482
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kunlar
+330 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
የአራዳ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በብዛት ተማሪዎች በማሳለፍ በከተማ ደረጃ 1ኛ በመውጣት ተሸላሚ በመሆኑ እንኳን ደስ አለን፡፡
Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቂያ
በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርትቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፡
በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁ ውስጥ በማካተት መመደብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
የትምህርት ሚኒስቴር
እንኳን አብሮ አደረሰን ደሜ። አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የአብሮነትና የስኬት ዘመን ያድርግልን።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
"በቸርነትህ አመታትን ታቀዳጃለህ" መዝ 64:11-12
እንኳን ለ2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ !!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አዲሱ ዓመት
🌼🌼 የሰላም🌼🌼
🌼🌼 የፍቅር 🌼🌼
🌼🌼የደስታ እና🌼🌼
🌼🌼የስኬት ይሁንልን !!!🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት !!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Repost from Arada education office
4/13/2015
ውድ የት/ት አመራሮች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ
ሰኞ በቀን 6/13/2015ዓም ፍላሽ በመያዝ ከት/ት ፅ/ቤት
የ2ኛ ቋንቋ ሶፍት ኮፒ
የ7ኛ ክፍል ሶፍት ኮፒ
የግብረ ገብ ት/ት በ2ቱም ስርዓተ ት/ት ሶፍት ኮፒ
የ2ኛ ደረጃ ከ9ኛ ክፈል እስከ 11ኛ ክፍል ሶፍት ኮፒ እንድትወስዱ እንጠይቃል፡፡
ሰናይ ሰንበት!!
G9-Biology-STB-2023-web.pdf10.94 MB
G9-Chemistry-STB-2023-web.pdf7.63 MB
G9-Citizenship-STB-2023-web.pdf6.86 MB
G9-English-STB-2023-web.pdf78.75 MB
G9-Geography-STB-2023-web.pdf21.19 MB
G9-History-STB-2023-web.pdf9.66 MB
G9-HPE-STB-2023-web.pdf6.35 MB
G9-IT-STB-2023-web.pdf13.65 MB
G9-Mathematics-STB-2023-web.pdf18.19 MB
G9-Physics-STB-2023-web.pdf7.98 MB
G10-Biology-STB-2023-web.pdf11.70 MB
G10-Chemistry-STB-2023-web.pdf6.75 MB
G10-Citizenship-STB-2023-web.pdf12.26 MB
G10-Economics-STB-2023-web.pdf4.23 MB
G10-English-STB-2023-web.pdf6.93 MB
G10-Geography-STB-2023-web.pdf11.66 MB
G10-History-STB-2023-web.pdf11.28 MB
G10-HPE-STB-2023-web.pdf9.48 MB
G10-IT-STB-2023-web.pdf12.46 MB
G10-Mathematics-STB-2023-web.pdf19.08 MB
G11-Agriculture-STB-2023-web.pdf21.57 MB
G11-Biology-STB-2023-web.pdf38.68 MB
G11-Chemistry-STB-2023-web.pdf9.36 MB
G11-Economics-STB-2023-web.pdf6.42 MB
G11-English-STB-2023-web.pdf139.44 MB
G11-Geography-STB-2023-web.pdf10.63 MB
G11-History-STB-2023-web.pdf11.63 MB
G11-IT-STB-2023-web.pdf5.08 MB
G11-Mathematics-STB-2023-web.pdf137.70 MB
G11-Physics-STB-2023-web.pdf10.66 MB
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.