cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አማኑኤል 🔥🔥

እግዚአብሔር ሁሌ ከ እኛ ጋር ነው 🔥 🔥 🔥

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
201
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 53) ---------- 1፤ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? 2፤ በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። 3፤ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። 4፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። 5፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። 6፤ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። 7፤ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። 8፤ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? 9፤ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገንበትም ነበር። 10፤ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈከደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። 11፤ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሰከማል። 12፤ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። @eyesuse_eyesuse @eyesuse_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ (መስቀልህ)

Hammasini ko'rsatish...
Amelkalehu - Kingdom Sound Vol 1, DVD - October 2017

Kingdom Sound Vol 1, DVD - October 2017The Kingdom Sound Project is a worship blaze for a generation whose mission is to equip young singers and musicians to...

የት ነው ያለከው ? የት ነው ያለሽው? የት እየተጎዝክ ነው? አንቺስ ወዴት እየተጎዝሽ ነው? ያለህበትን ቦታ በደንብ ተመልከት👀 ያለህበት ቦታ ደስታ የሰጠይ ሊመስልክ ይችላል ግን ተሳስተሀል!! መጠጡ፣ሲጋራው ፣ ጭፈራው ባይገርምክ ጠፍተሀል ከአምላክህ ርቀሀል እሱ ግን ይወድሀል❤️ ከሰማያት ወርዶ መርገምክን ወስዶ ለ ሐጥያትህ ተዋርዶ ጠፍተህ ሳለ ሊፈልግህ መጣ 👉ሉቃስ 15:4-8 መቶ በጎች ያለው ከ እነሱም አንዱ ቢጠፋ ዘጠና ዘጠኙን በበረሀትቶ የጠፋውን እስኪያገኝ ድረስ እንደሚፈልገው እንዲሁም እየሱስ አንተን ይፈልግሀል ይወድሐል ተመለስ ወንድሜ ተመለሺ እህቴ የአለም ነገር ይብቃችሁ እየሱስ ይሻላል ንስሀ ግቡ ተመለሱ🙏🙏 አሁንም እየሱስ ክርስቶስ ይወዳችዋል🥰🥰🥰❤️❤️ 👇👇👇👇 👇👇👇👇 👇👇👇👇 @eyesuse_eyesuse @eyesuse_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
This I Believe (The Creed) - Hillsong Worship

Recorded Live at Hillsong Conference in Sydney 2014. This song is based on the Apostles Creed and is a unifying bold declaration of our faith in Jesus Chris...

"እንደኔ ማነው" ዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ Amazing Live Worship 🎵Audio 5-MB-📥 sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ https://t.me/joinchat/AAAAAFg4Zkq0EyXswXjHXg ━━━━━━━━━━━━━━━━━
Hammasini ko'rsatish...
የYouTube ቻናላችንን ይጎብኙ🔔
ምን ላድርግ? ጌታ በመጨረሻው ሰአት በሐይል እንዲሰራብኝ?🤔 ለድምፅ ጥራት ይቅርታ 🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Hammasini ko'rsatish...
ጥያቄ ቁጥር 4 እውነት ከሆነ ❤️ ሀሰት ከሆነ💙 @eyesuse_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
❤️ 5
💙
የሰው ልጅ ሊሳሳት ይችላል ብዙ 🤗መልካም ነገርን ቢሰራ ግን አንድ የሰራችሁት ስህተት ይዞ ይነቅፋፋችኋል። ሰለዚ አስተውሎ መሳሳት የእናንተ መጨረሻ አይደለም የማወቅ መነሻ አንጂ
Hammasini ko'rsatish...