cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

BLOBI™

Any body In my channel always be true and first love your self 😉 And u get quates new Amharic musics

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:40
Video unavailableShow in Telegram
#እባክህ_አንድዬ!🙏 ከወለዱት በላይ እዝነትህ ይልቃል ቢሰወርም ከኛ ላንተ ይታወቃል... ጎርፉን አድርቅና መንጥረህ ጫካውን ገላልጠህ እውነቱን አስገኘው ጨቅላውን እባክህ አንድዬ....🙏 በጆችህ ነውና መኖሩም መሞቱ..... ያለበትን አውቃ ልቧ እንዲያርፍ እናቱ ይሄውና በለን አሳየን ማርኮንን....... በኛ አቅም አልሆነም ደከምን ባከንን እባክህ አንድዬ ሳታድር ሳትውል..... በረቂቅ ጥበብህ ጠቁመን አንድ ውል አስሩን እያሰብን ተምታተናል እኛ .... ካለበት አውጥተህ አምጣልን ወደኛ.. 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ሊንክ ያልፅፍኩት ለሁሉም ሼር እያረጋቹ እንዲደርስ ነው!!!!
Hammasini ko'rsatish...
1.69 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Billi Eilish😍😍😍😍
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ለ ኢትዮጵያዊያን Profile picture ተብሎ የተከፈተ

ለ ኢትዮጵያዊያን Profile picture ተብሎ የተከፈተ አሪፋ ቻናል ነው ይሄን ቻናል በመቀላቀላቹ ምትጠቀሙት እንጂ ምትጎዱት ነገር የለም

https://telegram.me/amharicti

ለማንኛውም አስተያየት በዚ @Eyobavscr7 ያዋሩን Crater by Eyoba

00:32
Video unavailableShow in Telegram
የሳላህን አስተያየት ሰማቹ😂😂😂😂 @manchester_unitedfan @manchester_unitedfan
Hammasini ko'rsatish...
5.06 MB
😳😳አንዱ አይን አውጣ 😝የእጮኛው ቤት🏘 ይሄድና አባቷን👨‍🦳 አስጠርቶ 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ልጅዎን ለማግባት ነው" 😍😍 . . 👨‍🦳አባት: - ልጄን ለጋብቻ ልትጠይቅ መጥተህ 🤔😧በአጠገቤ ማስቲካ ታኝካለህ ትንሽ እንኳን አታፍርም ?😣😏 ክብረቢስ 😡😡? . 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ይቅርታ 😔ጌታዬ ስለጠጣው 🍺🍻አፌ እንዳይሸት ብዬ ነው😋😉 " . . 👨‍🦳አባት: -"ጭራሽ 🙊መጠጥም🥃 ትጠጣለህ?"😑🤔 . 👨‍🎤ጎረምሳው: -"አዎ😃 ግን አልፎ አልፎ ናይት😆 ክለብ 🎉🎉ስሄድ ብቻ ነው 🤷‍♂ምጠጣው🥃🍺🍺 . . 👨‍🦳አባት: -"🍻ናይት ክለብ ስሄድ ብቻ?!! 😤😤🤔አታፍርም😕😣 እንዴ ልጄን ለመጠየቅ ስትመጣ?🤔🤔 " . 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ከእስር ቤት🚔 ስወጣ ነው መሄድ 🙂የጀመርኩት እንጂ በፊት አልሄድም🙅‍♂ ነበር " . . 👨‍🦳አባት: -"የባሰ አታምጣ!!! 😌😟😟አንተ ሌባ ልጄን 😤ሰርቀህ ልታበላት ነው እንዴ?😠" . 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ሌባ አይደለሁም😵 ሰው ገድዬ 🔫ነው እስር ቤት⛓ የገባሁት" . . 👨‍🦳አባት: -"ምን!!!! 😳😳😱ነብሰ ገዳይ ነህ? .☹️☹️ 👨‍🎤ጎረምሳው: -"አይደለሁም😑 የዛን ቀን በጣም ተናድጄ😡 ስለነበር🤷‍♂ ነው ሰውየው የኛ 🏚ጎረቤት ነበር ልጁን ለማግባት💑 ጠይቄው ከለከለኝ🚫 ከዛ ገደልኩት::🔫"🔪🔪🔪🔪 . . 👨‍🦳አባት: -"ና 🤗እስቲ ልጄ ️️ና እቀፈኝ ለልጄ እንዳንተ አይነት ጥሩ ባል ነበር ስፈልግ የነበረው'😹 🙊ወንድ ካሉ እንዲ ነው😂😂😂 @Nardita8
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
😍😍😍🤗🤗
Hammasini ko'rsatish...
Beki x Aman .mp33.37 MB
ኦርቶዶክስ የሄነ ይህን መልክት ችላ አትበሉ በእየቤታችን እየመጣ ስለሄነ
Hammasini ko'rsatish...
1.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉም ኢትዮጵያዊነኝ ብሎ የሚያስብ ይሄን profile በማድረግ ድምፃችን እናሰማ
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.