cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የፍቅር ታሪኮች እና ግጥሞች️🥰✍🫵

🖐ሰላም እንኳን ወደ የፍቅር ታሪክ በደህና መጡ!! ⁉️የዚህ ቻናል ህጎች 🖋️የፍቅር ታሪኮች ✔️የፍቅር ግጥሞች ✔️Love picture ✔️ቻናሉን ሼር ማድረግ ግዴታ ነው Share ማድረግ ያሸልማል❤ ⚠️የግሩፑን ህግ በደንብ አንብቡ https://t.me/aseriesoflovestory https://t.me/seriesoflovestory /ሼር 😍🙏. Owner👉 @B_50_cent

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
539
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kunlar
-2830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የማትፈፅመውን ነገር ቃል አትግባ!! በአንድ ቀዝቃዛ ምሽት አንድ ቢሊየነር ጎዳና ላይ ሲዘዋወር ከአንድ ደሀ ሰው ጋር ይገናኛል ። ቢሊየነሩም "በዚህ ቀዝቃዛ ምሽት ሙቀት የሚፈጥር ኮት ሳትለብስ ስትዞር አይበርድህም"በማለት ደሀውን ሰውየ ይጠይቀዋል "የለኝም እንጂ ቢኖረኝ እለብስ ነበር" በማለት ደሀው ሰውየ ይመልስለታል ። ቢሊየነሩም "ትንሽ ታገሰኝ ከቤት አንዱን አመጣልሀለሁ" በማለት ውጭ እንዲጠብቀው ነግሮ ወደ ውስጥ ይገባል ። ደሀው ሰውየም "በጣም ተደስቶ እንደሚጠብቀው ይነግረዋል" ቢሊየነሩ ወደ ውስጥ እንደገባ የእሱን ምላሽ የሚፈልጉ የስልክ ጥሪዎችን በመመለስና በሌሎች ጉዳዩች ይጠመድና ሰውየውን ረስቶት ያድራል ። ጠዋት እንደነቃ የማታው ሰውየ ትዝ ይለውና ከቤቱ ወጥቶ ሰውየውን ሲፈልገው ሰውየውን በቅዝቃዜው ህይወቱ አልፎ ያገኘዋል ። ቢሊየነሩም ሀዘን ተሰምቶት ዙሪያውን ሲመለከት ደሀው ሰውየ ከመሞቱ በፊት የፃፈውን ማስታወሻ ያገኛል ። አንስቶ ሲመለከተው "ሞቃት ልብሶች ባልነበሩኝ ግዜያት ሁሉ ሁሌም እንደማደርገው ቅዝቃዜውን የመቋቋም አቅም ነበረኝ ነገር ግን አንተ እንደምትረዳኝ ቃል ስትገባልኝ በቃልህ ተስፋ ስላደረኩና ስለጓጓሁ እንደ ድሮው ብርዱን መቋቋም አልቻልኩም" መልዕክቱ፦ ልትፈፅመው የማትችለውን ነገር ቃል አትግባ ምንአልባት ጉዳዩ ላንተ ምንም ማለት ሊሆን ቢችልም ሌሎች ግን ሁሉንም ነገር ሊሆን ይችላል ። መልካም ምሽት
Hammasini ko'rsatish...
ትናንትን በአብሮነት ሁነው የጀመሩ፡ ለመኖር መሠረት ቀመር የቀመሩ፡             ከብረው ያሥከበሩ           ኑረውም ያኖሩ፡፡ ባርነት ማይወዱ ኑሮአቸው የቀና፡   ባለግርማ ሞገሥ ጥንት ሥመ ገናና፡፡        ከመልከፀዲቅ ክህነት     ከኢትኤል መንበር፡ እሥከ ተክለሀይማኖት     ትልቅ እምነት ስፍር፡ ዘላለም የፀና መቸም ማይሠበር፡፡      የተሣሠረ ነው ማገር ከምሠሶ፣ ማይፈርሥ የማይናድ የማይወድቅ በሥብሶ፡፡            ኦርቶጵያዊት ማይበጠስ ፀጋ፡     በፅናት ይኖራል ሁሌም እንደረጋ፡፡ ❣❣❣http//.mesiortopia.com
Hammasini ko'rsatish...
⨳⨳⨳⨳ቁንጅና ምንድነው🤔⨳⨳⨳⨳ ምንድነው ቁንጅና      ትርጓሜው ላንተ፣ እይታን ካልሳበ       እንስት ካላሳተ፣ ልብን ካልዳሰሰ       የፈገግታህ ለዛ፣ መልክህን ተከታይ       አጃቢ ካልበዛ፣ የአይኖችህ ጨረር       ቀልብ እየሰረቁ፣ ደናግላን ሁሉ......... ያማኝ ወጉን ትተው        ላንተ ካሎደቁ፣ ከዚህ ውጭ ውበት        ከዚህ በላይ ድምቀት፣ የለም ዎይ ንገረኝ......... ባዳበርከው ልምድህ         በተቸርከው እውቀት።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እንቃወማለን
Hammasini ko'rsatish...
ክፍል 1 endet ayachutAnonymous voting
  • በጣም አሪፍ
  • አሪፍ
  • አይነፋም
0 votes
የፍቅር ታሪኩን በድምፅ አድርጌዋለው አብዛኛው ሰው 3 ይለቀቅ እያለ ነው እናም ጥዋት፣ከሰአትና ማታ አንድ በአንድ ታስቧል በዚ ይስማማሉAnonymous voting
  • እስማማለሁ 🤓😁
  • አልስማማም 😑
0 votes
ዛሬ ማታ ምኞት የሚለውን ታሪክ አንድ ብለን እንጀምራለንAnonymous voting
  • በቀን ስንት ይለቀቅ
  • 1
  • 2
  • 3
0 votes
የፍቅር ህይወት ታሪክ በድምፅ ሊጀመር ነው ሰኔ 20😻Anonymous voting
  • ይጀመር😍😍😍😍😍
  • እሺ 🙃
0 votes
እንዴት እንደመጣሁ እንዳትጠይቂኝ ለምን ስለምትናፍንቂኝ፡፡ አውቀዋለሁኛ አንድ የበደለሽ ሰው ናፍቀሺኛል ቢልሽ ላንቺ ፌዝ ነው የሚመስልሽ ፡ ፡ ግን ናፍቀሽኛል፡፡ ፡ አዎ በድያለሁ በግፍ ደግሞም ናፍቀሽኛል በእጥፍ፡፡ ማርያምን የምሬን በዝቷል መናፈቄ የትም እገኛለሁ የትም እስቀለሁ ግን ያለቅሳል ሳቄ፡፡ ብራመድ በሀገሩ ብክንፍ እንኳ ብበር ተከፍቶ አያለሁ ቆለፍኩት ያልኩት በር፡፡ ቀን የከረቸምኩት ሌት በምን ከፈትኩት? በለሊትሽ መጣሁ አለሜን ስላጣሁ ከትናንት የባሰ እንደማጣሽ ሳስብ በደሌን አየሁት እጥፍ መውደድ ሲስብ አንቺዬዋ ወዴ የበደለ ሁሉ አይናፍቅም እንዴ... ማቀፍ እንኳ ባልችል ምረት ባለምንም አትሳቂብኝ እንጂ ግጥሙን እያነበብኩ ናፍቀሽኝ አሁንም፡፡ ፀሀይዋን ከተትኳት አይንሽን ለማየት ከቤቴ እየወጣሁ የበደለ አይኔን እንዳታይኝ ብዬ በጨለማ መጣሁ፡፡ ደረስኩኝ ከደጅሽ መፍራቴ በነነ እሰይ አገኘሁሽ ናፍቆቴ ሰው ሆነ፡፡ እከንፋለሁ ይኸው ስደርስም አልሳምሺኝ አጃኢብ ሰው መሆን ሳጠፋ ጊዜ ነው ጭራሽ የናፈቅሽኝ፡፡ አጥፍቻለሁ አዎ መውደዴን ቀብሬ አትሳቂብኝ እንጂ ልክ ስበድልሽ ጨመረብኝ ፍቅሬ፡፡ : : : ናፈቅሽኝ፡፡
Hammasini ko'rsatish...