cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✍ ብእር እና ፍቅር

On this channel u can get Voice music's 😍 Best pic😘 Best fashion 👗👗 Best Poetry📃📄 Best vido 💃🕺 Join my channel

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
184
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡ ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡ ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?” ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡ ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያች ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ከተማው የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡ “በአንድ ብጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጭ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመለሰግንሃለሁ፡፡” ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡መልካምነት ይከፍልሃል ከተመቻቹሁ ሌሎቹም እንዲያነቡት ሼር እናድርግላቸው🙏 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏 አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Hammasini ko'rsatish...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━── #እኔ_ምን_ልበላት ? አትሆንም ሲሉኝ ትሆናለች ብዬ እንዳለችኝ ሁኘ ራሴን ገድዬ ተው ስትለኝ ትቸ ስትልከኝ ተልኬ ለታላቁ ፍቅር ብኖር ተንበርክኬ ልቧ እየሸፈተ ውጭ ውጭ ሲላት ከሌላ ሰው ሳያት ምነው ውደ ብላት ውሻ ነህ አለችኝ እኔ ምን ልበላት ላመስግናት እንጅ ከፊቷ አቀርቅሬ ስጠብቅ በኖርኩኝ በቃላ ታስሬ ማነው እንደ ውሻ ታማኝ በዚች አለም ዘብ ሁኖ ያደረ ሰው ተኝቶ ሲያልም ከሰጡት ተሸንጋይ ካጣ ፆም አዳሪ ካልነኩት የማይነካ ወዳጁን አክባሪ ይኸ አይደለም ወይ ውሻ ስሙ የተሰጠኝ ስድቧን አልጠላውም ግን ለሷ ስም ጠፋኝ ድመት እንዳልላት! ድመት የባለቤት ቤት ሸም ሸምሞት ያድራል የወደደ መስሎ ለሆዱ ይኖራል አህያ እንዳልላት አህያም የዋህ ነች ከያዝዋት በመላ አምነው የጫኗትን ዞራ የማትበላ እሷ ግን? እሷ በላች አሉኝ ሙልጭልጭ ሳሙና ብቻየን ቁጭ ብየ ስም ስመርጥ አዩና እኔ ልሙት ባለ ሳሰቶ በተጎዳ ገመናን ደብቆ ቆሻሻን ባፀዳ ሳሙና አልላትም ለሰው ሙታ አታውቅም ስትበር ያያት ሁሉ አሞራ ይበላት የሳቀላት ሁሉ ወዳጅ ከመሰላት ጅቡ ይብላት እንጅ እኔ ምን ልበላት! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏 አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢
Hammasini ko'rsatish...
06:18
Video unavailable
10.14 MB
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
00:34
Video unavailable
2.68 MB
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ልናገር ከመሸው ልደር ለእዉነት ከሆነ ግድ የለም ሞቼም ብቀር አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና ቃል ሰውን ይሰብራል ቃሌን ፈራው እንደገና ቃል ሰው ይገላል ቃል ነበር ከራስ መከረ በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ በፈጠረው ሰው ቃል አደረ ሰው ግን ባአፉ ቃል ሰው ገደለ በፈጠረው ሰው ቃል አደረ ሰው ግን ባአፉ ቃል ሰው ሰበረ ሰው የቃል ሥራ በቃል እጅ የተሰራ ስጋ ነው የቃል ጥራዝ በቃላት የወጣ ነው ነፍሱ ሰው የቃል ትንፋሽ ህይወትም በሀይለቃል የበራችናት የቃል ኩራዝ ከፀሀይ ከሰማይ ቃል ከቀደመ ከዓለም እንግዲህማ እውነቱ ከቃል በላይ ኃይል የለም ሰውም በተሰጠው ቃል አለምን ሊያጠፋ አለ በሰው ያደረው ግን ቃል አለምን ደግሞ ያድናል አጀብ በዚህች ዓለም ሰውን ሚያነሳ ሰውን ሚጥል እንደ"ቃል "የለም ሰው በአፉ ቃል ሰውን ልክፍ ዓለም ጥምም ሰው በቃሉ መልካም ቢፅፍ ምድር ቅንን ቀና አጀብ በ"ቃል" ዓለም ሰው ባያውቀው የአንደበቱን የአፉን ቀለም ፈጣሪ ቃል በሰው ገላ እንዳደረ ሰው መልሶ በራሱ ቃል ሰው ገደለ ልናገር ከመሸው ልደር ለእዉነት ከሆነ ግድ የለም ሞቼም ብቀር አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና ቃል ሰው ይገላል ያ! ድሃ ያ! የሃብታም ቤቱ ዘበኛ ሲጠብቅ ቤቱ ቀን እና ሌሊት ማይተኛ ላስተዋለ ልብ ላለ ላወቀው ያኔ የሃብታም ቤት ሳይሆን ቃሉን ነው የጠበቀው እኮ ቃል አይደለም ወይ የጀመረ ማንስ ነበረ? ቃል አይደለም ወይ የፈጠረ ሰማይ ከምድር? ቃል አይደለም ወይ የወረደ ከድንግል ሊያድር? ቃሌን ብፈራው አይደለም ወይ ፈሪያ እግዜር? ቃል ነበር ከራስ መከረ በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ በፈጠረው ሰው ቃል አደረ ሰው ግን ባፉ ቃል ራሱን ገደለ የአፉን ያወቀ እግዜርን ከነፍሱ አስታራቀ እውነት ከአፍ ያፈለቀ የሕይወት ፍሬ ዘር ካፀደቀ ሰው ቃሉ እንጂ የበላው ሆዱ ገነት ላያገባው ንጥቂያው ወይ ቅሚያው እኔ ልናገር ሽሚያው ቃል ወጣ ከማጡ የሚሉት ላያጡ ጣቶች አፍ አወጡ ፖስት ቃል ሳይመርጡ አፍ በዛ ቃል ጠፋ ፍቅር አንሶ ሆድ ሰፋ ሁሉም አወኩኝ አለ ቃል ረክሶ ታች ሆነ ልናገር ከመሸው ልደር ለእዉነት ከሆነ ግድ የለም ሞቼም ብቀር የአንገቴን ክር ቃሌን አልፎ ላይገዛው ከእውነት ዛፍ ስር እንኩዋን ሰው በቃሉ ያድራል ጊዜም ዘመነ ደመረ ጨመረ አፍም ከአደባባይ ዋለ ቃልም ባከነ ፈጠነ ቀጠነ ሰው ወርዶ በፌስቡክ ማለ ዘመነ ስልክ ዘመነ ስማርት ዘመነ.... ዘመነ ታግ... ዘመነ ላይክ ነው የላይክ ጥማት መስታወት ላየው የውሸት ማዕት መስታወት ዋሸ..መስታወት ዋሸ..መስታወት ዋሸ.. መልካምነት በፊልተር የታሸ መስታወት ዋሸ..መስታወት ዋሸ..መስታወት ዋሸ.. ቃል... ሰው በቁሙ ቃዠ መስታወት መስታወት አየ መስታወት ዝና በመስታወት ናኘ መስታወት መልኩአን በመስታወት ዳኘ መስታወት ቃል ተሰብሮ ተገኘ ገበያ ገበያ ቃልን እንደሸቀጥ ማነው ሚሸጥበት ውሃ ሲገድል ቀድሞ ያስቃል የሰው ልጅ አፍ ከባህር ይጠልቃል ኢሞጂ.. 😂😍..😭. ኢሞጂ ከአንገት በላይ ልከን ተወሻሸተን ግን በአይን ላንተያይ ቆይ.. ቆይ.. ቆይ....... ኢሞጂ.. 😂😍..😭. ኢሞጂ ወደድኩሸ ይላታል ልብ ልኮ ልቧን ሳያይ ቆይ.. ቆይ.. ቆይ....... ልናገር ከመሸው ልደር ለእዉነት ከሆነ ግድ የለም ሞቼም ብቀር አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና ቃል ሰው ይገላል ቃል ነበር ከራስ መከረ
Hammasini ko'rsatish...
Rophnan - Qal.mp38.50 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.