና ጩኽ፤ ለእግዚአብሔር የምትመች መሆን አለመሆንህን ፈትን፤ ሥጋህን ቀጥተህ ነፍስህን ታድናት ዘንድ፡፡” አባ እንጦንስ
✨"ያልተቀደሰ ጾም የአጋንንት ጾም ይመስላል እነርሱ ከምግብ የተለዩ በክፋት ሥራ ግን የተጠመዱ ናቸው።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿 ✨🌞ቶራ ሚድያ✨🌞 🏁 follow our sunday school media 📱 Youtube ⬅️ click here 📱 Tiktok 📱 Instagram አብርሂ ፈለገ ሰላም ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
@tora.media 1027 Followers, 0 Following, 6456 Likes - Watch awesome short videos created by tora media
✍"ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ ደስታና ተድላም ይሆንልሃል በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።" ሉቃ1÷4🔖የፊታችን ቅዳሜና እሁድ (ሰኔ 29/30) የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደመቀ መልኩ ከዋዜማው ጀምሮ በደብራችን ቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ ይከብራል። እርሶም በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ!!!! ✨🌞ቶራ ሚድያ✨🌞 🏁 follow our sunday school media 📱 Youtube ⬅️ click here 📱 Tiktok 📱 Instagram አብርሂ ፈለገ ሰላም ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.