Amharic Spritual Songs
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 339
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
🎙 🎶 የሀያላን ሁሉ / Yehayalan Hulu 🎶
👤 Hana Worku / Kingdom Sound Worship
Original Song By Pastor Tesfaye Gabiso
🕚 05:03 💾 4.70 MB
እርሱ #የሰው_ልጅ ወደ መባል ዝቅታ ወረደና እኛን #የእግዚአብሔር_ልጅ ወደ መባል ከፍታ ወሰደን ❤️
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊያድነን ሰው ሆኖ ተወለደ🤗🤗🎊🎊
እንኳን ለጌታችንና መዳኒታችን የልደት በአል በሰላም አደረሰን
🎙 🎶 ስላንተማ / Silantema 🎶
🛐 Live worship Dink Sitota 2018
@ Misrak Meserete Kiristos Church
👤 Betelhem Wolde / ቤቲ ወልዴ
🕖 07:08 💾 6.67 MB
በምድር ላይ ብዙ ከፍ ያሉ ስሞች አሉ
Polio ከእኛ በፊት ከፍ ያለ ስም እንደነበር ሰምተናል
AIDS ልጅ እያለን ከፍ ያለ ስም ነበር
Covid-19 ዘንድሮ ከፍ ያለ ስም ነው
ካንሰር በምድር ላይ ከፍ ያለ ስም ነው
ከነዚህ በላይ ደሞ ሞት የሚባል ከፍ ያለ ስም አለ
ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ ከእነዚህና ሌሎች ምድር ላይ ካሉ ስሞች ሁሉ በላይ ከፍ ያለ አንድ ስም አለ ይለናል!
እርሱም እ-የ-ሱ-ስ ይባላል።
በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
ፊልጵስዩስ 2:9
እነዚህ በምድር ላይ ያሉ ስሞች ከፍ የሚሉት መድኃኒት ወይም ክትባት እስኪገኝላቸው ነው። ሞት እራሱ ለእኛ ለአማኞች ጌታ ጋር የሚያደርሰን rideችን ነው።
ነገር ግን የእየሱስ ስም ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያለው። ይህም ለከፍታው ጥግ ወይም ተወዳዳሪ የለውም። ይህ ብቻ አይደለም፣ ቀጥሎ እንዲህ ይላል
ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
ፊልጵስዩስ 2:10
እነዚህ በምድር ላይ ያሉ ስሞች ብቻ ሳይሆኑ በሰማይም፣ በምድርም ከምድርም በታች ያሉ ሁሉ ለዚህ ስም ይንበረከካሉ፣ ይታዘዛሉ።
ስለዚህ ያስጨነቃችሁ ሁሉ በጌታ በእየሱስ ስም ፀጥ ይበል!
#Abenezer_Hailu
🎧 ALISHAM LELA (አልሻም ሌላ ነገር)
👤 ዘማሪ ተከስተ ጌትነት/TEKESTE Getenet
🕟 06:26 💾 5.85 MB
