#በጣም አደገኛ ነው ተጠንቀቁ
▫️
PTC የሚጠቀሙ ብዙ real websiteቶች አሉ
ይሄ scam web ሚለው በቀን 500$ - 1000dollar ይሄም በ referral እና ማስታወቂያ በማየት ብቻ
ሎሎች ptcየሚጠቀም ብዙ real websitቶች አሉ ከነሱ ውስጥም ojoowad , neubux , clixscenses እነዚ ይከፋፈላሉ እና ብዙ አመታትን ሲከፍሉ የነበሩ ናቸው ግን እነዚ በሰአት 0.5dollar ነው ግን በዛኛው በሰአት 50dollar አስቡት እስኪ ይሄን ያህል ብር ይከፈለናል ማለት ሞኝነት ነው
@yaredbizuneh
🔘
PTC ማለት paid to click
is an online business model, ቤት ሆነን ምንሰራው online ስራ ad እያየን የሚከፍለን website PTC web ይባላል
✅
ssl certificate
እና domain እዩት የለውም ssl(https) certificate እና ይሄ website ሳይኖረው የሰውን መረጃ ይሰበስባል like ( bank information , gmail.. ) ይሄ ደሞ safe አይደለም እመኑኝ ይሄ website በጣም dangerous ነው ለናተ
የግድ አንድ website ሊኖረው ይገባል personal informationናቹን ለኩ ካሉ ለመላክ።
⭕️
እነሱ ታዲ ምን ያገኛሉ ?
💢እነሱ ትልቅ ነገር ነው ሚያገኙት ያናንተን መረጃ አሳልፈው ይሸጣሉ እና በ gmailላቹ spam የሆኑ message ይላክላቹሀል። ይህም ስልካቹ hack እስከመደረግ
❎ሰው ገብቶ የሚሰጠው አስተያየት እና ገበታቹ ስታዩት አሪፍ አሪፍ አስተያየት ታገኛላቹ fake መሆኑን ለማረጋገጥ የራሳቹን አስተያየት ስጡ ከዛ logout ብላቹ review section ላይ ሄዳቹ ስታዩት የለም ጠፍቷል
@yaredbizuneh
🔻ተመሳሳይ template
ke 1000ሺ ባላይ አሉ ሁሉም ሚጠቀሙት ተመሳሳይ የሆነ disgn ተመሳሳይ የሆነ template
🤔ለምን ይመስላቹሀል ይሄን ሁሉ website ሚጠቀሙት u see አንዱ scam ነው ሲባል አሁንም ሌላ crate ያረጋሉ እንደዛ እደዛ እያለ ይሄን ያህል ደረሰ
⚫️fake advertisement viewing system
🔺ይሄ website email verification የለውም ዬትኛውም ከክፍያ ጋር የተያያዙ website email ላቹ verify ማረግ አለበት
👤ምንም ownerን ምታገኙበት መንገድ የለም ያም fake ስለሆነ ሊያገኛቹ አይፈልግም ልታገኙትም አችሉም 🤷
📎ልክ 150 ሰደርሱ በ referral system 40 ሰው አስገብ ይላቹሀል ያለውን ሁሉ ስጨርሱ አካውንውታቹ አልጸደቀም(not approved) ይላቹሀል እና ጠብቁ 30-60 ቀን ይላችሁ እና ወይም ደሞ 10 dollar በ bitcoin አስገብ ቶሎ እንዲ ትጸድቅላቹ ይላቹሀል። ❌
@yaredbizuneh
ወይም ደሞ referral ግዙ ይላቹሀል❌
🗑ምንም አይነት መንገድ የለም አካውንቱን ለመዝጋት or ለማጥፋት
📄እዚ website ላይ ምንም አይነት ስምምነት/ውሎች የላቹም ያለ ስምምነት እንዴት ብር ይከፈለናል ብላቹ ታስባላቹህ
@yaredbizuneh
🥴አንድ ደሞ የሀገራችን ቻናሎች ላይ positively ስንረዳው እነሱም ሚከፍል መሰላቸው ብንል ግን አንዳዳድ ቻናሎች ተከፍሎናል የሚል ውሸት ይነዛሉ ከዛም አልፈው ከ nike, Barcelona ጋር ይሰራል ምናምን እያሉ ሰውን በውሸት ወሬ ማደናገር ላይ ናቸው!
📌
እና ምን ማረግ አለብን ❓
sign in ያረጋቹበትን gmail password ቀይሩ እና በ gmail የሚላክላችሁን ነገር ሳታረጋግጡ አልመክፈት
📌
ማሳሰቢያ🧣
እንደነዚ ያሉ ሊንኮች inbox ሊደርሳቹ ይችላል ወይም ገንዘብ አገኛለው ብላቹ እየለፋቹ ሊሆን ይችላል እንዲ ካጋጠማቹ ይሄንን መልእክት ለሰው አካፍሉ/share አርጉ
💡ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው
@yaredbizuneh
@yaredbizuneh