cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Μïkê 11 níp

#Dànce #poem #nìce pìc #promotion #cover music @dred.com Join @dred

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
190
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ህጻናት ለአምላክ የጻፏቸው ደብዳቤዎች! የተከበርከው አምላክ ሰዎች እየሞቱ አዲስ ሰዎች ከምትፈጥር ያሉትን ዝም ብለው እንዲኖሩ ለምን አታደርግም!(ጄን) የተከበርከው አምላክ በአለም ያሉትን ሰዎችን ሁሉ መውደድ እጅግ በጣም ከባድ እንደሚሆን እወራረዳለሁ፣ እኛ ቤት 4 ሰዎች ነን ግን ሁሉንም ልወዳቸው አልቻልኩም፡፡ (ናን) የተከበርከው አምላክ የአላዲንን አይነት የአስማት ፋኖስ ከሰጠኸኝ የምትፈልገውን ሁሉ ልሰጠህ ቃል እገባለሁ፡፡ ከቼዝ መጫወቻ ሰሌዳዬና ከሳንቲሞቼ በቀር፡፡ (ራፋኤል) የተከበርከው አምላክ ስለሰጠኸን አዲሱ ህጻን ወንድሜ አመሰግናለሁ፤ ግንኮ የፀለይኩት ውሻ እንድታስገዛልኝ ነበር፡፤(ጆይስ) ውድ አምላክ ሆይ እሁድ ዕለት ቤ/ክርስትያን ስመጣ የምታየኝ ከሆነ አዲሱን ጫማዬን አሳይሃለሁ፡፡(ሚኪ) ውድ አምላክ ሆይ ሳድግ ልክ እንደ ዳዲ መሆን እፈልጋለሁ፡፡ ግን ሰውነቴ በሙሉ እንደሱ ፀጉር በፀጉር እንዲሆን አልፈልግም፡፡(ሳም) ውድ አምላክ ሆይ ትላንትና የሰራኸውን ቀስተደመና እስክመለከት ድረስ ብርቱካን ቀለም ከወይንጠጅ ጋር የሚስማማ አይመስለኝም ነበር፡፡ አሪፍ ነበር!(ሊዝ) ውድ አምላክ ሆይ የተለያዩ ሃይማኖቶች መፍጠርህ ችግር የለውም፡፡ ግን አንዳንዴ አይደበላለቅብህም?(አሊስን) ውድ አምላኬ ቄስ ኮሊን ጓደኛህ ናቸው ወይስ በሥራ ጉዳይ ብቻ ነው የምታውቀው?(አኒታ) ውድ አምላክ ሆይ ክረምቱን ብጠብቀውም እስካሁን ተመልሶ አልመጣም፡፡ ብቻ እንዳትረሳው (ማርክ) ውድ አምላክ ሆይ ቀናተኛ አምላክ ነህ ማለት ምን ማለት ነው? ሁሉ ነገር አለህ አይደለም እንዴ?(ጆኒ) ውድ አምላክ ሆይ ብርሃን የፈጠረው ቶማስ ኤዲሰን ነው የሚል አንብቤአለሁ፡፡ ት/ቤት ደግሞ አንተ ነህ የፈጠርከው አሉን፡፡ ከዛም ሃሳብህን ሰርቆሃል ብዬ ተወራረድኩኝ፡፡(ሩት) 💥#dred💥 💥#Mike 11 nìp💥
Hammasini ko'rsatish...
ወርቃማ አባባሎች * ፍቅር የስሜቶች ሁሉ መዝሙር ነው።/አርስቶትል/ * ፍቅር የተፈጥሮ ሁለተኛ ብርሃን ናት።/ማርቲን ሉተር/ * ፍቅር የአንድ ሰው ከሁሉም በላይ የላቀ ስጦታ ነው። /ጆአንአኒሲን/ * ከፍቅር ሁሉ የጀማሪ ፍቅር ንፁህ ነው።/ ከቃል መፅሀፍ/ * የምግብ ፍላጎት የሚዘጉ ሁለት ነገሮች ብቻ ናቸው፥ትካዜ እና ፍቅር 💥#dred💥 💥#Mike 11 nìp💥
Hammasini ko'rsatish...
የመፅሐፍት ምርጥ አባባል * ለሆድ ብቻ የሚኖር ከብት ነው፣ለጌጥ እና ለጨርቅ ብቻ የሚኖር እቃ ነው። *ኑሮ እጅግ ከባድ ነው ከባድ ብቻ ሳይሆን ጨካኝ ነው። *አምባገነን ፖሊስ ሳይሆን ባሕሪ ነው። *ቃል ህይወት ነው፣ያለ ቃል የሚኖር ሰው በቁሙ እንደደረቀ ዛፍ ነው። *ፍቅር ባለሙያዎች የሉትም። 💥#dred💥 💥#Mike 11 nìp💥
Hammasini ko'rsatish...
Enkuąn teweledklñ ye abąte lĵ nefffff amęt nurlñ 🎂🎂
Hammasini ko'rsatish...
💓💓🎂🎂 Enkuan teweledkln ye abate lj
Hammasini ko'rsatish...
አንቺ ባትኖሪም ፣ስላንቺ እፅፋለው አንቺ ባትሰሚኝም ፣ስላንቺ አወራለው አንቺ ባትቆጥሪኝም ፣አንቺን ጠብቃለው ውዴ ሙሽራዬ ፣ፍቅሬ አፈቅርሻለው 💥#dred💥 💥#Mike 11 níp💥
Hammasini ko'rsatish...
ፍቅርን ስታጣ ታለቅሳለህ ስታገኘው እንደ አበባ ትፈካለህ ምክንያቱም ፍቅር ከቁጥጥርህ ውጪ የሆነ ስሜት ስለሆነ ነው 💥#dred💥 💥#Mike 11 níp 💥
Hammasini ko'rsatish...
ወረቀት ምንድን ነው❤️❤️ ልቤ ላይ ፅፌሻለው🖤🖤 💥#dred💥 💥#Mike 11 nìp💥
Hammasini ko'rsatish...
መንገዴም🖤 ብርሀኔም ነሽ🖤🖤 💥#dred💥 💥#Mike 11 nìp💥
Hammasini ko'rsatish...
😒😒
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.