cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

|| የኛ ቀልዶች ||™😁

እየሳቅን ትልቅ ትምህርት የምንወስድበት ቻናል!! Owner : @AdvertService

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
132 745
Obunachilar
-27824 soatlar
-1 8087 kunlar
-5530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሀበሻ ማለት እኮ ከATM ብር አውቶ ድጋሚ ሚቆጥር ህዝብ ነው 😂 #Like ማንንም ብር አይበላም አይዟችሁ 😃😉🤣ብቻ
Hammasini ko'rsatish...
😁 130👍 38🫡 7🤷‍♂ 6🤝 5😎 4👏 1🏆 1👨‍💻 1😇 1
👨‍🍳#አስተናጋጅ፡ እስቲኪኒ ትፈልጋለህ? 👨‍💼#ሰይፉ፡ አይ ጠግቤአለሁ 👨‍🍳#አስተናጋጅ፡ አረ እስቲኪኒ ምግብ አይደለም! 👨‍💼#ሰይፉ፡ አውቃለው መጠጥ  ነው ግን በቃኝ 👌🤣😅😁🙈   የኛ ቀልዶች
Hammasini ko'rsatish...
😁 182👍 28🥴 14🤪 9🙉 6😱 2🙏 1
ስህተትህን ተጠቀምበት ! ከዚህ በፊት ሰዎች በተለያየ አጋጣሚ ደጋግመው አሞኝተው ሸውደውህ ይሆናል፤ እና ሞኝ ነህ ማለት ነው? አይደለህም! አየህ በዚህ አለም ለአላማህ ስትሮጥ ደጋግመህ መውደቅና መሳሳት ያለ እኮ ነው፤ የውድቀት ሰው ነህ ማለት ግን አይደለም!
Hammasini ko'rsatish...
🥰 91👍 60🙏 11🏆 10👏 8🤩 5😍 4😘 2 1
📱ስልኬን የሰረከኝ ልጅ በል ልመርቅህ ነው አሜን በል😢 😐እድሜህ ከሚስኮል ይጠር 😐ኑሮህ Vibrate Mode ላይ ይሁን 😐ችግሮችህ እንደ Contact list ይብዙ 😐የሚያምር ፎቶ አይውጣልህ 😐የድሮ Tele ያስተዳድርህ...              የኛ ቀልዶች ❤️
Hammasini ko'rsatish...
😁 205👍 49🤪 29🙉 11🙏 9🤩 4😱 3 2
በምስጋና ጀምር!🙏🏾 💡በምስጋና የሚጀመር ቀን ልዩ ከመሆኑ የተነሳ ቢደገም ያስብላል ምክንያቱም ቀንህ በአስተማማኝ እጅ ላይ ነው፤ ከአልጋህ ዝም ብለህ ከተነሳህ ግን ምን አይነት ቀን እንደምታሳልፍ አታውቀውም እንደ ሁኔታው ነው የምትሆነው። 🕯ሁኔታዎች እና ሰዎች ቀንህን እንዳይቆጣጠሩት ከፈለክ ይሄንን ቀን በነፃ ለሰጠህ ፈጠሪ አመስግነህ ተነስ፤ ወዳጄ በአምላኩ የሚደገፍ መቼም አያፍርም! 
Hammasini ko'rsatish...
👍 144🙏 87 22😍 8🥰 1
አስተማሪ ጠየቀ? ማሙሽ ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ? 💡ማሙሽ👱‍♂:- ሚሊየነር ሆኜ አለምን መዞር በጣም ቆንጆ ሚስት አግብቼ የፈለገችውን አደርጌ ቪላ የፈለገችበት ቦታ በራሷ አውሮፕላን እንድትጏዝ በቃ በአጠቃላይ ሚስቴን ማስደሠት ነው የምፈልገው አለው ⌨አስተማሪው ወደ ሌላኛዋ ተማሪ ዞሮ  አንቺስ ሃና ምን መሆን ትፈሊጋለሽ? ሐና👱‍♀:- የማሙሽ ሚስት መሆን እፈልጋለሁ😆 የኛ ቀልዶች ❤️
Hammasini ko'rsatish...
|| የኛ ቀልዶች ||™😁

እየሳቅን ትልቅ ትምህርት የምንወስድበት ቻናል!! Owner:- @Ezk_T

😁 211👍 31🤪 10👏 9🥴 7🙉 7 2🏆 2
በመልካምነት አሸንፍ ! በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው! ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም ! ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው !
Hammasini ko'rsatish...
77🙏 28👍 18🥰 6👏 3🤷‍♂ 2 2😍 2🤩 1
አንድ ሃብታም አርፈው የሚያውቃቸው ድሃ ሰውዬ ከሕጻን ልጁ ጋር አብሮ ለቅሶ ቤት ሄደ… የሃብታሙ ሞልቃቃ ሴት ልጅ ታለቅሳለች,, ''ወይኔ አባዬ ... እዛ እኮ ምግብ የለም!'' ''ወይኔ ባባ... እዛ እኮ ውሃ የለም!'' ''ወይኔ ባባ ... እዛ እኮ ድሎት የለም!'' ሕጻኑ ልጅ ሰማትና አባቱን ምን ቢለው ጥሩ ነው? . . . ''አባዬ ቆይ እኒህ ሰውዬ እኛ ቤት ነው እንዴ የሚመጡት?''.......😆 የኛ ቀልዶች ❤️
Hammasini ko'rsatish...
|| የኛ ቀልዶች ||™😁

😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው  አብረን እንሳቅ😂😂😂 Owner:- @Ezk_T

😁 184👍 25🙉 24🤪 18🤷‍♂ 4🙏 4🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ❤️ ✨ መልካም በዓል ✨ ኢድ ሙባረክ ✨
Hammasini ko'rsatish...
44👍 15🙏 8😍 4🤩 2🙉 2
⚙️ ልብህን የሚሰብረው ከሰዎች ብዙ መጠበቅ ነው፤ ስለዚህ ከሰዎች ብዙ አጠብቅ። እህቴ የሚከፋሽ ሌሎች የሚያደርጉልሽን ጠብቀሽ ስላላገኘሽ ነው። 🤔 ከሰው መጠበቁን አቁመን ደስታችንን ከፈጣሪና ከራሳችን ልብ ውስጥ ማግኘት ነው ያለብን፤ ያኔ አንዱን ቀን ደስ ብሎን ሌላኛውን ቀን አይከፋንም ምክንያቱም ደስታችን ሌሎች ላይ ጥገኛ አይደለም።
Hammasini ko'rsatish...
👍 117 22😍 5🤩 4 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.