ኪያዬ
ደስ በሚሉ ቀናት… ደስታ በሞላቸው እና እሚያልፉ በማይመስሉ ውብ ቀናትም መሐል አንቺ ልቤ ውስጥ ነበርሽ … መንገዱ አድክሞኝ መንገድ ዳር በወደኩበትም ቀናት ቢሆን አንቺን አረሳሁሽም።
Ko'proq ko'rsatish641
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-1730 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Photo unavailableShow in Telegram
🌙እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ⭐️
☪ ኢድ ሙባረክ ☪
እንኳን 1444ኛው የኢል አል-አድሃ በዓል አደረሳችሁ
የኢድ አል አድሃ በዓል በኢትዮጵያ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን ሰብሰብ ብለው ሶላት በማድረስ የሚያከብሩት በዓል ነው:: ኢድ ሙባረክ
ልጅ አባቱን " ፕሬዜዳንት ማለት ምን ማለት ነው? " ብሎ ይጠይቃል።
አባት:- " ፕሬዜዳንት ማለት መሪ ማለት ነው። አሁን ለምሳሌ እኔ የዚህ ቤት ፕሬዜዳንት ነኝ።" ብሎ ይመልስለታል።
ልጅ ጥያቄውን አላቆመም።
ልጅ:- " እናቴስ ምንድን ናት?"
አባት:- " እናትህ ገንዘብ ሚኒስቴር ናት።"
ልጅ:- " አያቴስ?"
አባት:-" አያትህ ሰላይ ናት።"
ልጅ አሁንም ጥያቄውን ቀጠለ " እኔስ ምንድን ነኝ?"
አባት:- " አንተ ህዝብ ነህ።" ብሎ ይመልስለታል።
፡
በሌላ ጊዜ አባት ስራ ሄዶ መኖሪያ ቤታቸው ሌላ ሰው ይመጣል። ከዛም ልጅ ተደብቆ አባቱ መስሪያቤት ይደውልና ምን ቢል ጥሩ ነው?
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
" ሄሎ አባዬ! ትሰማኛለህ? እቤታችን ሌላ ፕሬዝዳንት መጥቷል፣ ገንዘብ ሚኒስቴር ሽር ጉድ እያለ ነው፣ ሰላይ ያንቀላፋል፣ ህዝብ ግን ተጨንቋል።
አትመነኝ
"""""""""""
ተወኝ ብልህ እንኳን
ማጣትን ፈርቼ፣
ስታቅፈኝ ብሸሽህ
ፍቅርህን ገፍቼ፥
ያለአንተ ሙሉ ነኝ
መኖር እችላለሁ፣
ብትሄድ መች ልጎዳ
እኔም እሄዳለሁ።
ብዬ ብልህ እንኳን
እንዳታምነኝ ፍቅሬ፣
ያለአንተ ብቻዬን
አልቆም ነበር ዛሬ።
ከመላመድ አልፎ
ነፍስና ስጋችን፣
ተጣብቆ ተሰፍቷል
ሁለቱ ልባችን።
አልችልም ያለአንተ
መኖር በደስታ፣
እንዳታምነኝ የአፌን
እባክህ የኔ ጌታ።
Han💯💯❤️
Photo unavailableShow in Telegram
🥰እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ
ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🥰
🙌Hanu🙌
hanu
Temelesh - Tefera Negash.m4a5.57 MB
Manin Amgne - Tefera Negash.m4a5.87 MB