My felling
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉና ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን ማንኛውም አይነት ♥ፅሁፎች ♥ዘፈኖች ♥ፎቶዎች ♥ግጥሞች ♥ከየትም እያሰባሰብን እናቀርባለን። እዚህ የሚለቀቁ ፅሁፎች እኔ የተናገርኳቸው እና የፃፍኳቸው ብቻ አይደሉም። ከመፃፍ፣ከሶሻል ሚዲያ እና ከተለያዩ ሰዎች የሰበሰብኳቸው ጭምር ናቸው። For any comment use 👇👇👇👇👇 @abrish2324
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
304
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Hammasini ko'rsatish...
Zereabiruk_Semaw_Mene_Terefesh_a_ምን_ተረፈሽ_New_Ethiopian_Music_2019.mp48.67 KB
Hammasini ko'rsatish...
Mikyas_Chernrt_Girma_mogese_Nesh_ሚኪያስ_ቸርነት_ግርማ.mp31.13 MB
(እውቀትን ፍለጋ )
ሀገሬን ጠራኋት ፣ በጠቆረ ምላሴ
ስሟን ደጋገምኩት፣ እስክትወጣ ነፍሴ
ፅናቷን ላወድስ ፣ ሰንደቋን እያየሁ
ሃሳቤን ስጀምር ፣ በጭንቀት ተሰቃየሁ።
ምክንያቱን ለማወቅ ፣ከልቤ ሳጣራ
ለካስ አልተማርኩም ፣አይድለሁም ጠንካራ ።
እኔም ለሕይወቴ ሰጠኋትና ዋጋ
መንገዴን ጀመርኩኝ ፣እውቀትን ፍለጋ።
እግሮቼ ሲኳትኑ፣ ጠዋትና ማታ
ደከመኝ አላሉም ፣ ሕልማቸው እስኪፈታ።
ዓይኖቼም ቢሆኑ ፣ ከቶ አልፈዘዙም
በሀዘን ተከበው ፣ እንባ አላፈለቁም።
አየሽ ውዷ እውቀቴ - - -
አንቺን ፍለጋ ፣ ሁሉም ይዳክራሉ
በየቦታው ፣እንደዋዛ ይንከራተታሉ
አንድም ሳያስቀሩ፣ ሙያሽን ይዘክራሉ
እስክትመጪ ድረስ፣ የተስፋ ዳቦ ይጋግራሉ።
# ቤዚቾ
Hammasini ko'rsatish...
Mikyas_Chernrt_Girma_mogese_Nesh_ሚኪያስ_ቸርነት_ግርማ.mp31.13 MB