ĎIŔĚ ŤĚĆĤ Ź🌍ŇĖ
ĎÌŔÉ Țêćh śóļúťíóń 🔧. ዲሽ እንገጥማለን 📺. አዳዲስ ቻናሎች ⚽️. ነፃ የእግርኳስ ቻናል 📁. የሪሲቨር ሶፍትዌሮች 🎭. DSTV channels 🐹. Kids channels እንዲውም 🅐🅜🅞🅢 ተጠቃሚዎ cccam account መሸጥ. Channel link @Dire_tech Call 0948638259 Admin @mamefker
Ko'proq ko'rsatish199
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
😱 አዲስ የሙስሊም ቻናል በ ኢትዮሳት
🛰 NSS 12 @ 57°E
🇪🇹 JEILU TV
📌 11105 H 45000
Yahsat @52.5 °£
አዲስ ቻናል ገብቷል።
የቻናሉ ስም NTAi
Freq 11169 H 30000
ቻናሉ ከፍተኛ ኳሊቲ ይፈልጋል። ፕሪሜርሊግ እያሳየ ይገኛል
ስለዚህ search ስታደርጉ ካልገባላችሁ የግድ ኳሊቲ 11785 H 27500 በ Findsat 48% ወይም 67 መምጣት አለበት
ኢትዮሳት ስሰሩ ይህ ካጋጠማቹ
# Ibox 3030 ላይ EBS cinema, ebs music ድምፅ ከሌለው የሶፍትዌር ችግር ስለሆነ ሪሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር በመጫን ትስተካከላል
# Supermax 2350 Super tech & Supermax 2560 brilliant, 2425 HD በሰማያዊው ባግራውንድ ላይ ኢትዮሳት ቀጥ ቀጥ እያለ ወትም ችራሽ አልገባም ካላቹ ኳሊቲው በጣም ማሳደግ አለባቹ አለበለዚያ ሪሲቨር መቀየር ነው
# Horn sport ድምፅ አልመጣም ካላቹ Audio በመንካት ማስተካካል ይቻላል ይህ ሚሰራው Forever, funcam,Nashare pro የሚቀበሉ ላይ ነው እንደዚሁም ኢንተርኔት ይፈልጋል
-
EBS Musika ድምፅ አልሰራ ላላችሁ ቻናሉን ብቻ delete አድርጉትና እንደገና ሰርች አድርጉት።
ሰላም ውድ የchannalachn ተከታታዮች አዲስ app ልለቅ ነው እስኪ 100 Like ፈልጋለው
👍 3
👎 1