cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቀደምቶች በቆሙበት ቁም!!!

ከአመድ እሳት ከጃሒል ዒልም አይወሰድም

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

خطبة الجمعة؛ بعنوان: "هل يجوز التهنئة بأعيادهم" لفضيلة الشيخ حسن غلاو حسن -حفظه الله- التاريخ، ١٣ \ صفر \١٤٤٤هـ بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ "በበአላታቸው "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ይቻላልን?" በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሃፊዞሁሏህ በባህር ዳር መስጅደል ቡኻሪ ጷጉሜ ‐ 04 ‐ 2014 የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Hammasini ko'rsatish...
04–ጷጉሜ–2014_በበአላታቸው_እንኳን_አደረሳችሁ_ማለት_ይቻላልን_በሸይኽ_ሐሰን_ገላው_FormateConversion.mp35.17 MB
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የሱና ወንድምና እህቶቼ እንደምን ሰነበታች ሰላም ናችሁ አይደል??? እንግዲያውስ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ። የዛሬው እለተ ጁሙዓህ ማለትም በቀን 13 /2/1444هـــ በውዱ ሸይኻችን በሸይኽ አ/ሀሚድ አልለተሚይ አሏህ ይጠብቃቸውና የተደረገ ኹጥባ በጥሞና ያድምጡት!!! ርዕስ :– አሏህን መፍራት በውስጡ ከተጠቀሱ ነጥቦች መሃከል:– 1ኛ ለአሏህ እሚገባው የሆነን ፍርሃት መፍራት እንዳለብን 2ኛ ገድ ማየት ከሸሪዓ እይታ አንፃር ሽርክ ስለመሆኑ 3ኛ ማንኛውም በሽታ በራሱ ግዜ ካንደኛው ወደ ሌላኛው አካል የመተላለፍ አቅም እንደሌለው ወዘተ:::::::::::::: https://t.me/sadikawol
Hammasini ko'rsatish...
የእለተ_ጁሙዓህ_ኹጥባ_በውዱ_ሸይኻች_አብድል_ሀሚድ_አልለተሚይ_202209091336006.mp365.60 MB
👉 ከሀገራችን የሰለፍይ መሻኢኾች ጥቂቶቹ ✅⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼✅ 1ኛ ሸይኽ ሐሰን ገላው ባህር ዳር 2ኛ ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ሲልጢ (ለተሞ) 3ኛ ሸይኽ ዐ/ከሪም ጅማ (አምቡዬ) 4ኛ ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ 5ኛ ሸይኽ መሐመድ ሐያት ሐራ 6ኛ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ባህር ዳር 7ኛ ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል ኮምቦልቻ 8ኛ ሸይኽ ዓሊ አቡ ፊርደውስ መርሳ 9ኛ ሸይኽ ሑሴን ሙሐመድ  ሲልጢ  (መኪ) 10ኛ ሸይኽ ጧሃ  ኸድር    ጅማ ( አሰንዳቦ) እና ሌሎችም ይገኙበታል። ✅ እነዚህ እኔ የማውቃቸውና በአሁኑ ጊዜ በያሉበት ከአህሉል ቢድዓ ጋር ፊት ለፊት እየተጋፈጡ ያሉ ፣ ሰው ምን ይለኛልን የማይፈሩ ፣ ለዱንያዊ ጥቅም የማይበገሩ ፣ በሙብተዲዕ ጉሮሮ ላይ ተሰንቅረው ትንፋሽ ያሳጡ ፣ የሱናና የተውሒድ ባንዲራ ከፍ አድርገው የሚያውለበልቡ ፣ የዘሩት ፍሬ በየቦታው በቅሎ የሱና ብርሀን እያበራ የሽርክና የቢደዓ ጨለማ እየገፈፈ ያለ ሲሆን እነዚህን መከተል መመራት ነው። እነዚህንና መሰሎቻቸውን ማውገዝ ፣ መተቸት ፣ ክብራቸውን መንካት ፣ ስማቸውን ማጥፋት ጥመት ነው።  በልቡ የሱና ፍቅር ያለ ሰው ይወዳቸዋል። ልቡ የታመመበት ይጠላቸዋል። ↪️ የእነዚህን ክብር መጠበቅ የሱና ክብርን መጠበበቅ ሲሆን የእነርሱን ክብር መንካት ሱናን ለማጥፋት የሚደረግ ስውር ሴራ ነው። ✔️አላህ እኛንም እነርሱንም በሐቅ ላይ አኑሮ በሐቅ ላይ ሆነን እሱን የምንገናኝ ያድርገን። በእነርሱ ውዴታም ወደርሱ የምንቃረብ ያድርገን። http://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

💐የሙሓደራ ➖➖➖📚ግብዣ ➖➖📚ትንሽ ቆያት ከሉ ሙሓደራዎች መከካል #ይደመጥ ሼርም ይደረግ➖➖➖➖🎀📚➖➖➖➖📚📚🎀🎀💐💐💐🥀🥀 🎀የሰለፎች ጎዳና"📚 ♨️በሚል ርዕስ♨️ #በውዱ #ሸይኽ #ዩሱፍ #አሕመድ #ሃፊዘሁላህ በጎንደር ከተማ ለሚገኙ ሰለፍያ ጀማዓዎች ጥቅምት 16‐2012 የተሰጠ ትምህርት #ክፍል( #አንድ) ✍የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 📚🎀🎀🥀🥀🥀🌹🌹🌿🌿 🌹🎀🌿🌿 የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ https://t.me/umusaymen https://t.me/umusaymen
Hammasini ko'rsatish...
የሰለፎች_ጎዳና_ክፍል1_በሸይኽ_ዩሱፍ_አህመድ_ጎንደር.mp37.11 MB
★彡 ጀነትና ፀጋዎቿ 彡★ ቆየት ካሉት የሸይኽ አብዱልሀሚድ ምክሮች በውስጡ ከተዳሰሱት ጭብጠ ሀሳቦች ✔️የጀነትና የጀሀነም ጠቅላላ ትርጓሜ ✔️የጀነት አይነቶችና የጀሀነም አይነቶ ✔️የጀነት ፀጋዎችና የጀሀነም አስፈሪ ገፅታዎች ✔️የተለያዩ አንጃዎች በጀነትና ጀሀነም ላይ ያላቸው አቋም ቅምሻ 💥ጀሀነም ጥልቀቷ ከጀሀነም ጫፍ ላይ ሆኖ ድንጋይ ቢወረወር ለመመምዘግዘግ 70,000 አመት ይፈጅበታል በዚህም የጀሀነምን አስፈሪነት እንገነዘባለን 💥ጀነት የገቡ ሰዎች -አያረጁም -አይሞቱም -አይታመሙም -ሀሳብ ጭንቀት ትካዜ የለም -ሽንት ሰገራ ንፍጥ አክታ የለም -ራበኝ ጠማኝ ሆዴን ነፍኝ ቆረጠኝ ፈለጠኝ የለም -ደም ግፊት ኤች አይቪ ተቅማጥ ባክቴሪያ ኮሮና የሚባል ነገር የለም -እንደ ዱንያ ደበርሽኝ ደበርከኝ አረጀህ አረጀሽ ፈታሀኝ ፈታሁሽ የለም በፀጋዎች የተንበሸበሸችው ተናፋቂዋ ሀገር ጀነት 💥የጀነት ሴቶች-ሁሌም ድንግል ናቸው-እንደ ሰጎን እንቁላል የፀዱ-አይናቸውን በባላቸው የሰበሩ ሁሌም ባሌ ባሌ የሚሉ-አይናቸው ሰፋፊ የአይናቸው ነጫጩና ጥቁሩ ክፍል የደመቀ 💥ጀነት ውስጥ ባል ፊቱን በሚስቱ ጉበት ያያል ሚስቱም በባሏ ጉበት ታያለች 💥የጀነት ሴት አንድ ጊዜ ወደ ዱንያ እትፍ ብትል ዱንያን ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ በመልካም መአዛ ታውደዋለች 👌ሌሎችም በርካታ ርእሶች ተዳሰውበታል በጀነት አጓጊ ገፅታዎች እየተመሰጣችሁ በጀሀነም አስፈሪ ገፅታዎች እየተገሰፅን ከሸይኹ ፈገግ የሚያሰኝና ጥርስ የማያስከድን ማራኪ አቀራረብጋ ሊደመጥ የሚገባ ምርጥ ምክር https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh
Hammasini ko'rsatish...
voice.mp314.86 MB
ፕሮግራሙ ሊጀመር ነው ሊንኩን ሸር አድርጉት ባረከሏሁ ፊኩም ➷➴➘➴➷➘➴➷➘ https://t.me/kombolcha_selam_mesjd?videochat=761da1c6ef7fd8c933 እንግዶቻችንን ለማስተካከል ያክል፦ ❶ኛ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (ሀፊዞሁላህ)   ✅ ርዕስ፦ በሀቅ ላይ ፅና ብቻህን ብትሆንም እንኳ ❷ኡስታዝ ዩሱፍ ከባህርዳር (ሀፊዞሁላህ)  ✅ ርዕስ፦የመነሀጀሰለፍ ትርጓሜና መገለጫዎቹ ዋና እንግዶቻችን እስኪመጡ ሌሎች ወንድሞች ጋር ቆይታ እናደርጋለን። ወንድም አቡ ዒምራንን ጨምሮ ሌሎችም አሉ ኢንሻአላህ ተቀላቀሉን!!
Hammasini ko'rsatish...
የኮምቦልቻ ሰለፍዮች የመስጂደ ሰላም ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ። የመስጂዱ አካዉነት ቁጥር ፦1000492558889 አዩብ ንጉስ ፣ጀማል አሊ እና ሁሴን ከማል

ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ በኮምበልቻ ሰለፍዮች የተጀመረዉን የመስጂደ ሰላም ግንባታን ለማፋጠን የናተን የወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን ትብብር በመሻት ነው። وقال النبي صلى الله عليه وسلم : ( مَنْ بَنَى مَسْجِدًا بَنَى اللَّهُ لَهُ مِثْلَهُ فِي الْجَنَّةِ ) رواه البخاري ومسلم ሊንኩን ሸር እና ሰዎችን አድ በማድረግ ይተባበሩን

32:29
Video unavailable
🛑 «የአዲሶቹ ሙመይዓዎች አቋም ድሮና ዘንድሮ» ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼^> 💣#ክፍል_አንድ "ኢብኑ ሙነወር ትላንትና ዛሬ" ⁉️ትላንት እናስጠጋችኋለን ደመረኩሙላህ ሲላቸው የነበሩትን የመርከዙ ሰዎችን ወክሎ  ድንበር ታልፎባቸዋል ብሎ ከኛ ጋር ለመነጋገር ጥሪ እያደረገ ነው!!!! ⁉️የዶክተር ጀይላንን ሙብተዲዕነት ፍንትው ያለ ስላልሆነ የሸይኽ ኢብኑ ባዝ ንግግር እንደማይመለከተው ይነግረናል!!! ⁉️የሀገራችን መሻኢኾችን ጥላሸት እየቀባ ህዝብ ዳኛ ሆኖ ልንወያይ በኦንላይን ኑ ይለናል!!! ✔️ለማንኛውም የተጠቀሱትን ፁሑፎች አንብባችሁ ድምፁን ሰምታችሁ ፍረዱ እላለሁ!! ☞በቴሌግራም ለማግኘት እና ለመከታተል https://t.me/AbuYehyaAselefy/6068 https://t.me/AbuYehyaAselefy/6068 ☞በዩቲዩብ ለማግኘት እና ለመከታተል https://youtu.be/mpRXc7MFO1U https://youtu.be/mpRXc7MFO1U https://youtu.be/mpRXc7MFO1U ክፍል ሁለት ይቀጥላል....
Hammasini ko'rsatish...
_የአዲሶቹ_ሙመይዓዎች_አቋም_ድሮና_ዘንድሮ_ክፍል_❶_mpRXc7MFO1U_134.mp449.03 MB
የህያ አል ሓጁሪይ ና ጭፍራዎቹ ጉልህ ስህተት በመፈፀማቸው በአሊሞች ተተችቶዋል ክፍል 1 👇 https://youtu.be/K3JxD_WxV8s ክፍል 2 👇 https://youtu.be/vyb6iOMfrD8 ክፍል 3 👇 https://youtu.be/B1vbfXdE8Ok ክፍል 4 👇 https://youtu.be/kgBQMRGoSP8 ክፍል 5 👇 https://youtu.be/9RUp2g3uLx4 ክፍል 6 👇 https://youtu.be/BZByMknKS8Y ክፍል 7 👇 https://youtu.be/27pb8npCSAU ክፍል 8 👇 https://youtu.be/MmYX_iIWbcc ክፍል 9 👇 https://youtu.be/_2NeYF3mn6I ክፍል 10 👇 https://youtu.be/j74zHh_0XfE ክፍል 11 👇 https://youtu.be/X6Ff8aExPd0 ክፍል 12 👇 https://youtu.be/EzVLjc4UqR8 ክፍል 13 👇 https://youtu.be/CqvaGXjbhFw ክፍል 14 👇 https://youtu.be/vLC2i0H6J8w ክፍል 15 👇 https://youtu.be/Fg9ciUcPf-Q ክፍል 16 👇 https://youtu.be/Uf-Ny43_4ac ይቀጥላል………… https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/3784
Hammasini ko'rsatish...
የህያ አል ሓጁሪይ እና ጭፍራዎቹ ጉልህ ስህተቶች በመፈፀማቸው በአሊሞች ተተችተዋል ክፍል አንድ (01)

የ የህያ አል ሓጁሪይ እና ተካታዮቹ ስህተት የተጋለጠበት ተከታታተይ ትምህርት ነው ። Please don't forget to like,subscribe to our Channel Signal Private Messenger 🌐

https://signal.group/#CjQKICUBOA8M9Kf830YLegnY8iM9PzE6VXmSswLRhKVJ2G1zEhAfXSfv98WkqBiLswUFsKj4

Telegram Official Channel -🌐

https://telegram.me/UstazKedirAhmed01OnlyChannal8990

Telegram ፈታዋ Group -🌐

https://telegram.me/ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group

Telegram ደርስ Channel - 🌐

https://telegram.me/ABUJUWEYRIYAA

WhatsApp Group - 🌐

https://chat.whatsapp.com/GHYya3I0FoK8dvw7lwicrZ

Facebook Page - 🌐 fb.me/AbuZekeriya8 YouTube Channel - 🌐 http://www.youtube.com/c/AbuZekeriya Signal Private Messenger - 🌐

https://signal.group/#CjQKICUBOA8M9Kf830YLegnY8iM9PzE6VXmSswLRhKVJ2G1zEhAfXSfv98WkqBiLswUFsKj4

የቻናሉ link በመጫን በቅደም ተከተል የሚለቀቁ ትምህርቶችን ይከታተሉ (01) ወቅታው እና አንገብብጋቢ ፈታዋ (ጥያቄ እና መልሶች) ብቻ👇:

https://www.youtube.com/playlist?list=PLHB6Q6twno3MRu0rtw9wHLNpU2aEn5VfG

(02) የተለያዩ የኪታቦች ደርስ በታዋቂ ዱዓቶች; ኡስታዞች እና መሻይኾች ደርስ ብቻ የሚያገኙበት👇:

https://www.youtube.com/playlist?list=PLHB6Q6twno3N4ij-3JOvW288SgPaMBtXH?sub_confirmation=1

(03) በተለያዩ ጊዜአት በሱና ሰዎች የተደረጉ ሩዱዶች (መካሪ እና አስተማሪ መልሶች):👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLHB6Q6twno3PEFbruFlAFx6hja3IpRNVH

(04) የ ቁርዓን ግብዣዎችን የ ቁርዓን ግብዣዎች👇:

https://www.youtube.com/playlist?list=PLHB6Q6twno3PNRrlP1KMURj2vXSTY6gzB

(05) ጣፋጭ እና ማራኪ ሙሓደራዎች እንዲሁም ዲናዊ ምክሮች👇:

https://www.youtube.com/playlist?list=PLHB6Q6twno3NTzJWI7u5erZ7erHUnk6UC

(06) መስዓለቱ ኡዙር ቢል ጀህል በ ሸይኽ አቡ ዘር👇:

https://www.youtube.com/playlist?list=PLHB6Q6twno3OqmrpmsKkTct7XyJ8PEJu1

ቻናሉን ለወዳጅ ዘመዶ ያስተላልፉ ። እንዲሁም 1 አስተያየት ካላቹሁ በ ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልኝ 2 በትምህቱ ከተደሰቱ ለማቀረታታተት like ተጫኑት 3 ቀጥታ እኔን ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ በ signal messenger ላይ ግሩፕ አዘጋጅቼአለው በሱ ማገኘት ትችላላቹህ እኔን ።

Photo unavailable
በሸይኽ ዩሱፍ ተበሰሩ ➚➚➚➚➚➚➚➚➚ለሰለፍዮች አስደሳች ብስራት በርካታ መፅሃፎችን እየተረጎሙ እያቀረቡልን የሚገኙት የባህር ዳሩ እንቋችን ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ በቅርቡ ሁለት ወሳኝ መፅሃፎችን ያበረክቱልናል። 1ኛው «ሱፊዝም ከድንቁርና ምስሎች» የተሰኘ በታላቁ ኢትዮጵያዊ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ የተዘጋጀ ሲሆን 2ኛው ደግሞሰለፍይ በሆነው መንሃጅ ላይ የተመዩዕ ወንጀል❞ ይሰኛል። አዘጋጁም ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ ናቸው። ያ አላህ እንደት ደስ ይላል። ተምይዕና ባለቤቶቹ ጉዱ ፈላ። አንድ ኡስታዝ እንዲህ ብሎ ነበር። "ዛሬ ለሙመይዓ የምትከራከር ሆይ! ሙመይአዎች ነገ በኡለማዎች ሲበጠሩ ታፍራለህ" አጂብ ይሄው ሊቃውንቶች ማብራራታቸውን ቀጥለዋል ጆሮ ዳባ ልበስ ያለ ቢኖርም። አላህ ቅኑን መንገድ ያመላክተን!!! 📝 አቡ ዒምራን 【ⓐⓑⓤ ⓘⓜⓡⓐⓝ】 https://t.me/AbuImranAselefy/5696
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.