cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

💻tech&memes😂

🇪🇹 ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ tech&memes 🇪🇹 🙋WELCOME. ▣Hacking ▣new music ▣fun memes ▣Wifi Cracking ▣Mobile Tips ▣Programing ▣Rooted Files ▣Game & Apps ▣Daily Tech News Best pps For Group link @Ethiopianhacking2 For admin @tesfu123 inbox 💡 የ Technology እውቀቶን ያሳድ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👁‍🗨የአይን ጨዋታ ✨ስንት ሰዎች ይታያሉ?? ✨ቀድሞ ያወቀ ለሌሎች ሼር ያድርግ! 🌾! የአይን ጨዋታ ! 🌾
Hammasini ko'rsatish...
✳️ሰላም የELA TECH ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን ስለሳተላይት እናያለን! 🔺ሳተላይት ምንድ ነው? ➠ 🛑 ሳተላይት ማለት Space ላይ የሚሽከረከር እቃ ሆኖ ከመሬት Signal ተቀብሎ የመጣለትን Signal Amplify አርጎ ወደ መሬት መልሶ የሚልክልን መሳሪያ ነው። ➠ 🛑 ሁለት የሳተላይት አይነቶች ሲኖሩ እነዚህም Passive እና Active ይባላሉ። Passive የምንለው ከአንድ የመሬት መአዘን ወደ ሌላኛው የምድር ክፍል Microwave Signal ተቀብሎ የሚልክ ሲሆን ለምሳሌ በተፈጥሮ ጨርቃ Passive ነው። ➠ 🛑 Active የሚባለው በአለም ላይ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን Microwave Signal ወደ Space ልኮ የተላከውን Signal ሳተላይቱ Amplify አርጎ መልሶ ወደ መሬት የሚልክልን ነው። Active ሳተላይት ላይ Antenna System, Transmitter, Power Supply, Receiver እና የመሳሰሉት ኮምፖነንቶችን ይይዛል። ➠ 🛑 ለመጀመሪያ ጊዜ ሳተላይትን ሀገር Soviet union (Russia) ስትሆን ይሄም የሆነው በ1957 ነው። ስሙም Sputnik 1 ተብሎ ይጠራ ነበር። ይህ ሳተላይት 58cm Diameter ሲኖረው 4 antenna እንዲሁም አነስተኛ ሞገድ (low frequency) የሆነ Signal ነበረው። Signal ያስተላለፈው ለ22 ቀን ሲሆን ከዛ በሃላ ባትሪው አልቆ ከጥቅም ውጪ ሊሆን ችላል። ➠ 🛑 በቀጣዩ አመት አሜሪካ ያስወነጨፈችው ሳተላይት ከመጀመሪው አንጻር ስኬታማ የሆነ ነበር። ይህች ሳተላይት የድምጽ ሞገድ ያስተላለፈች ሲሆን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የ አሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት Dwight D. Eisenhower ለአለም ህዝብ "Peace on earth and good will toward men everywhere." የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ችለው ነበር። ➠ 🛑 ከዚህ በሃላ የተለያዩ ሀገራት የተለያዩ አይነት ሳተላይቶችን ሰርተው ማስመንጠቅ እና ማምጠቅ ችለዋል። በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ ከ 2000 በላይ ሳተላይቶች በጠፈር ላይ ይገኛሉ። በ ኢኮኖሚ ደካማ የሆኑ ሀገራት ሳተላይትን ከበለጸጉ ሀገራት እየተከራዩ ይጠቀማሉ። ለምሳሌ ሀገራችን ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በኪራይ የምትጠቀም ሲሆን ከጥቂት አመታት በሃላ የራሳን ለመስራት እየታተረች ትገኛለች። ➠ 🛑 በነገራችን ላይ ሳተላይትን መስራት ብቻውን ዋጋ የለውም የተሰራውን ሳተላይት የማመንጠቂያ መዐከል ያስፈልገዋል። ይሄ የመንኮራኮር ማመንጠቂያ ማእከል ያላቸው ሀገራት በጣት የሚቆጠሩ ሲሆን አብዛኛው የአለም ሀገራት የ ሩሲያ እና የአሜሪካንን ማመንጠቂያ ስፍራ ይጠቀማሉ። ከቅርብ ጊዜያት ጀምሮ ከመንግስት አልፎ የግል ኩባንያዎችም በዚህ ዘርፍ ላይ በስፋት ተሰማርተዋል። ➠ 🛑 እንዴት ትርፋማ ይሆናሉ ብሎ የሚያስብ ይኖራል። እንዴት መሰላቹ የተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያውች በየአመቱ የሚከፍሉት ገንዘብ አለ ለሳተላይቱ ባለቤቶች። ➠ 🛑 ለምሳሌ EBS Ethio sat ላይ ይጠቀማል በዚህ ምክንያት በየአመቱ ከ500000 ብር በላይ ይከፍላል። አብዛኞቹ የ አፍሪካ ሀገራት የተቃዋሚዎቻቸውን ቻናል Jam አድርጎ ማጥፋት ሲያቅታቸው በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላሮችን ለ ሳተላይት ባለንብረቶች እየከፈሉ ከአየር ላይ ያስወርዳሉ። ➠ 🛑 በሀገራችን ሁኔታም ይሄ በስፋት የተለመደ ነው። በፊት ESATን የመሰሉ የመንግስት ተቃዋሚ ቻናሎችን ለማውረድ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶላሮችን እያወጡ neber. ➺➤🔰 የ youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ 👇👇 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1d7LA ══════❁✿❁ ════════ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ◈◂▴△ ELA | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈ 🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨 be
Hammasini ko'rsatish...

JOIN💿 @MUSIC_ETHIOPIAN ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Hammasini ko'rsatish...
JOIN💿 @MUSIC_ETHIOPIAN ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Hammasini ko'rsatish...
📃• ቢገፉኝ ፍቅር ማሳየት በይቅር ልቆ መገኘት ! ለ PROFILE PICTURE JOIN💿 @MUSIC_ETHIOPIAN ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Hammasini ko'rsatish...
JOIN💿 @MUSIC_ETHIOPIAN ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Hammasini ko'rsatish...
📃• ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን ! ለ PROFILE PICTURE JOIN💿 @MUSIC_ETHIOPIAN ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Hammasini ko'rsatish...
​​​​​​👤• ROPHNAN ||| ሮፍናን 🎵• SOST ||| ሦሥት ━━━━━━━━━━━━━ ➠ RELEASED: 2021 ➠ GENRE: Ethiopian ➠ TYPE: EDM album ➠ TRACKS: 03 ➠ FORMATS: MP3 ➠ CHANNEL: @MUSIC_ETHIOPIAN ━━━━━━━━━━━━━━━
Hammasini ko'rsatish...

የፍልስጤም ምድር ፍልስጤም በደቡብ ምዕራብ የኢስያ አህጉር የሚገኝ አገር ሥም ነው። በሰሜን በኩል ሊባኖስ፣ በሰሜን ምሥራቅ ሶሪያ፣ በምሥራቅ ዮርዳኖስ፣በደቡብ የቀይ ባህር፣ በደቡብ ምዕራብ የግብፁ የሲናእ በረሃ፣ እንዲሁም በምዕራብ በኩል ደግሞ የሜዴትራኒያን ባህር ያዋስኑታል። ይህ ምድር በሰው ልጅ የሥልጣኔ ታሪክ ዉስጥ ቀደምቱ የተመዘገበበት ሲሆን ከአሥር ሺ ዓመታት በፊት የተመሠረተችው የኢያሪኮ ከተማ የምትገኝበት ነው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በአካባቢው ከነዓኖች እና ፈለስጢኖች በመባል የሚታወቁትና ኋላ ላይ ከቀደምት የአካባቢው ሰዎች ጋር የተዋሃዱት የባህር ስደተኞች ይኖሩበታል። ኋላም አካባቢው በሮማውያን፣ በሞንጎላውያንን እና በክርስቲያን መስቀለኞች ተደጋጋሚ ወረራ ደርሶበታል። ከሰባተኛው መቶ ክፍለዘመን ጀምሮ ደግሞ አብዛኛው የፍልስጤም ምድር ነዋሪ እስልምናን ተቀብሎ ዘልቋል። እስከ 1917 የሙስሊም ኸሊፌት አገዛዝ መውደቅ ድረስም የሙስሊም ግዛት አካል ሆኖ ቆይቷል። በዚህ ዓመት ዉስጥ የሰፊው ኢስላማዊ መንግሥት መሪና አስተዳዳሪ የነበረው የኦቶማን አገዛዝ ወደቀ። ይህንንም ተከትሎ የኢስላማዊው መንግሥታት አካል የነበረችው ፈለስጢንም በብሪታኒያ የቅኝ አገዛዝ ሥር ወደቀች። ብሪታኒያም አይሁዶችን በፍልስጤም ምድር በማስፈር የፅዮናውያን ህልም ለማሳካት ተባባሪ ሆነች። በ1948 በፍልስጤም ምድር የብሪታኒያ አገዛዝ አበቃ። ብሪታኒያ ስትወጣ አካባቢውም በነባር የዐረብ ህዝቦች እና በስደተኞቹ አይሁዶች መካከል ዉዝግብ ይነሳበት ጀመር። ዉዝግቡ ሰፍቶ ጦርነቶችም ተካሄዱ። ፅዮናውያን የምዕራቡ ዓለም ሙሉ ድጋፍ ነበራቸው። በመጨረሻም 900 ሺህ የቀደምት የከነዓን፣ የፊለስጢን እና እስልምናን ከተቀበሉ በኋላ በአካባቢው ሠፍረው የነበሩ የዐረብ ጎሣዎች ከአካባቢው እንዲፈናቀሉ ከተደረገ በኋላ ከ77 በመቶ በላይ በሚሆነው የፍልስጤም መሬት ላይ የፅዮናዊት “ኢስራኤል መንግሥት” ተመሠረተ። የአይሁዶች መስፋፋት ቀጥሎ በ1967 ዓ.ል በተካሄደው ጦርነት “ኢስራኤል” በዚያን ጊዜ በጎረቤት አገራት ሲተዳደሩ የነበሩ ተጨማሪ የፍልስጤም ግዛቶችን ተቆጣጠረች። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መላ ፍልስጤምን ለመቆጣጠርና የሶሪያ፣ የሊባኖስ እና የግብፅ ግዛቶችን ለመንጠቅ “ኢስራኤል” ቀጥተኛ የሆነ ወታደራዊ ኃይል ስትጠቀም ቆይታለች። ሆኖምግን የመስፋፋት ዓላማዋን ተከታታይ የሆነ ህዝባዊና ወታደራዊ መቋቋም ገድቦታል። በዚህና በመሰል ጉዳዮች አካባቢው ዛሬም ድረስ የዓለማቀፍ ሚዲያ ትኩረት ስቦ ይገኛል። በዚህ አጭር መጣጥፍ የዚህን ትግል ባህሪ በመጠኑ እንዳስሳለን። ፍልስጤምን ህዝቦቿን ለመተዋወቅ እንሞክራለን። ስለ ፅዩናዊነት እና ፅዮናዊ መንግሥት እንዲሁም ከ80 ዓመት በላይ ስለዘለቀው የአካባቢው ዉዝግብ በጥቂቱ እንቃኛለን። ፍልስጤም – ሥሙ እና ትርጉሙ የፍልስጤም፤ በዐረብኛ ደግሞ የ“ፈለስጢን” ምድር ሥሙን ያገኘው ከክርስቶስ ልደት በፊት ከደቡብ ግሪክ ደሴቶች ተነስተው ወደዚያ በተሰደዱ የሜዴትራኒያን ባህር ስደተኞች ነው። ስደተኞቹ “የባህር ህዝቦች” በመባል ይታወቃሉ። በቀደምት ጥንታዊ የግብፅ ሥነፅሑፎች ዉስጥ “ፈለስጢ” በመባል የሚታወቁ ሲሆን “ን” የመጣችው በኋላ ላይ ምናልባት ሥሙን ለማግነን ተብሎ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይገመታል – ፈለስጢን። ምድሩ ቀደምት ላይ የከነዓን ምድር በመባል ነበር የሚታወቀው። ኋላ ላይ ግን የአዲሦቹን የባህር ሰዎች የሰፋሪዎቹን ሥም በመውሰድ “ፈለስጢን” ሊባል ችሏል። በሙስሊሞቹ የበርካታ ምዕተ ዓመታት የአካባቢው አገዛዝ ታሪክ ዉጥ ፈለስጢን “ቢላደ ሻም/ የሻም ምድር” ወይም “ታላቋ ሶሪያ” ተብሎ የሚጠራው ግዛት አካል የነበረ ሲሆን በዚያ ጊዜ በነበረው አጠራር ክፍለግዛቱ “ጁንድ” በመባል ይታወቅ ነበር። የፍልስጤም ክፍለግዛትም የዛሬውን የፍልስጤም ግዛት አብዛኛውን ክፍል ያካተተ ነበር። የፍልስጤም አዲሱ ድንበር የተሰመረው በብሪታኒ የቅኝ አገዛዝ ዘመን (1918-1948) ሲሆን ይህም የሆነው የተበታተነውን የሙስሊሙን የኦቶማን አገዛዝ ግዛቶች ለመቀራመት ፈረንሳይ እና ብሪታኒያ ባደረጉት የ “ሳይኬስ ፒኮት/Sykes-Picot” ስምምነት ጊዜ ነበር። በሶሪያ እና በሊባኖስ በኩል ያለው ድንበሩ ደግሞ የተሰመረው በ1920 እ.ኤ.አ. በተደረገው የፈረንሳይ-ብሪታኒያ ስምምነት ነው። ከዮርዳኖስ ጋር የሚያዋስነው ድንበር ደግሞ የተሰመረው በ1922 በብሪታኒያ ከፍተኛ ኮሚሽነሮች ሲሆን ከግብፅ ጋር የሚዋሰነው ድንበሩ ደግሞ የተካለለው በ1908 በኦቶማን ኸሊፋዎች እና በግብፅ ገዢዎች መካከል በተደረገው ስምምነት ነበር። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የፍልስጤም ምድር ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምዕራብ የሚገኘው አካባቢ እና ከደቡብ ሊባኖስ ተራራ ቀጥሎ ያለውን ምድር አካቶ ይገኛል። ይቀጥላል. @ethiotechonly
Hammasini ko'rsatish...
ካሞን17 የተሰኘው ቴክኖሞባይል በኤ አይ በታገዘው የላቀ ፎቶ የማንሳት አቅሙ መሪነቱን ማሳየቱ ተገልጿል፡፡ እንደ ታዋቂው ካውንተር ፖይንት ሪሰርች ኢንስቲቲዩት የቅርብ ጊዜ ሪፖርት መሠረት፤ ቴክኖ ሞባይል ገበያው ላይ ካሉ ጥቂት የዘመናዊ ስልክ አምራች ድርጅቶች መካከል በላቀ የኤ አይ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ጥራት ያለው የቋሚ እና የተንቀሳቃሽ ምስሎችን በተሻለ መልኩ መቅረፅ የሚያስችሉ ስልኮችን ማምረት ከቻሉ ድርጅቶች መካከል ተመድቧል። በሪፖርቱ የዘመናዊ ስልኮች እና የካሜራ ጥራት እድገት አንዱ በሌላኛው እድገት ላይ የተመረኮዘ ሲሆን፥ ይህም እያደገ ባለው የኤ አይ ቴክኖሎጂ ልህቀት ላይ ይወሰናል ነው የተባለው። እየጨመረ ያለው የካሜራዎች ጥራት መሻሻል ሂደት ወደ አምስተኛ ትውልድ (5ጂ) ዘመን የሚያሻግር ሲሆን፥ የሰው ልጅ በአይኑ ማየት ከሚችለው ጥራት ጋር መስተካከል የሚችሉ የስልክ ካሜራዎች እስከሚፈበረኩ ድረስ ሂደቱ ይቀጥላልም ነው ያለው በሪፖርቱ። በአሁኑ ወቅት የኤ አይ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች ረጃጅም የመተግበሪያ መመሪያዎችን ማንበብ ሳይጠበቅባቸው ውስብስብ የሆኑ ነገሮችን በስልካቸው መስራት አስችሏቸዋል። እንዲሁም ብዙዎች ያለችግር ከጀርባ ያለ አካባቢን ማስወገድ፣ መቀነስ እና ለእይታ እንዳይረብሽ አካባቢን መቀነስ እንዲሁም የሰውነትን አቀማመጥ ወደተፈላጊው ቦታ ማስተካከል ችለዋልም ተብሏል። ይሄው የቴክኖ ካሞን 17 ስልክ እጅግ ዘመናዊ የሆነውን የTAIVOS ምስል ጥራት ቴክኖሎጂ በመጠቀም ደንበኞች በአስቸጋሪ ቦታዎች ላይ ሳይቀር ጥሩ ምስሎችን ማንሳት እንዲችሉ ያደርጋል ነው የተባለው። በዚሁ በካሞን 17 ላይ የሚገኘው የምሽት ላይ ፎቶ ማንሻ ተጠቃሚዎች ጨለም ባለ ቦታ ላይ ሆነው ማንሳት የሚያስችላቸውን TAIVOS ቴክኖሎጂን ያካተተ ሲሆን፥ ቴክኖሎጂው በ1.3um ካሜራ ዝቅተኛ የብርሃን መጠን ያለውን አካባቢ ጥራቱን ከፍ በማድረግ ጥራት ያለው ፎቶ ማንሳት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡ የካውንተር ፖይንት እንደተነበየው የኤ አይ ቴክኖሎጂ የተካተተባቸው ግልጋሎቶች እና ፈጠራዎች ውጤት አምራች የሆኑ ዘመናዊ ስልክ አምራቾች ገበያው ላይ ልዩ የሆኑ ምርቶችን ይዘው እንዲገኙያደርጋቸዋል፡፡ ስልኩ የስምንት ጂቢ ራም እና የ256 ጂቢ ሮም የተገጠመለት ሲሆን፥ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የ5 ሺህ mAh ባትሪ ተገጥሞለታል፡፡ ባትሪው በአሳቻ ሰዓት ላይ ቢያልቅ “የፍላሽ ቻርጅ ቴክኖሎጂ” ያለው ሲሆን ደንበኛው በአጭር ግዜ ውስጥ ቻርጅ ማድረግ እንዲችል ተደርጎ የተሰራ ነው፡፡ በአዲሱ ካሞን 17 ስልክ የተካተቱት የሰልፊ ማንሻ ማሻሻያ እና ማከማቻ ግልጋሎቶች ከዚህ ቀደም ከነበሩት ሞዴሎች በተሻለ የደንበኛውን ፍላጎት ያሟሉ መሆናቸውንም አስታውቋል፡፡ @Addis_News @Addis_News
Hammasini ko'rsatish...