ማኅበረ ጽዮን⛪️
Kanalga Telegram’da o‘tish
2 950
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+167 kun
+7930 kun
Postlar arxiv
2 950
ይህን ቪዲዮ በአጋጣሚ አላዩትም…
በገዳማት፣ በገጠር አብያተ ክርስቲያናትና በአብነት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ከ3,500 በላይ ነዳያን፣ አባቶችና እናቶች የእርስዎን የድጋፍ እጅ ይጠብቃሉ።
ለ53 ዓመታት በታማኝነት ያገለገለው ማኅበረ ጽዮን በዚህ የበዓል ወቅት ያካሄደውን የበጎ አድራጎት ዘመቻ ለመደገፍ የበኩልዎን ይወጡ።
የድጋፍ አካውንቶች
አቢሲኒያ ባንክ
1365417 / 2121
ሕብረት ባንክ
1481111630915017
አሐዱ ባንክ
0008364120301
እርስዎ የሚያደርጉት Like እና Share ሌላ ሰው የሚዘረጋው የድጋፍ እጅ ሊሆን ይችላል።
Like ያድርጉ፣ Share ያድርጉ፣ መልዕክቱን ያድርሱ!
“ወርኃ ጳጉሜንን በበጎ ሥራ ሸኝተን፤ አዲሱን ዓመት በበረከት እንቀበል!”
#ማኅበረጽዮን #የበጎአድራጎትጥሪ #ጳጉሜን #በጎሥራ #Share #Ethiopia
2 950
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
ልጆቻችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ታሪክ የሚያውቁበት ታላቅ ዐውደ ርእይ
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናትከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!
