cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

The famous man

For any comment & for give new stories 👇👇👇 Never say.... @Pofle Sometimes may have memes for enjoying If u wanna ......... talk me .................... 👏❤❤ @Muba14692580 &World`s amazing fact

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
171
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አስገራሚ እውነት አንድሰውሲወለድ23ክሮሞሶም(የተመሳሳይነት ባህሪ) ከአባቱ እና 23 ክሮሞሶም ከእናቱ በአጠቃላይ 46 ክሮሞሶሞች ይዞ እንደሚወለድ ሳይንስ ያስረዳል። በቅዱስ ቁርአን ደግሞ ስለወንድ 23 ጊዜ እና ስለሴት 23 ጊዜ በአጠቃላይ 46 ጊዜ ተጠቅሷል። አስተያየታችሁን አድርሱን። @Pofle share&join @seyhnl
Hammasini ko'rsatish...
🇨🇳🇨🇳 🍵 በ ምዕራባዊ ቻይና የሚገኙ ሰዎች በሻያቸው ውስጥ በስኳር ፋንታ ጨው ይጨምራሉ።
Hammasini ko'rsatish...
1.ከሰው ልጅ በተጨማሪ ቁጥር መቁጠር የሚችል እንስሳት ምንድን ነው?......... መልሳችሁን አድርሱን✏✏✏✏✏ @Muba14692580 or @Pofle or @Oneloveforworld
Hammasini ko'rsatish...
🚶‍♀የሰዉ ልጅ አንድ እርምጃ ለመራመድ 200 ጡንቻዎችን ይጠቀማል። @seyhnl
Hammasini ko'rsatish...
💪 50 በ 100 የምሆኑ ወንዶች ግራ እጃቸዉን ይጠቀማሉ ከሴቶቹ አንፃር ስታዩ። @seyhnl
Hammasini ko'rsatish...
🧠 ነርቭ ሰላችን በሰከነድ ወደ 120 መትር ይጓዛል። @seyhnl
Hammasini ko'rsatish...
የቴስላ ኤሌክትሪክ መኪና እና የስፔስ ኤክስ የሕዋ ታክሲ ባለቤት Elon Musk በ185 ቢሊዮን ዶላር ሐብት የዓለም ቁጥር አንድ ሐብታም ኾኗል። ከ2017 ጀምሮ ሲመራ የነበረው የአማዞኑ ጄፍ ቤዞስ ተቀድሟል። ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ የየሀገራት የኤሌክትሪክ መኪና ፍላጎት ማደግ ኤለን መሥክን ጠቅሞታል። ግኝት እንዲህ ያስመነድጋል! Tesla CEO Elon Musk surpassed Amazon founder Jeff Bezos as the world's richest person. A jump in the price of Tesla stock lifted the value of his wealth on paper to more than $188 billion. Tesla shares rose more than 7% on Thursday, helping push Musk's net worth to $1.5 billion above Bezos' fortune. ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Hammasini ko'rsatish...
✅ Termux ምንድ ነው ✅ 🌹Termux ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲሁም ስለሚሰጠው አገልግሎት በአጭሩ ለማብራራት ያክል፦ 🌹Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የAndroid Hacking መተግበሪያ ሲሆን Command LineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ Command በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #Hack ማድረግ እንችላለን! 📌Termux ተጠቅመን... ◾️ Brute Force Hacking ◾️ Social Enginnering ◾️ Web Hacking ◾️ SMS Hacking ◾️ Call Logs Hacking ◾️ Android Camera Hacking ◾️ Web cam Hacking ◾️ Password Attacking ◾️ IP tracking ◾️ Wifi Hacking ማድረግ እንችላለን! Command በመፃፍ #Hack ማድረግ እንችላለን! ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ➖❇️ ❇️➖ ⁣ ⁣⁣ ⁣ 12/02/2🌻13 አ.ም ➖❇️ ❇️➖ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Hammasini ko'rsatish...
የመጀመሪያው የSMS መልእክት ለሙከራ የተላከው December 1992 ሲሆን በSema ግሩፕ የSoftware ንድፍ አውጪው Neil Papwoth የተላከው ይሄ መልዕክት በUK ውስጥ በሚገኘው Vodafone የGSM Network ላይ “Merry Christmas” የሚል መልእክት ነበር ይሄን መልዕክት ለመላክ ኮምፒተርን የተጠቀመ ሲሆን መልዕክቱን ለመቀበል Orbitel 901 ሞባይል ስልክ በመጠቀም የVodafone ሰራተኛ የተላከውን SMS መልዕክት ለመጀመሪያ ግዜ መቀበል ችሏል** ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ 💢💢 ⁣ ⁣⁣ ⁣ 07/02/2🌻13 አ.ም ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Hammasini ko'rsatish...
አሜሪካ፡ በአሪዞና ሾፌር አልባ ታክሲዎች ሥራ ጀመሩ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ መኪናዎቹ ሾፌር ባይኖራቸውም ከርቀት በተገጠመላቸው መቆጣጠርያ ክትትል ስለሚደረግላቸው ለደኅንበት አስጊ አይደሉም ተብሏል፡፡ በስልካቸው መተግበርያ የሚጠሯቸው ታክሲዎች ተሳዳቢ ሾፌር፣ መልስ የሚያረሳሳ ረዳት የላቸውም፡፡ በቃ መኪናው ውስጥ ማንም የለም፡፡ መሪው አለ፤ ሾፌሩ የለም፡፡ የሚሳፈሩት ሰው አልባ ባዶ መኪና ውስጥ ነው፡፡ ይህ ከጥቂት ዐሥርታት በፊት የሳይንስ ፊክሽን የሚመስል ሐሳብ ነበር፡፡ አሁን ዕውን ሆኗል፤ ወይም እየሆነ ነው፡፡ አሁን መተግበርያውን በስልክዎ በመጫን ሰው አልባ ታክሲ ጠርተው ተሳፍረው የፈለጉበት መሄድ ይችላሉ፡፡ እንደ ራይድ፣ ኡበር፣ ፈረስና ታክሲዬ አገልግሎቶች ማለት ነው፡፡ ልዩነቱ በነዚህ የዌይሞ ታክሲዎች ሾፌር አለመኖሩ ነው፡፡ አካባቢያቸውን በፍጥነት በካሜራና በራዳር ተመልክተው ውሳኔ የሚሰጡ ሮቦት ታክሲዎች ከአደጋ የራቁ ናቸው ተብሏል፡፡ የትራፊም መብራትን አክብረው፣ ለእግረኛ ቅድሚያ ሰጥተው ‹30 የሆነው በምክንያት ነው› እያሉ በሰላምና በጤና ተሳፋሪዎቻቸውን ያደርሳሉ፡፡ ለምሳሌ ያልተጠበቀ መንገድ በአደጋ ምክንያት ቢዘጋ ተለዋጭ መንገድ የሚያመቻቹ ቴክኖሎጂዎች የተገጠሙላቸው ናቸው፡፡ ሞገደኛ ሾፌር ከፊት ለፊት ቢያጋጥማቸውም ፍሬን አፍነው ይዘው ማሳለፍ ይችላሉ፡፡ በሾፌር አልባ ታክሲዎች አገልግሎት ደንበኞቹ እንደሚረኩም ተስፋ አድርጓል፡፡ ዌይሞ 600 ታክሲዎች አሉት፡፡ ሾፌር አልባ ታክሲዎች በተለይ በወረርሽኝ ዘመን ከሰው ቅርርብን ስለሚያስወግዱ ተመራጭ ይሆናሉ ተብሎ ታስቧል፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ለመላክ ሾፌር አልባ ታክሲዎችን መተማመን ጀምረዋል፡፡ ቀጣዩ የኩባንያው እቅድ አገልግሎቱን ወደ ሌሎች የአሜሪካ ከተሞች ማስፋፋት ይሆናል፡፡ ጉጉል እንደ ቴስላ ሁሉ ላለፉት ዐሥር ዓመታት በሾፌር አልባ መኪኖች ዙርያ አዲስ ነገር ይዞ ለመምጣት ሲተጋ ነበር፡፡ ለዚህም ሲል ራሱን የቻለና ሾፌር አልባ መኪናዎችን የሚያቀርብ ኩባንያን ዌይሞን የመሰረተው፡፡ @BBC News አማርኛ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ 💢💢 ➖❇️ ❇️➖ ⁣ ⁣⁣ ⁣ 06/02/2🌻13 አ.ም ➖ ➖ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Hammasini ko'rsatish...