cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ግጥም & ታሪኮች📚

ለግጥም አፍቃርያን በሙሉ የትም የሌሉ አዳዲስ ግጥሞችን እና ታሪኮችን ይዘን መተናል። *ግጥሞች *ትረካዎች *አባባሎች *የመፃህፍት ግብዣዎች ለማንኛውም አስተያየት እንዲሁም ስራችሁን ለመላክ @kidyona

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
641
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አለ ጠፋ ጠፋ የልቤ ላይ እሳት፣ አንተም እንደመቅረት፣ እኔም እንደመርሳት። #kezefen #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ 💚ሰናይ💛ቀን❤
Hammasini ko'rsatish...
#ላለፈ_ክረምት ገጣሚ:- ጋሽ አበራ ለማ አንባቢ:- ሲራክ ወንድሙ @siraaq ....... ብቻ እንዲያው ብቻ እንዲያው ድፍን ቅል ሰበራ፣ ውኃ ማንቀዳበት ጥሬ ማንሰፍርበት የልጅ ቢጤ ስራ መውደድም አንዴ ነው መጥላትም አንዴ ነው ሲያስለን የሚኖር ትዝብቱ ብቻ ነው። ..... #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
Hammasini ko'rsatish...
እኛ ስንዋደድ.mp31.41 MB
ለProfile የሚሆን አሪፍ #ስሜት መግለጫ ፎቶ 🖼🖼🖼🖼🖼🖼🖼🖼 @Bereket_meskele @Bereket_meskele
Hammasini ko'rsatish...
===="ባላገሩ ባላገር"==== ክፍል =10,,,,የቀጠለ ፀሀፊ #ፈቲ ተራኪ #ጂ2 ታዬ (GiGi T) @gtem_tarik @gtem_tarik @gtem_tarik 👈 share share "መልካም በዓል"
Hammasini ko'rsatish...
2.36 KB
===="ባላገሩ ባላገር"==== ክፍል =10 ፀሀፊ #ፈቲ ተራኪ #ጂ2 ታዬ (GiGi T) @gtem_tarik @gtem_tarik @gtem_tarik 👈 share share "መልካም በዓል"
Hammasini ko'rsatish...
1.22 MB
ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ትረካችን ሀሙስ የገና እለት ይጠናቀቃል ጠብቁን። 😊😊😊👍😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊👇👇👇👇 መልካም በዓል @yene_gtm @yene_gtm
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ትውልድ ሞኝ ነው አንጎለ ፈዛዛ፤ ወተት እየሸጠ አረቄ ሚገዛ.... 🥛🥛🍼. 🥃🍻🥃 ምን ታስባላቹ?? #ቀደምትግጥም F.comment 👉 @yuliyana16 #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ 💚ሰናይ💛ግዜ❤
Hammasini ko'rsatish...
አንዳዴ ግብራችን ከኛ ይፋለሳል፣ ሰውነት ተሽሮ ኦኮቴን ይመስላል፤ ልክ እንደ ኦኮቴ.... ሆዳችን ይገዝፋል! መስምያ እናጣና ጆሮ ጌጥ ይሆናል!!! ✍ መክሊት (የ16ቷ) #የግጥም_ቃና 👇👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ 💚መልካም💛 ምሽት❤
Hammasini ko'rsatish...
===="ባላገሩ ባላገር"==== ክፍል =9 ፀሀፊ #ፈቲ ተራኪ #ጂ2 ታዬ (GiGi T) @gtem_tarik @gtem_tarik @gtem_tarik 👈 share share
Hammasini ko'rsatish...
6.35 KB
#ገጣሚ Samuel የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ማህርነ እግዚኦ ማህርነ እግዜኦ ዘመን ያወጀልን የምድር ገሃነም እንካችሁ ተብሎ ስንቀበል ህመም ቆመን በደመነፍስ ሲገርፈን አየሩ እጅ ተዘርግቶ የታለህ እግዜሩ ስንል ስንማፀን ቸግሮን በጠና ወደሰማይ አፋፍ አንገታችን ቀና አርገን ስናለቅስ በቃ በለን ጌታ አታምጣብን ይብስ ✍ @Lanchisel ° ° JOIN US👇👇 @getem_besamuel @getem_besamuel
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.