cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Kamil_official

. 'የሚያካፍሉት ትንሽ እውቀት ከማያካፍሉት ብዙ እውቀት በእጅጉ ይበልጣል።' ዶ/ር ሙስጦፋ #ለአስተያየት * @Kamil_official2 t.me/kamil_official .

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 039
Obunachilar
-324 soatlar
-127 kunlar
-5630 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
🥳🤍🥳🤍عيد الله عليكم مبارك!!!🥳🤍🥳🤍 🤍تقبل الله طاعتنا!!! 🍃وتجاوز تقصيرنا!!! 🤍وستجاب داعوتنا!!! 🍃‏ أعاده الله علينا وعليكم بالخير والبركه♥️.
260Loading...
02
🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍 🕊ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ‹‹የአረፋን እለት(ዙልሂጃ 9) የፆመ ሰው ያለፈውን የአንድ አመትና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን ያስምርለታል ብየ እከጅላለሁ››። ብለዋል (ሙስሊም) 🤍የነገው ውድ ቀን (የዙልሂጃ 9ኛው ቀን) ለወንጀላችን ምህረት የምንጠይቅበት፣ከእሳት ነጃ እንዲያወጣን አልቅሰን የምንማፀንበት ፣ ሃገራችንን እና አለማችንን ሰላም እንዲያደርግልን የምንለምንበት፣ ላስጨነቀን ሁሉ ነገር መፍትሄ ለማግኘት አላህን የምንማጸንበት ቀን ነው፡፡ 🕊ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) " በላጩና ምርጡ ዱዓ በዐረፋ ቀን ውስጥ የተደረገ ዱዓእ ነው"።(ቲርሚዚ) ለበይክ❕የደከመች ነፍስ ወዳንተ ትንበረከካለች፤ ለበይክ❕በአንተ ብቻ ሊድን በሚችል ስብራት እና ቁስል፤ ለበይክ❕አይንም በእንባዋ ማእበል ተውጣ ወዳንተ ቅሬታዋን ታሰማለች ፤ ለበይክ❕ልባችን በሀዘን ተሞልታለች ከአንተ ውጪም መፍትሄ የላትም፤ ለበይክ❕የሐሰት ሳቃችንን ፣ የደከሙ አካሎቻችንን እና በአይናችን ዙሪያ ያለን ጨለማ አንሳልን፤ ለበይክ❕ድክመት ወደ ነፍሳችን መድረሱን እና ሽበትም በድምፃችን ላይ ግልፅ ነው ፤ ለበይክ❕ቸርነትህን እንሻለን፣ቅርብ የሆነውንም እርዳታህን ለበይክ❕በስምህ እንለምንሀለን ፤ ለበይክ❕እኛ ፈሪዎች ነን ደህንነትም ካንተው ነው፤ ለበይክ❕ካንተ ለሚመጣ ነገር ሁሉ ምስጋና ላንተ የተገባ ይሁን፤ ለበይከ ረቢ❕የደስታ ዝናብ ከሰማይይህ በእኛ ላይ አውርድ። 🤍ለበይከላሁመ ለበይክ! 🤲🏻🕊
1062Loading...
03
🥰♥️🥰♥️{فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ}🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰 ♥️[እስታውሱኝ አስታውሳቹሀለው!!!] 🥰ምን ያለ መታደል ነው በፍጥረተ አለሙ ገዢ ከሰባት ሰማይ በላይ በሰማይ ቀበሌ ከመላዕካን ጋር መታወስ🤗 ♥️አላህ! ያ የነገራት ሁሉ አስገኚ የሆነው ጌታ በሱ መታወስ እንዴት ያስደስታል ነው🥰🤗 🥰ዛሬ ከቀናት ሁሉ አውራ እና ምርጡ ቀን ጁመዐ♥️ ♥️አላህ ከማለባቸው አስሩ ቀን 8ኛው የውሙ ተርዊያህ🥰 🥰{وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَعْلُومَاتٍ} ♥️[በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ] 🥰በነዚህ ቀናት ውስጥ "ተክቢር" "ተህሊል" እና "ተህሚድ" አብዙ የተባለበት ቀን♥️ 🥰በእኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያለ (1 ጊዜ ያወደሰኝ) አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋትን ይላል (10 ጊዜ ያወድሰዋል)🤗 ♥️በአላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ መወደስ ሲሆን ደግሞ እንዴት ይለያል🥰🤗 🥰ንጉሰ ነገስት የንግስና ባለቤት ካለመኖር ወደ መኖር ያስገኘን አላህ♥️…… ያወድሰናል🤗 ♥️የእድለኝነት ቀን በአላህ መታወስና መወደስን 🥰ስማችን ረሱልﷺ ዘንድ መጠራትን ♥️ሰለዋታችን በቀጥታ ነቢ ጆሮ መድረስን የታደልንበት ቀን ነው። 🥰🤲አላህ እሱን በማስታወስ የሰማይ ቀበሌ ላይ ባርያዬ አሰታወሰኝ እያለ ከሚኮራባቸው ባርያዎቹ ያድርገን🥹 ♥️የአላህ ሰላምና ውዳሴ በተከቢራዎቹ ብዛት ልክ እሱን ማወደስን ባስተማሩን ውዱ የአላህ ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🥰♥️🥰መልካም ጁመዐ🥰♥️🥰
1340Loading...
04
🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞 🍂አላህ የማለባቸው አስሩ ውድ ቀናት መጡ…🥰 🌾{وَالْفَجْرِ (1) وَلَيَالٍ عَشْرٍ (2) وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ (3)} 🌞{በጎህ እምላለሁ(1) በዐሥር ሌሊቶችም(2) በጥንዱም በነጠላውም(3)} 🌾ከረመዳን በኋላ ሌላ ወርቃማ እድል ይዘው መጡ…🥰🤗 🍂ከረመዳን ቀናት ይበልጣሉ የተባለላቸው ቀኖች መጡ…🤗 🌾በውስጣቸው የሚሰራው ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደባቸው ቀኖች መጡ…🥰 🍂«ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » ረሱል ሰ.ዐ.ወ 🌾ልክ ለረመዳን እንደምንዘጋጀው ለነዚህም ቀናት እንዘጋጅ እንጠቀምበት… 🍂በተከበሩት የአላህ ወራት ላይ ኢባዳ በመስራት ከወንጀል በመጠበቅ ላይ እንበርታ👍 🌾«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ» ረሱል ሰ.ዐ.ወ 🌾🌞🌾መልካም ጁመዐ🌾🌞🌾
2654Loading...
05
🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣ 🩵ታላቁ ሰሀባ አብበክር ረዲየላሁ ዐንሁ ሲያለቅሱ ተመለከቷቸውና ለምን ታለቅሳለህ? ሲሉ ጠየቋቸው እሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ... "ረሱሉ ﷺ ሲያለቅሱ ተመለከትኳቸው... እኔም አለቀስኩኝ አሉ" ❣ምን ያማረ ፍቅር ነው !?❣ አፍቃሪውም ታላቁ ሰሃባ አብበክር (ረ.ዐ)ናቸው ተፈቃሪውም ታላቁ ሰው ረሱሉ ﷺ ሆነው ነው 🩵ያ አላህ‼ አንተንም ሆነ የፍጥረተ አለሙን ፀደይ ለመውደድ የተገባን አድርገን🤲 ❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤ 🩵አላህ ሆይ ሰላም እና እዝነትህን የልባችን ብርሀን የሆኑት መልክተኛህ ላይ አውርድ🤲 ❣🩵❣መልካም ጅመዐ❣🩵❣
4281Loading...
06
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡- “ከታላላቅ ከንቱ ተስፋዎች መካከል፣ ሳይፀፀቱ በወንጀሎች ውስጥ በመቆየት የአላህን ይቅርታ መጠበቅ ነው። ያለ አንዳች መታዘዝ ተግባራትን ሳይፈጽሙ ወደሱ መቅረብን መመኘት፣ የእሳት ዘር እየዘሩ የጀነትን ፍሬ መጠበቅ፣ በኃጢአት ዉስጥ ተዘፍቀው የታዛዦችን አገር መመኘት፣ ሳይሠሩ ምንዳን ማሰብ፣ በእጅጉ ተዘናግተው እያሉ አላህ ላይ አጓጉል ምኞት ማሳደር ነው።”
4351Loading...
07

10Loading...
08
🎋🎋🎋 ትውስታዎ ብርታታችን ነው🎋🎋🎋 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕 ♥️ከ ነብዩ ዐለይሂ ሰላት ወስሰላም ህልፈት በኃላ በሰሀቦች መካከል ከባድ የሆነ የሀዘን ድባብ ነግሶ ነበር፤ ታዲያ ዑመር አልፋሩቅ ረዲየላሁ አንሁ ባሉበት ቦታ ሁሉ ነቢ ሲወሱ የሚከተለውን ንግግር ደጋግመው ያወሱ ነበር። 🍃ﻟَﻮْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦ ﺷَﻲﺀٍ ﺳِﻮَﻱ ﺍﻟﺒَﺸُﺮْ ...... 🍃ﻛُﻨْﺖَ ﺍﻟﻤُﻀِﻲﺀ ﻟﻠَﻴْﻠَﺔ ﺍﻟﺒَﺪْﺭ .…🥰 🍃ከሰውነት መደብ ውጪ ቢሆኑማ *** 🍃ያደምቁት ነበረ የበድርን ጨለማ ***🥰 🕊የአላህ ሰለም🕊 💛በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ 💛በዚያ ፍቅርን ባስተማረ 💛በዚያ ልቦችን በወንድምነት ባስተሳሰረ 💛በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ 💛በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🌾💛🌾መልካም ጁመዐ🌾💛🌾
4681Loading...
🥳🤍🥳🤍عيد الله عليكم مبارك!!!🥳🤍🥳🤍 🤍تقبل الله طاعتنا!!! 🍃وتجاوز تقصيرنا!!! 🤍وستجاب داعوتنا!!! 🍃‏ أعاده الله علينا وعليكم بالخير والبركه♥️.
Hammasini ko'rsatish...
🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍 🕊ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ‹‹የአረፋን እለት(ዙልሂጃ 9) የፆመ ሰው ያለፈውን የአንድ አመትና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን ያስምርለታል ብየ እከጅላለሁ››። ብለዋል (ሙስሊም) 🤍የነገው ውድ ቀን (የዙልሂጃ 9ኛው ቀን) ለወንጀላችን ምህረት የምንጠይቅበት፣ከእሳት ነጃ እንዲያወጣን አልቅሰን የምንማፀንበት ፣ ሃገራችንን እና አለማችንን ሰላም እንዲያደርግልን የምንለምንበት፣ ላስጨነቀን ሁሉ ነገር መፍትሄ ለማግኘት አላህን የምንማጸንበት ቀን ነው፡፡ 🕊ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) " በላጩና ምርጡ ዱዓ በዐረፋ ቀን ውስጥ የተደረገ ዱዓእ ነው"።(ቲርሚዚ) ለበይክ❕የደከመች ነፍስ ወዳንተ ትንበረከካለች፤ ለበይክ❕በአንተ ብቻ ሊድን በሚችል ስብራት እና ቁስል፤ ለበይክ❕አይንም በእንባዋ ማእበል ተውጣ ወዳንተ ቅሬታዋን ታሰማለች ፤ ለበይክ❕ልባችን በሀዘን ተሞልታለች ከአንተ ውጪም መፍትሄ የላትም፤ ለበይክ❕የሐሰት ሳቃችንን ፣ የደከሙ አካሎቻችንን እና በአይናችን ዙሪያ ያለን ጨለማ አንሳልን፤ ለበይክ❕ድክመት ወደ ነፍሳችን መድረሱን እና ሽበትም በድምፃችን ላይ ግልፅ ነው ፤ ለበይክ❕ቸርነትህን እንሻለን፣ቅርብ የሆነውንም እርዳታህን ለበይክ❕በስምህ እንለምንሀለን ፤ ለበይክ❕እኛ ፈሪዎች ነን ደህንነትም ካንተው ነው፤ ለበይክ❕ካንተ ለሚመጣ ነገር ሁሉ ምስጋና ላንተ የተገባ ይሁን፤ ለበይከ ረቢ❕የደስታ ዝናብ ከሰማይይህ በእኛ ላይ አውርድ። 🤍ለበይከላሁመ ለበይክ! 🤲🏻🕊
Hammasini ko'rsatish...
🥰 2
🥰♥️🥰♥️{فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ}🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰 ♥️[እስታውሱኝ አስታውሳቹሀለው!!!] 🥰ምን ያለ መታደል ነው በፍጥረተ አለሙ ገዢ ከሰባት ሰማይ በላይ በሰማይ ቀበሌ ከመላዕካን ጋር መታወስ🤗 ♥️አላህ! ያ የነገራት ሁሉ አስገኚ የሆነው ጌታ በሱ መታወስ እንዴት ያስደስታል ነው🥰🤗 🥰ዛሬ ከቀናት ሁሉ አውራ እና ምርጡ ቀን ጁመዐ♥️ ♥️አላህ ከማለባቸው አስሩ ቀን 8ኛው የውሙ ተርዊያህ🥰 🥰{وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَعْلُومَاتٍ} ♥️[በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ] 🥰በነዚህ ቀናት ውስጥ "ተክቢር" "ተህሊል" እና "ተህሚድ" አብዙ የተባለበት ቀን♥️ 🥰በእኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያለ (1 ጊዜ ያወደሰኝ) አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋትን ይላል (10 ጊዜ ያወድሰዋል)🤗 ♥️በአላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ መወደስ ሲሆን ደግሞ እንዴት ይለያል🥰🤗 🥰ንጉሰ ነገስት የንግስና ባለቤት ካለመኖር ወደ መኖር ያስገኘን አላህ♥️…… ያወድሰናል🤗 ♥️የእድለኝነት ቀን በአላህ መታወስና መወደስን 🥰ስማችን ረሱልﷺ ዘንድ መጠራትን ♥️ሰለዋታችን በቀጥታ ነቢ ጆሮ መድረስን የታደልንበት ቀን ነው። 🥰🤲አላህ እሱን በማስታወስ የሰማይ ቀበሌ ላይ ባርያዬ አሰታወሰኝ እያለ ከሚኮራባቸው ባርያዎቹ ያድርገን🥹 ♥️የአላህ ሰላምና ውዳሴ በተከቢራዎቹ ብዛት ልክ እሱን ማወደስን ባስተማሩን ውዱ የአላህ ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🥰♥️🥰መልካም ጁመዐ🥰♥️🥰
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞 🍂አላህ የማለባቸው አስሩ ውድ ቀናት መጡ…🥰 🌾{وَالْفَجْرِ (1) وَلَيَالٍ عَشْرٍ (2) وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ (3)} 🌞{በጎህ እምላለሁ(1) በዐሥር ሌሊቶችም(2) በጥንዱም በነጠላውም(3)} 🌾ከረመዳን በኋላ ሌላ ወርቃማ እድል ይዘው መጡ…🥰🤗 🍂ከረመዳን ቀናት ይበልጣሉ የተባለላቸው ቀኖች መጡ…🤗 🌾በውስጣቸው የሚሰራው ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደባቸው ቀኖች መጡ…🥰 🍂«ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » ረሱል ሰ.ዐ.ወ 🌾ልክ ለረመዳን እንደምንዘጋጀው ለነዚህም ቀናት እንዘጋጅ እንጠቀምበት… 🍂በተከበሩት የአላህ ወራት ላይ ኢባዳ በመስራት ከወንጀል በመጠበቅ ላይ እንበርታ👍 🌾«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ» ረሱል ሰ.ዐ.ወ 🌾🌞🌾መልካም ጁመዐ🌾🌞🌾
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣ 🩵ታላቁ ሰሀባ አብበክር ረዲየላሁ ዐንሁ ሲያለቅሱ ተመለከቷቸውና ለምን ታለቅሳለህ? ሲሉ ጠየቋቸው እሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ... "ረሱሉ ﷺ ሲያለቅሱ ተመለከትኳቸው... እኔም አለቀስኩኝ አሉ" ❣ምን ያማረ ፍቅር ነው !?❣ አፍቃሪውም ታላቁ ሰሃባ አብበክር (ረ.ዐ)ናቸው ተፈቃሪውም ታላቁ ሰው ረሱሉ ﷺ ሆነው ነው 🩵ያ አላህ‼ አንተንም ሆነ የፍጥረተ አለሙን ፀደይ ለመውደድ የተገባን አድርገን🤲 ❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤ 🩵አላህ ሆይ ሰላም እና እዝነትህን የልባችን ብርሀን የሆኑት መልክተኛህ ላይ አውርድ🤲 ❣🩵❣መልካም ጅመዐ❣🩵❣
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡- “ከታላላቅ ከንቱ ተስፋዎች መካከል፣ ሳይፀፀቱ በወንጀሎች ውስጥ በመቆየት የአላህን ይቅርታ መጠበቅ ነው። ያለ አንዳች መታዘዝ ተግባራትን ሳይፈጽሙ ወደሱ መቅረብን መመኘት፣ የእሳት ዘር እየዘሩ የጀነትን ፍሬ መጠበቅ፣ በኃጢአት ዉስጥ ተዘፍቀው የታዛዦችን አገር መመኘት፣ ሳይሠሩ ምንዳን ማሰብ፣ በእጅጉ ተዘናግተው እያሉ አላህ ላይ አጓጉል ምኞት ማሳደር ነው።”
Hammasini ko'rsatish...
2

Nejashi Printing Press

ይህ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶችን፣ አዳዲስ የህትመት ውጤቶቻችንና አገልግሎቶቻችንን ተከታተሉን፣ ለሌላውም ሼር አድርጉ።

🎋🎋🎋 ትውስታዎ ብርታታችን ነው🎋🎋🎋 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕 ♥️ከ ነብዩ ዐለይሂ ሰላት ወስሰላም ህልፈት በኃላ በሰሀቦች መካከል ከባድ የሆነ የሀዘን ድባብ ነግሶ ነበር፤ ታዲያ ዑመር አልፋሩቅ ረዲየላሁ አንሁ ባሉበት ቦታ ሁሉ ነቢ ሲወሱ የሚከተለውን ንግግር ደጋግመው ያወሱ ነበር። 🍃ﻟَﻮْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦ ﺷَﻲﺀٍ ﺳِﻮَﻱ ﺍﻟﺒَﺸُﺮْ ...... 🍃ﻛُﻨْﺖَ ﺍﻟﻤُﻀِﻲﺀ ﻟﻠَﻴْﻠَﺔ ﺍﻟﺒَﺪْﺭ .…🥰 🍃ከሰውነት መደብ ውጪ ቢሆኑማ *** 🍃ያደምቁት ነበረ የበድርን ጨለማ ***🥰 🕊የአላህ ሰለም🕊 💛በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ 💛በዚያ ፍቅርን ባስተማረ 💛በዚያ ልቦችን በወንድምነት ባስተሳሰረ 💛በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ 💛በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🌾💛🌾መልካም ጁመዐ🌾💛🌾
Hammasini ko'rsatish...
Po'stilar arxiv