cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

i ሰው ...

ሁሌም ጥያቄህ መሆን ያለበት እኔ ከህይወት ምን እፈልጋለሁ ሳይሆን ህይወት ከኔ ምን ትፈልጋለች ነው:: 💛 አብረን እንደግ ተቀላቀሉን !! @Keneyalew_teweld @Keneyalew_teweld ✍ የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!! @I_human_bot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
3 655
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ውዴ ቤተሰቦቼ . . . ቤት ቅየራ ላይ ነን . . ኪራይ ተወዶ ሳይሆን ፣ ሰፊ ቤት ተገኝቶ ነው😁/ሰፋ ያለ ማን ይጠላል/ እናላቹ እቃቹን ሸኩፉና ወደዛኛው አብረን ብንጎዝስ ምን ይለናል😊 |❀:✧๑♡๑✧❀| @tiztawe @tiztawe ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ 👆👆👆👆👆 . . . ይኽው አዲሱ ቤታችን ነው ሰፋ ያለው😁
Hammasini ko'rsatish...
ሁለት ነገሮች አሉ :: በህይወታችን እኛ ማሳደድ የሌለብን እነሱም እውነተኛ ጓደኛ እና እውነተኛ ፍቅር ናቸው:: ሰዎች ግዜን ይሰጣሉ:: ከእነሱ ጋር መሆንን ከሚፈልጉቸው ሰዎች ጋር ሰዎች ይፃፃፋሉ ማውራት ከሚፈልጉቸው ጋር ሰዎች አብዝተው አይመቸኝም ሲሉህ እመናቸው እነሱም በግድ ግዜን እንዲሰጡህ ለማሳመን አትሞክር ቢፈልጉ ይሰጡሀል :: ያማል አውቃለሁ :: ግን አንድን ሰው ላንተ ስሜት እንዴኖረው ማስገደድ አትችልም :: አንድ ሰው እንዲያፈቅርህ ልትለምነው የተገባ አይደለም::አንድን ሰው ላንተ ይጨነጭ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም ::አንድን ሰው ጥረት ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም:: አንድ ሰው ያወራህ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም:: እንድን ሰው አንተን መጅመሪያ ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባም አይደለም ::እሱ ከፈለገ ያደርግሀል:: ሰዎችን ባንተ ህይወት ውስጥ ተቀዳሚ አታድርግ :: አንተ ለነሱ ምርጫ ብቻ ሆነህ ሳለ :: Jay shetty @Keneyalew_teweld @Keneyalew_teweld
Hammasini ko'rsatish...
ማንም አባት ልጅን ማስወለድ ይችላል ነገር ግን አባትነት ህይወት ዘመንን ሁሉ ይጠይቃል :: አባት ልጅ ህይወት ላይ የሚጫወተውን ሚና በምንም ሊተካ አይችልም ይህም ሚና በልጁች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አለው:: የወደፊትም ማንነታቸዉን(ስብዕናቸውን) የመቅረጽ አቅም አለው በአንድ አጋጣሚ ነው አንድ ታዋቂ አሜሪካዊ baseball ⚾️ ተጫዋች ለበጉ አድራጎት ስራ ወደ አንድ ማረሚያ ቤት ብቅ ይላል :: እናም ታራሚዎቹንም የፈለጉትን ጥያቄ እንዲጠይቁት ይፈቅድላቸዋል ይህን እድል አግኝተው ጥያቄ ከጠየቁ ታራሚዎች መካከል የአንዱ ጥያቄ የማይረሳ ነበር :: እሱም .... እንዲህ ሲል ጠየቀው እንዴት እንዲህ ታዋቂ baseball ተጫዎች ልትሆን ቻልክ ??? መልሱም... አባቴ ሁሌም baseball ከሱ ጋር ስንጫወት ወደ ፊት ምርጥ ተጫዋች እንደሚወጣኝ ይነግረኝ ነበር እሱ ነው :: ለእኔ እዚህ መድረስ ምክንያቱ ይለዋል:: ታራሚውም ... በሀዘን አንገቱን እየነቀነቀ ትክክል ብለሀል የኔም አባት ህፃን እያለሁ ሁሌ የማልረባ ደደብ እንደሆንኩ መጨረሻዬም ማረሚያ ቤት እንደ ሚሆን ይነግረኝ ነበር ይህው ባለው ባታ እገኛለሁ..... @Keneyalew_teweld @Keneyalew_teweld
Hammasini ko'rsatish...
❣️ከ 4 -8 አመት የሙላቸው ህፃናት ስለ ፍቅር ተጠይቀው ምን አሉ ? <<ሴት አያቴ የወገብ በሽታ አለባት እና አጉንብሳ ጥፍሮን መቁረጥ አትችልም እና ወንድ አያቴ ሁሌ ይቆርጥላታል ግን እሱም የወገብ በሽታ አለበት ይህ ነው ፍቅር>> Rebecca- age 8 ❤️ <<አንድ ሰው ሲያፈቅርህ አለ አይደል ... ስምህን የሚጠሩበት ሁኔታ ሁላ ለየት ያላል :: በቃ ታውቃለህ ያንተ ስም በነሱ አፍ ውስጥ ጣፋጭ ነው:: >> Billy- age 4 ❤️ <<ፍቅር ማለት "ችብስ" ገዝታችሁ አብዛኛውን ስትሰጥ ነው:: እነሱ ላንተ እንዲሰጡህ ሳጠይል >> Chrissy- age 6 ❤️ <<ፍቅር ደክሞህ ሳለ ፈገግ የሚያስብልህ ነው>> Terri- age 4 ❤️ <<ፍቅር ማለት እማ ለአባ ብና አፍልታ ከመስጠቱ በፊት ፉት ስታረገው ነው :: ጠአሙ አሪፍ መሆኑን ለማረጋገጥ >> Danny - age 8 ❤️ <<በጣም መውደድን መማር ከፈለክ በጣም ከምጠላው ጓደኛህ ጅምር>> Nikka-age 6 ❤️ <<ፍቅር ማለት አንድ ሰው ልብሱ እንደ ወደድከው ነግረህው ሁሌ ሲለብሰው ነው>> Noelle age 7 ❤️ ፍቅር ልክ እንደ ትንሽ አሮጌት ሴት እና ልክ እንደ ትንሽ አሮጌት ሽማግሌ ነው በጣም እርስ በእርስ ከመተዋወቃቸው ጋር ግን አሁንም ጓደኛሞች ናቸው:: Tommy age 6 ❤️ <<ትምህርት ቤት ግጥም ላቀርብ ወደ መድረኩ ስወጣ ሁሉንም ሰው አየኃቸው እና አባቴን አየሁት እጅን እያውለበለበ ሲስቅ የእኔ አባት ብቻ !!ከዛ በኃላ አልፈራሁም>> Cindy- age 8 ❤️ <<እናቴ ከማንም በላይ ትወደኛለች :: ማንም እንደሷ ስተኛ ስሞ አያስተኛኝም እና>> Clare age 6 ❤️ @Keneyalew_teweld @Keneyalew_teweld
Hammasini ko'rsatish...
ሁላችንም ሁላችንም ..... ከአንድ ነገር ፈላጊ ነን ሁላችንም , ሙሉዕነትን እንፈልጋለን የምንፈልጋቸው ነገር አንድ ነው ፍቅር .... ፍቅር የሚያመጣውን ሙሉነት ሙሉ ፍቅርን ነገር ግን እራሳችንን ለዛ የተገባን , ለዛ የበቃን እንዳልሆንን ስናሰብ ፍቅርን ሙሉዕነት በሌለ ነገር ለማካካስ እንፈልጋለን በስራ, በወሲብ , በመጠጥ, በገንዘብ , በመሳሰሉት ....... ውስጣችንን ያለውን የባዳነት ጥልቀት ለመሞላት እንሞክራለን በነዚህ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች ስናገኝ የባዶነት ጉድጓዶችን ከመሞላት ይልቅ ይበልጥ እንደ ሚጠልቁ እንረዳለን :: የባዶነት ስሚታችንን ይበልጥ እንደ ሚያባብሱት እንረዳለን • የምንፈልገው እናውቃለን ??? • ከምንፈልገው ጨርባ ያለውስ ጥልቅ ፍላጉታችንንስ ???? አንዳንዴ ግን የምንፈልገውን ለማወቅ የሚያስፈልገን የመሰለንን አግኝተን ነገር ግን እንደ ማያስፈልገን ማወቃችን የምንፈልገው እንድናውቅ ዘንድ ይረዳናል @Keneyalew_teweld @Keneyalew_teweld
Hammasini ko'rsatish...
ህፃን እያለን መውደቅን አንፈራም ነበር :: ስለመሳሳታችን አንጨነቅም ነበር :: በምን ይሎኝታ አንሸበብም ነበር:: ህፃን እያለን ... አዳዲስ ነገር ለሞመገር አናመነታም ነበር :: ለመጫወት ለመዝናናት አምክንዮ አንፈልግም ነበር .... ግን ምን ሆንን ግን ምን ተፈጠረ ስናድግ , ፍርሀታችን በዛ, መሳሳታችን አስጨነቀን , ጥፋቱቻችን አሳቀቁን , ይሉንታ, ወረረን ጨዋታ እራቀን .... እንደዛ እናበራ የነበርን ከዋክብቱች ምነው ደበዘዘ ብርሀናችን ትዝ አይላችሁም ህፃን እያለን ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ሲባል ... ዶክተር, ፓይለት , ኢንጂነር....እንል ነበር አሁን ትልቅ ሆነን አሁን አዋቃ ሆነን ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ብንባል ህፃንነታችንን የምንመኘው እልፍ አእላፍ ነን @Keneyalew_teweld @Keneyalew_teweld
Hammasini ko'rsatish...