cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

በእዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኢንሻአላህ አሪፍ አሪፍ ሀዲሶች,ታሪኮች ግጥም ኢስላማዊ ቀልዶች ኧረ ብዙ ነገር ያገኛሉ ከናንተ የሚጠበቀው 👉🇯 🇴 🇮 🇳 ብሎመግባት ብቻ ለጓደኞቻችሁም 🇸 🇭 🇦 🇷 🇪 በማድረግ ወደቻናላችን ይጋብዙ ምንዳውን ከዓለማቱ ጌታ ከአላህ ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ከተኛበት ማንቃት ነው ለአስተያየት 👉@Ahlenbot http://t.me/fkr_eskejenet

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 304
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-77 kunlar
-4730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

02:02
Video unavailableShow in Telegram
#ኢስላማዊ_ትምህርቶች_በአማርኛ_ትርጉም #ክፍል_2ሀዘንና ጭንቀትህን የሚያስወግድ ጣፋጭ ምክር"★ በ ሸይኽ አብድራህማን አልባሂሊይ በ Toleha Ahmed የተተረጎመ ይ🀄ጥላል.... ይህን ዳዕዋ በ ዩ ቲዩብ ለማግኘት 👉https://youtu.be/G65jnZBHfhk ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት❕
Hammasini ko'rsatish...
ሀዘንና_ጭንቀትህን_የሚያስወግድ_ጣፋጭ_ንግግር_G65jnZBHfhk_134.mp43.26 MB
00:11
Video unavailableShow in Telegram
صيام يوم عاشوراء | الشيخ صالح الفوزان حفظه الله የአላህ መልዕክተኛነብያችንﷺ የአሹራን ፆም በመፆሜ አላህ ዘንድ ያለፈው የ 1 ዓመት ወንጀሌ እንዲማርልኝ እከጅላለሁ ቀጣይ ዓመት ከቆየሁኝም 9ኛውን ቀን እፆማለሁ ብለው ነበር። ۞ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ۞         ﷺ  ﷺ  ﷺ   ﷺ  ﷺ  ﷺ #الصلاة_على_النبي ﷺ •@tolehaahmed
Hammasini ko'rsatish...
صيام_يوم_عاشوراء_الشيخ_صالح_الفوزان_حفظه_الله_3snckbuEun4_134.mp45.01 KB
01:00
Video unavailableShow in Telegram
#ኢስላማዊ_ትምህርቶች_በአማርኛ_ትርጉም #ክፍል_34 ★ የአሹራ ቀን ሙሀረም 10ኛው ቀን ! በ Toleha Ahmed የተተረጎመ ይ🀄ጥላል.... ይህንንና ሌሎችንም የትርጉም ስራዎቼን ቶሎ እንዲደርሳችሁ በ ዩቱብ ለማግኘት👇👇 https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed @islamic_records ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት❕
Hammasini ko'rsatish...
የአሹራ_ቀን_ሙሀረም_10ኛው_ቀን_tG2WGj3Q6sY_134.mp41.67 MB
⭕️ማሳሰቢያነገ ሀሙስ - ሙሐረም 9 ⇝ጁሙዓ - ሙሐረም 10 ( ዓሹራ ) 💢 እነዚህን ቀኖች መፃም አንዘንጋ ። ለምታውቋቸው ሰዎች ሼር አድርጉት ። በማመላከታችሁ ልክ እንደሚሰራው ሰው ምንዳ ታገኛላችሁና ። ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Hammasini ko'rsatish...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
سبحان الله عالم السر وأخفى يدعو الله بلغة الإشارة .. والله أعلم بحاله አላህን በምልክት ቋንቋ እያናገረ ይለምነዋል ዱዓ ያደርጋል እኛስ አላህ የምንናገረበት አንደበት ሰጥቶን ጌታችንን ከመለመን ምን ከለከለን? ከዚህ የባሰው ደግሞ በአንደበታችን እሱን የሚያስቆጡ ክፉ ንግግሮችን በደሎችን መናገራችን ነው አላህ ይድረስልን https://t.me/tolehaahmed
Hammasini ko'rsatish...
2.61 MB
00:35
Video unavailableShow in Telegram
لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ الشيخ عبدالله بن جبرين رحمه الله https://t.me/tolehaahmed
Hammasini ko'rsatish...
1.67 MB
🔹‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : إنَّ التسبيحـــة الواحــــــدة في صحيفةِ الإنسان خيرٌ منَ الدُّنيا وما فيها لأنَّ الدُّنيا وما فيهـــــا تذهبُ وتزولُ والتَّسبيحُ والعملُ الصَّالِحُ يبقى. 📕شرح رياض الصالحين 🔸ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን  አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ: "አንዲት ተስቢህ (አላህን የማጥሪያ ቃል)  በሰው ልጅ መፅሔት ላይ መኖሯ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነች ። ምክንያቱም ዱንያ ና በሷ ወስጥ ያሉት ሁላ ጠፊ ሲሆኑ ተስቢህና መልካም ተግባራት ግን ቀሪ ናቸው ።" 📕 በ  ሪያድ አሳሊሂን ትንታኔያቸው ላይ ትርጉ✍ም :  ቢንት አብደላህ 🕋  الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا إله إلا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد 🕋 ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Hammasini ko'rsatish...
1.12 KB
የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው። ስለሆነም ለነገው የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ። ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና) «ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል። ለዐረፋህ ቀን የሚሆን በትላልቅ የተፃፈ ዱዓእ ነው አውርደው ይጠቀሙት። https://t.me/tolehaahmed
Hammasini ko'rsatish...
‎⁨جوامع الدعاء خط كبير⁩(1).pdf5.92 KB
100 دعاء من الكتاب والسنة.pdf3.85 KB
[ዙል-ሒጃ 9](የዉሙ ዐረፈሕ) ============================= 👉ነገ ማክሰኞ ዙል-ሂጃ 9 ነው.ይህንን ቀን የፆመ ሰው ያለፈዉንና መጪውን አመት ወንጀል ይሰርዝለታል።ስለዚህ በነገው ለት ሁሉም ይህንን ቀን በፆም፣በኢባዳ፣ ዱአ በማድረግ ማሳለፍ አለበት። ይህን ይፆሙ ዘንድ ለቤተሰብ፣ለጓደኛ ፣ለጎረቤት ያስታውሱ።
Hammasini ko'rsatish...
የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል! የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 21 ዕለተ ረቡዕ እንደሚከበር ታውቋል! ዛሬ እሁድ ሰኔ 11/Jun18/2023 በሂጅሪያ አቆጣጠር ደግሞ ዙልቀይዳ 29 በሳዑዲ አረቢያ አዲስ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሂጃ ወር በነገው እለት ሰኞ ሰኔ 12/june 19 አንድ ብሎ እንደሚጀመር ታውቋል:: የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልም እሮብ ሰኔ 21/2015/June 28/2023 እለተ ረቡዕ እንደሚውል ታውቋል፡፡ ከነገ ሰኞ ሰኔ 12/June 19 ጀምሮ እስከ ሰኔ 21/june 28 ድረስ ያሉትን 10 ቀናት በኢባዳ ልናሳልፋቸው ይገባል፡፡ የዙልሂጃን ዘጠኙንም ቀናት ለመፆም ፍላጎት ያለው ከነገ ሰኞ ሰኔ 12 /2015 ጀምሮ መፆም ይችላል፡፡ ታላቅ ምንዳ የሚያስገኘውን የዙልሒጃ 9 (የአረፋን ቀንን) ለመፆም የሚፈልግም ሰኔ 20/june27/2023 እለት ማክሰኞ መፆም ይችላል:: ኡዱሂያ ለማረድ ኒያው ያላችሁ ካሁን ሰዓት ጀምሮ ጥፍራችሁን እና ፀጉራችሁን ከመቆረጥ ታቀቡ! ከነገ ሰኞ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ አስር ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው! አላህ ይወፍቀን!
Hammasini ko'rsatish...