cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Liyana telehealth EthiopiaEthiopiaLDHS

Virtual care

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
241
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሊያና ኬር መተግበሪያን በማውረድ ዘመናዊ ህክምና ያግኙ 👇👇 ሊንኩን ይጫኑ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyanadigitalhealth.liyanacare አገልግሎቶቹም 📌ሀኪሞትን በቀላሉ መምረጥ 👉የአእምሮ ስፔሻሊስት 👉የካንሰር ስፔሻሊስት 👉 የልብ ስፔሻሊስት 👉 የህጻናት ስፔሻሊስት 👉የአንገት በላይ(የጆሮ እና የአይን)ስፔሻሊስት 👉የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት 👉የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት 👉የ ኩላሊት ስፔሻሊስት 📌የሚመቾትን ሰዓትና ቀን በመምረጥ የቪዲዮ ምክር ከሀኪምዎ ማግኘት 📌የመድሀኒት ማዘዣ (e-priscription) በመተግበሪያው ላይ ማግኝት 📌ከነጻ የቴክስት ማማከር አገልግሎት ጋር ለበለጠ መረጃ ወደ 7755/0905007755 ይደውሉ። @ldhsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
Liyana Care - Apps on Google Play

Bringing Healthcare wherever you are!

ትኩስ እና ጠቃሚ የጤና መረጃ ለማግኘት ከ 46K በላይ ተከታዮች ያሉትን ቻናላችንን ይቀላቀሉ @ldhsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
# መደበኛ የጤና ምርመራ # 👉 መደበኛ ጤና ምርመራዎችን / Regular health check-ups /ማድረግ ጤናችንን በተሻለ እና በበቂ ሁኔታ ለመጠበቅ ይረዳናል። ልናደርግ የሚገባቸው መደበኛ የጤና ምርመራዎች እንደ እድሚያችን እና ፆታችን ሊለያዩ ይችላሉ፡፡ በዋናነት ግን ልናደርግ የሚገባን መደበኛ ምርመራዎች እንደሚከተሉት ናቸው:- - የደም ግፊት ልኬት - የስኳር ምርመራና የኮሌስትሮል መጠን ልኬት - የክብደት ልኬት /ቦዲ ማስ ኢንዴክስ - የደም ምርመራዎች (ሙሉ የነጭ: የቀይና የፕላትሌት መጠን) - የኩላሊትና የጉበት ምርመራዎች - የቅድመ ካንሰር ምርመራዎች በተጨማሪ ለሴቶች :- - ማሞግራፊ/የጡት ራጅ/ - 40 አመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ፣ - የማህፀን ጫፍ ፓፕ ስሚር - 21 አመት አና ከዚያ በላይ ለሆኑ፣ ከ65 ዐመትና ከዚያ በላይ የእድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ደግሞ የአይንና የልብ ምርመራ ፤ ትልቁ አንጀትና ለወንዶች ደግሞ የፕሮስቴት ቅድመ- ካንሰር ምርመራ ማድረግ ይመከራል። ጤናችንን ለመጠበቅ አስቀድመን እንጠንቀቅ። ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ መደበኛ የጤና ምርመራዎችን በማድረግ ስኬታማ እና ደስተኛ ህይወትን እንምራ፡፡ ለበለጠ መረጃ 7755 ይደውሉ ሊያና ቴሌ- ህክምና ማዕከል
Hammasini ko'rsatish...
easy lead to our website , firist download QR code scanner from Google play Store then scan this👆👆👆 QR code
Hammasini ko'rsatish...
የአካል ብቃት እንክስቃሴ ማንኛውም ሰው ቤቱ ወይም በስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች አቅዶ እና በተደጋጋሚ ጤናውን ለመጠበቅ የሚያደርገው እንቅስቃሴ ሲሆን በሁለት ይከፈላል፡፡ እነርሱም፡- 1. ኤሮቢክ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፡- ወደ ጡንቻዎች የሚሄደውን ኦክስጅን መጠን የሚጨምር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲሆን ያለእረፍት ለረጅም ጊዜ የሚሰራ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የእግር ጉዞ߹ ሩጫ ߹ ብስክሌት ማሽከርከር ߹ ዋና እና የመሳሰሉት ናቸው ፡፡ # ይህ እንቅስቃሴ የልብ ምታችንን እና አተነፋፈሳችንን ለማስተካከል ߹ ክብደት ለመቀነስ እና ብዙ ካሎሪ ለማቃጠል የሚጠቅመን ሲሆን ከስኳር በሽታ ߹ ከግፊት እንዲሁም ከልብ በሽታ ይከላከለናል ፡፡ 2. አንኤሮቢክ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፡- ይህ የእንቅስቃሴ አይነት ቅልጥፍናችንን እና የጡንቻዎቻችንን ጥንካሬ ለመጨመር የሚጠቅም ሲሆን እረፍት ሳናረግ መቀጠል የማንችለው የእንቅስቃሴ አይነት ነው ፡፡ ለምሳሌ ፡- ክብደት ማንሳት እና ገመድ መዝለል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዋና ዋናዎቹ ጥቅሞች - ደስተኛ የመሆን ስሜትን ይፈጥራል - ጥሩ አቋም እንዲሁም ጠንካራ ጡንቻ እንዲኖረን ያደርጋል - ጤናማ የሆነ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል - ጤናማ አዕምሮ እና ጥሩ የማስታወስ ችሎታ እንዲኖረን ያደርጋል - የተመጣጠነ እንቅልፍ እንዲኖረን ና ዘና የማለት ስሜት እንዲኖን ያደርጋል -የህመም ስሜትን ይቀንሳል - ውፍረትን እንዳንጨምር ይከላከላል -በራስ መተማመን ይጨምራል -በበሽታ የመያዝ እድላችን ይቀንሳል አለምአቀፍ የጤና ድርጅት አንድ ጤነኛ የሆነ ሰው በሳምንት" ከ150 እስከ 300 ደቂቃ የሚደርስ ኤሮቢክ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ" ማረግ እንዳለበት ይመክራል፡፡ ወደ 7755 ይደውሉ ዘመኑን የዋጀ ህክምና ያግኙ (Sr Meseret)
Hammasini ko'rsatish...
ማድያት ማድያት ማለት የቆዳ ቀለምን የሚያጠቁር የቆዳ ችግር ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ በፊት ቆዳ ላይ ይታያል፡፡ይህም ችግር ቡናማ የቀለም መቀየር ያለው ሲሆን በጉንጭ፣በአፍንጫ፣በግንባርና በአገጭ ላይ አዘውትሮ ሊታይ ይችላል፡፡ ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ከሰባት እስከ ዘጠን እጥፍ ተጋላጭ ናቸው፡፡ አንድን ሰው ለማድያት ሊያጋልጡ የሚስችሉ መንስኤዎች አሉት፡፡ ከነዚህም በዋነኝነት የሚጠቀሰው የፀሀይ ብርሀን ሲሆን ለማድያት ተጋላጭ የሆነ ማንኛውም ሰው የፀሀይ መከላከያ ቅባት እንዲጠቀም ይመከራል፡፡ ሌሎች አጋላጭ ሁኔታዎች እንደ እርግዝና፣ የወሊድ መከላከያ እንክብል መውሰድ፣ በቅርብ ቤተሰብ ላይ የማድያት ችግር መከሰት እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ማድያትን ለማከም የሚሰጡ የተለያዩ የሚቀቡ መድሀኒቶች አሉት ፡፡ ስለዚህም የቆዳ ህክምና ባለሞያ በማማከር ማንኛውም ሰው ህክምናውን ሊያገኝ ይችላል፡፡ከህክምናው አንድና ዋናው ግን የፀሀይ መከላከያን በየዕለቱና በአግባቡ መጠቀም ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ ወደ 7755 ይደውሉ።
Hammasini ko'rsatish...