cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

TIKVAH-ETH-SPORT

#join another our channel and group @tikvah_news @bisirate_fm @my_great_app @emdiber @emdiberhighschool ####### Offical Tikvah sport channel We have new sport channel for you ########################## # # # # # # # # # # Contact us in 0901200535

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
188
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የሉሲዎቹ የፊት መስመር አጥቂ ሎዛ አበራ በማልታው ሊግ ቢርኪርካራ መቆየት እንደማትፈልግ ወኪሏ ሳምሶን ናስሮ ተናግረዋል፡፡ ሎዛ አበራን ብዙ የፖርቹጋል እና የስፔን እንዲሁም የሌሎች ሀገራት ክለቦች ተጫዋቿን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቦላት ድርድር ላይ መሆኑዋን ወኪሏ ሳምሶን ናስሮ ተናግረዋል፡፡ ሙሉ ዝርዝር መረጃውን እንዲሁም ሌሎች ስፖርታዊ ዜናዎችን ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/KegA_bPH2Ik https://youtu.be/KegA_bPH2Ik @bisirate_fm @tikvahethiopiasport
Hammasini ko'rsatish...
➡️||28ተኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ⏰ #FULL_TIME ባየርሊቨርኩሰን 1 - 4 ወልቭስበርግ ፍራንክፈርት 3 - 3 ፍሬበርግ ብሬመን 0 - 0 ቦርስያሞንቼግላድባ @Bisirate_fm @tikvahethiopiasport
Hammasini ko'rsatish...
➡️|| 28ተኛ ሳምንት የጀርመን ቦንደስሊጋ ተጠባቂ ጨዋታዎች፦ ⏰ #FULL_TIME 🟡 ዶርትሙንድ 0⃣ - 1⃣ ባየርሙኒክ 🔴 #ኪሚች⚽️ 44' @Bisirate_fm @tikvahethiopiasport
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ የሚደረጉ የ28ተኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ⏰01:30 ዶርትሙንድ ከ ባየርሙኒክ ⏰3:30 ባየርሊቨርኩሰን ከ ወልቭስበርግ ፍራንክፈርት ከ ፍሬበርግ ብሬመን ከ ቦርስያሞንቼግላድባ @Bisirate_fm @Bisirate_fm @tikvahethiopiasport
Hammasini ko'rsatish...
27ተኛ ሳምንት የጀርመን ቦንደስሊጋ ጨዋታ ⏰ FULL_TIME ባየር ሙኒክ 5-2 ፍራንክፈርት @tikvahethiopiasport @Bisirate_fm
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር ዜና ተጨማሪ ሁለት ሰዎች በፕሪሜርሊጉ ከሚገኙ ሁለት ክለቦች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን Sky Sport ከደቂቃዎች በፊት ይዞት ወቷል። 996 ተጨዋቾች እንዲሁም የኮቺንግ ስታፍ አባላት ምርመራ አድርገው ከሁለት ክለቦች ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ መጠቃታቸው ተገልፃል። @tikvahethiopiasport @Bisirate_fm
Hammasini ko'rsatish...
የጀርመን ቡድንደስሊጋ የዚህ ሳምንት መርሀ ግብር ! የጀርመን ቡንደስሊጋ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ :: በዚህ ሳምንት ከሚጠበቁ መርሀ ግብሮች ውስጥ የበርሊን ታላቁ ደርቢ ዛሬ ምሽት የሚካሄድ ይሆናል :: ሙሉ የዚህ ሳምንት መርሀ ግብር በምስሉ ላይ ተገልጿል :: @tikvahethiopiasport @bisirate_fm
Hammasini ko'rsatish...
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,747 የላብራቶሪ ምርመራ ዘጠኝ (9) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 398 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 8 ወንድ እና 1 ሴት ናቸው። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ20 እስከ 49 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ቫይረሱ የተገኘባቸው 3 ሰዎች ከአዲስ አበባ (2 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው እና 1 ሰው የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው) ፣ 2 ሰዎች ከአፋር ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው) ፣ 1 ሰው ከሶማሌ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለውና በጅግጅጋ ለይቶ ማቆያ ያሉ) ፣1 ሰው ከትግራይ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው እና በማይካድራ ለይቶ ማቆያ ያለ)፣ እንዲሁም 2 ሰዎች ከአማራ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው እና መተማ ለይቶ ማቆያ ያሉ) ናቸው። የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦ • የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 5 • በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 2 • የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው - 2 ተጨማሪ መረጃ ፦ በትላትናው ዕለት 1 ሰው ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገመ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ ሶስት (123) ደርሷል። @tikvahe_news @tikvahethiopiasport @bisirate_fm
Hammasini ko'rsatish...
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የማልታ ሊግ መሰረዙን ተከትሎ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ የምትጫወትበት የሊጉ መሪ ቢርኪርካራ በ2020/21 የአውሮፓ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ እንደሚካፈል የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በዚህም ውሳኔ መሰረት ሎዛ አበራ በ2020/21 ከክለቧ ጋር ከቀጠለች የመጀመሪያዋ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የተጫወተች ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ትሆናለች። በታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች እየታደነች የምትገኘው ልጃችን ሎዛ በቀጣይ ዓመት በቢርኪርካራ በ2020/21 የውድድር ዓመት ውሏን ካራዘመች ብቻ ነው የምናያት። ምን አልባትም በሌላ የአውሮፓ ክለብ በቻምፒዮንስ ሊግ ላይ ልናያት እንችላለን። [Via ሶከር ሺንሺንቾ] @tikvahethiopiasport @Bisirate_fm
Hammasini ko'rsatish...
#PremierLeague የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዋትፎርድ ኮከብ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ እንደማይመለሱ በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ :: የክለቡ አምበል ትሮይ ዲኒ ከቀናት በፊት ወደ ልምምድ እንደማይመለስ በይፋ ማሳወቁ ሲታወቅ በትላንትናው እለት ከክለቡ በቫይረሱ የተያዙ ተጫዋች መገኘቱን ተከትሎ የክለቡ ሌሎች ተጫዋቾች ወደ ልምምድ እንደማይመለሱ እየገለፁ ይገኛሉ :: @tikvahethiopiasport @bisiratesport
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.