cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የእውነት ቃል

welcome to the truth word channel " በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።" ዮሐ 17: 17 ሰላም ቅዱሳን በዚ channel እንዲቀርብ ምትፈልጉትን ማንኛውም መንፈሳዊ ግጥም ወግ ዝማሬ የእግዚአብሔር ቃልና ጠቃሚ የሆነ መረጃ በዚ @Bini_ye_Jesus ሊንክ ብትልኩልኝ መልልሼ ወደናንተ አቀርባለው። ሰላማቹ ይብዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል! Join here

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
218
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ለምን ሞተ አልልም #ግጥም ✍ተጻፈ በ ቢኒ. አውራሪስ 👇 @the_truth_word
Hammasini ko'rsatish...
2.28 KB
#ለምን #ደስተኛ #አደለንም?? 💥 ደስተኞች ያለመሆናችን አንዱና ዋንኛ ምክንያት ራዕይ አልባ ስለሆንን እና የምናየው ነገር ስለጠፋን ነው። 🏀 ልንደርስበት ያስቀመጥነው ግብ ወይም የምናየው ራዕይ ቢኖረን ግን ህይወት ትርጉም ትሰጠናለች። ያን ግዜ አደለም ስኬታችን ወድቀታችን ራሱ የደስታችን ምንጭ ይሆናል። ምክንያቱም ውድቀታችን በራሱ የስኬታችን መንገድና ዳግም ያለመውደቅ ግብዐታችን የነገም የብርታታችን ሚስጥር ነውና። 🤾‍♂ አባቶች ለህይት የሰጡት ትርጉም መገረፋዛቸውን እንንደ ታላቅ ደስታና አንደ እድለኝነት እንዲቆጥሩት ስደታቸውን እንደ ወንጌል ማሰራጫ በር እንዲያደርጉት አድርጋቸዎል። 🔐 ዋናው ችግር ችግሩ ሳይሆን ችግሩን የምንመለከትበት መንገድ ነው። 🔶 ራዕይ ከሌለን ግን ስኬታችንም ውድቀታችንም ሁለቱም ያውና የሀዘናችን ምክንያት ሊሆኑብን ይችላሉ። ♦️ ምክንያቱም የምናየውን ሆነ ምንድርስበትን ተምነን በርዕይ እየሮጥን ስላልሆነ ህይወት አሰልቺ ትሆናለች። ውጤቱ የማይመዘን ህይወትም ሁልግዜም ቢሆን አሰልቺና ድግግሞሽ የበዛበት ነውና። 🎴ራዕይ ያላቸው ሰዎች ራዕይ ስላላቸው ብቻ ሌላ አንዳች ነገር ሳይጨመርላቸው ከራዕይ አልባ ሰዎች ይልቅ ደስተኞች😁🤣 ናቸው። 📌🔍 ስለዚ ራዕይ ይኑሩን ለሌሎች የሚተርፍ ባይሆን እንካን ለራሳችን ደስተኛና የተረጋጋ ሰው የመሆን ራዕይ ሊኖረን ይገባል ያን ግዜ ለሌሎች የሚተርፍ ታላቅ ራዕይ ሳንፈልገው ወደ እኛ ህይወት ፈልጎን ይመጣል። 👇 @the_truth_word @the_truth_word
Hammasini ko'rsatish...
“ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።” — ምሳሌ 28፥13
Hammasini ko'rsatish...
ምሳሌ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ታካች ሰው፦ አንበሳ በመንገድ አለ፤ አንበሳ በጎዳና አለ ይላል። ¹⁴ ሣንቃ በማጠፊያው ላይ እንደሚዞር፥ እንዲሁ ታካች ሰው በአልጋው ላይ ይመላለሳል። ¹⁵ ታካች ሰው እጁን ወደ ወጭት ያጠልቃል፤ ወደ አፉም ይመልሳት ዘንድ ለእርሱ ድካም ነው።
Hammasini ko'rsatish...
📌ድንቅ መልዕክት ❤️በፍቅር የሚሰራ ህግ❤️ 👨‍💼Evan. Bini @the_truth_word @the_truth_word
Hammasini ko'rsatish...
Evan. Bini - Law that works through Love 20-6-13.mp316.66 MB
ጌታ ተወልዶልናል! 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ጌታችን ከሰማይ ርቀን የነበርነውን ሊያቀርበን እርሱ ወደ ምድር በሰው ልጅ በኩል መጣ። እኛን የእግዚአብሔር ልጆች ሊያደርገን እርሱ የሰው ልጅ ሆነ። ውድቀት ልማዱ የሆነውን ሥጋ ለብሶ ጠላትን ድል ነሣበት። በጎውን ሥራ ለመሥራት የተፈታን ሕዝቦች እንድንሆን በመወለዱ ነጻነትን ሰጠን። በክርስቶስ ልደት እግዚአብሔር ለእኛ ትልቅ ሥራ የሠራበት ብቻ ሳይሆን እኛን ለትልቅ ህይወት የሠራበት ቀን ነው። የሰው መነሻ የነበረው አዳም ያለ ወንድ ዘር ከድንግል መሬት እንደ ተገኘ የዳነው ዓለም የሆነው ዳግማዊ አዳም ክርስቶስም ያለ ወንድ ዘር ከድንግል ማርያም ተወለደ። በአዳም የሰው ልጆች ተብለን ነበር በክርስቶስ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጆች ተባልን። በጌታችን መወለድ ሰማይና ምድር የተገናኙበት በሰውና በእግዚአብሔር መካከል የነበረው የጥል ግድግዳ የፈረሰበት የሰው ልጆች የነጻነት የሰላም ቀን ነው። 🎄🎄🎄🎁🎄🎊🎄🎉🎄🎁🎄🎊🎄🎉🎄🎁🎄🎉🎄🎁🎄🎊 🎄🎊🎉🎁 🎄 🎉 🎄መልካም የጌታችን🎁🎉🎊 🎄እና የመድኃኒታችን የልደት በዓል!!!🎄🎉🎄🎁🎄🎊🎄🎉🎄🎊🎄🎉🎄🎁🎄🎊🎄🎉🎄🎊🎄🎉🎄🎁🎄🎊🎄🎉 @the_truth_word
Hammasini ko'rsatish...
ከሳሾቼ ብዙ ናቸው ተጨባጭ መረጃ አላቸው በህጉ መሰረት ቢሄዱ አሳማኝ ነው ምክኒያታቸው በየትኛው ቅድስናዬ ልጋፈጥ ልቆም ለራሴ አንገት መድፋትመሸማቀቅ ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ የቤቴ ክፍተት ሳይገፋው ገብቶ ባይገባ ከደጄ የልቤ ርቀት ሳይመልሰው ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ ሁሉን በራሱ ፈፅሞ ባያደርገኝ ኖሮ ቀና ፅድቄ ብዬ ማስቆጥረው የማሳየው ምን አለና ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ኢየሱስ ሆኖኝ ነው ይቅርታዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
A man is God shaped container!!! "There is God shaped vacuum in the heart of each man which can not be satisfied by any created thing but only by the creator made known through Jesus Christ!!!" B. Pascal "Man was made purposely to contain God. If we do not contain God and know God as our content, we are a senseless contradiction."The Economy of God, WL, pp. 46''
Hammasini ko'rsatish...
እርስታችን እግዚያብሄር.. አኹን ባለንበት ምድር፥ ዘመንና ዓለም እንዲሁም፥ በሚመጣው ዓለምና ዘላለም ከኹሉ ይልቅ ምን ወይም ማን ለማግኘት እንናፍቃለን? ምንስ ይርበናል። በእርግጥ ብዙ ነገር ለማግኘት ስንቋምጥ እንገኛለን። ሰማይ ሊሰጠን ይችላል ብለን የምናምነውን ኹሉ ለማግኘት እንናፍቃለን። የምራችንን ግን የምንፈልገው ራሱን አምላካችንን ነውን? መንግሥተ ሰማያት እንድንገባ ክርስቶስን ያመንነው ሲዖልን ስለ ፈራን ነው? ወይስ እግዚአብሔርን ስለምንወደውና ከእርሱ መለየት ስለሚያስፈራን ነው? ግን እኮ፥ በእግዚአብሔር ከመወደድና የእርሱ ከመኾን የሚበልጥ ምንም ዐይነት ክብርና መዳረሻ የለም። "ለሰዎች ወንጌል የምንሰብከው ወደ መንግሥተ ሰማይ ልናመጣቸው ሳይኾን፥ ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር ለማድረስ ነው" ሲባል ብንሰማ ምን ይሰማናል? መንግሥተ ሰማይን መንግሥተ ሰማይ ያደረገው የእግዚአብሔር ንጉሣዊ ግርማና አባታዊ ቸርነት አይደለምን? ሰማይ ቤት የምንኼደው ምን ፍለጋ ነው? የለም እንጂ፥ ቢኖርስ እንኳ፥ እግዚአብሔር የሌለበት ሰማይ ምን ይረባናል? ምንም። "በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብ[ን]ኼድ" (መዝ. 23፥4) የማንፈራው እረኛችን ከእኛ ጋር ስለሚኾን ነው። ሐዋርያውን እንስማው። “በእነዚህም በኹለቱ እጨነቃለሁ፤ ልኼድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤ ነገር ግን በሥጋ መኖሬ ስለ እናንተ እጅግ የሚያስፈልግ ነው” (ፊልጵ. 1፥23 24)። የሚናፍቀው፥ "ከክርስቶስ ጋር ለመኖር" ነው። ጆን ፓይፐር "Don’t Waste Your Life" የሚል ርእስ በሰጠው መጽሐፉ ውስጥ ያሰናሰላቸውን እኒህን ጥያቄ ዎች ለመመለስ ብንሞክር የልባችንን መሻት እንመዝነዋለን፤ እውነቱን ስንመልስ ደግሞ ልባችንን የምንታዘብ ሰዎች አንጠፋም። “ለእኛም ይኹን ለማንኛውም ትውልድ ሊቀርብ የተገባው ወሳኝ ጥያቄ ይህ ነው። ምንም ዓይነት ሕመም የሌለበት [ሰማይ]፥ በምድር ላይ የነበሩና ያሉ የምትወዷቸው ጓደኞቻችሁ ኹሉ ያሉበት [ሰማይ]፥ የምትወዷቸው ምግብ ዐይነቶች ኹሉ በተትረፈረፈ ኹኔታ የሚገኙበት[ሰማይ]፥ በሕይወት ዘመናችሁ ኹሉ ደስ የሚያሰኟችሁ የትርፍ ጊዜ ተግባራችሁ በሙሉ ያልተጓደሉበት [ሰማይ]፥ ያያችኋቸውም ኾነ ያላያችኋቸው አስደናቂ የተፈጥሮ ውብ ገጽታዎች የሚገኙበት [ሰማይ]፥ የቀመሳችኋቸው አካላዊ ደስታዎች ኹሉ የተካተቱበት [ሰማይ]፥ ምንም ዐይነት ሰብአዊ ግጭት የማይገኝበት [ሰማይ] ፥ የተፈጥሮ አደጋዎች የሌሉበት… ወዘተ. [ሰማይ] ሰማይ ቢሰጣችሁ… ነገር ግን ክርስቶስ በዚያ ባይኖር… በዚህ ሰማይ ትረካላችሁ? እዚያ መኖር ትፈልጋላችሁ ?” ተወዳጆች ሆይ፥ ርስታችን እግዚአብሔራችን ራሱ ነው። “በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርስ አንተን ካገኘሁ ምን እሻለሁ?” — መዝሙር 73፥25 በመጋቢ ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን 👇👇👇👇 @the_truth_word
Hammasini ko'rsatish...
🤝ምሕረትና እውነት ተገናኙ፤ ጽድቅና ሰላም ተስማሙ።” መዝ 85፥10 በርግጥም እውነትና ምህር በክርስቶስ ሲገናኙ ጽድቅና ሰላምን ለሰው ልጆች ሆኑ። 🦋አዎ እሱ ጻድቅ እኛ ሀጢያተኛ ሀጢያታችንን ወስዶ ፍርዳችን ተቀብሎ ምህረትን ለእኛ አስገኘ ፍርዳችንን አሶገዶ። 🌟💥 አዎ እውነት ነው በፍጹም አንክድም ፍርድ ይገባን ነበር ግንኮ ወሰደው ፍርድን ተቀብሎ ፍርዱን አሶገደው። 💦💧እንዲው ይቅር ብሎ ይዳኑ እንዳይለን ደም ሳይፈስ ስርኤት የለም ቃሉ እንዳለን አይሽር ቃሉን አይጥ አሁንግን ተስማሙ ምረትና እውነት መግባትም ሆነል እግዚአብሔር ባለበት። 🕊ሰላም ሆነ አሁን ጽድቁን ተቀብለን ከአብም ታረቅን ሰላም ይሁን ብሎ ኢየሱስ ስለኛ መሰዎት ሆነልን 👇👇 @the_truth_word @the_truth_word
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.