cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቅኔ TUBE

ወንጌል ይለውጣል💞 አስተያየት ካሎት ና እዲለቀቅሎት ሚፈልጉት ነገር ካለ ዪሄንን ቡት ይጠቀሙ 👇👇👇 @Kena_Tube_BOT 🚩If you have any idea or suggestions about the channel page us on 👇👇👇 @Kena_Tube_BOT Kena tube group @kena_tube_talent

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
1 665
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ቅድስና ቅድስና መምሰልና አለመምሰል ነው። መምሰል እግ/ርን ሲሆን አለመምሰል ደግሞ ዓለምን ነው። ቅድስና ከዓለም ማለትም ከሥጋ ምኞት፣ ከዓይን አምሮትና ስለ ገንዘብ መመካት (1ዩሐ 2:15) በመለየት፣ የእየሱስ ክርስቶስን መልክ በመምሰል ማደግና የመለኮት ባሕርይ ተካፋይ መሆን ነው። (ዕብ 12:10) ቤተ ክርስቲያን ሙሽራዋን እንደምትጠብቅ ሙሽሪት ያለ ነውር በቅድስና ልትኖር ተጠርታለች (ኤፌ 5:27)። ስለዚህ የእግ/ር ፍቃድ ለእኛ መቀደስን እንድንፈልግ እንድንቀደስና በመቀደስም እግ/ርን እንድንመስል ነው (1ጴጥ 1:15-16) ቅድስና በዘሌዋውያን እንደተገለጸው መሥዋዕት በሚቀርብበት ሰዓት ወይም ወደ መገናኛው ድንኳን ሲገባ ብቻ የመታጠብ ወይም የመንጻት ሕግ ሳይሆን፣ ቅድስና የኑሮ ዓይነት፣ የሕይወት ፍልስፍናና አኗኗር ነው። ቅድስና ከሥጋዊ ምኞት መሸሽ ነው። ( ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ ቲቶ 2 : 12-13) እግ/ርም በልጁ የሚያምኑትን ሁሉ ልጁን እንዲመሰሉ አስቀድሞ ወስኗል( ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ሮሜ 8 : 29) ይህ ልጁን መምሰል የልጁን ባህርይ መያዝ ነው፣ ልጁን መምሰል በትንሳኤ ጊዜ የማይበሰብሰ አካል መልበስ ነው። Join us @Followers_of_Christ @Followers_of_Christ
Hammasini ko'rsatish...
👆በሕይወት ውስጥ ትልቁ ነጥብ ሕይወትን ለምን ያህል ጊዜ ኖርከው?ሳይሆን እንዴት ኖርከው?ነው፡ -መኖር ከተባለማ ማቱሳላም ኖሯል ግን አንድ ደና ነገር አልሰራም እኔ እስክውማውቀው ልክ እንደሱም ደሞ ኢየሱስም, ጳውሎስ, ሙሴ,.... ኖረዋል ልዩነቱ ምን ያህል ዘመን ኖርክ ሳይሆን እንዴት ኖርከው ነው ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ ተራ ሕይወት እየኖርክ እንዳልሆነ አረጋግጥ ለሌሎች መኖር ጀምር ከራስህ እና ከጌታ ቀጥሎ ያኔ ነው ተፅኖ መፍጠር ምችለው -ትላንትናህን አትድገም አዲስ ነገር ለማድረግ ተፍቸርቸር ያኔ ጌታ ባንተ ሊሰራ ሲወድ ከልካይ አይኖርበትም ሁሌም የምታስበውን ሃሳብ ድጋሚ አስብበት ምናልባት አንድ ልክ ያልሆነ ነገር ታገኛለህ ስለዚህ ኢየሱስ ለኛ ሲል ኖሮ እንደሞተ አንተም አንተም ከራስህ በተጨማሪ ለሌሎች መኖርን ተማር ያኔ እመነኝ የሆነ ያህል ተፅኖ ትፈጥራለህ ❤ ወዳቹሃለው 🥰 https://t.me/Followers_of_Christ Am back
Hammasini ko'rsatish...
ቅኔ TUBE

ወንጌል ይለውጣል💞 አስተያየት ካሎት ና እዲለቀቅሎት ሚፈልጉት ነገር ካለ ዪሄንን ቡት ይጠቀሙ 👇👇👇 @Kena_Tube_BOT 🚩If you have any idea or suggestions about the channel page us on 👇👇👇 @Kena_Tube_BOT Kena tube group @kena_tube_talent

✨✨አይቀልብኝም✨✨ 👉ፈጠረኝ 👉ለኔ ሲል ወደምድር መጣ 👉ተሰደበልኝ 👉 ተነቀፈልኝ 👉ንፁህ ሆኖ እንደ ሀጥያተኛ ተሠቃየልኝ 👉 ሞተልኝ 👉ከሀጥያቴ አነፃኝ 👉 እንደ አንድያ ልጅ ተወደድኩ 👉 ነፃነትን ህይወትን ሰጠኝ 📌 ህመሜን የሚታመምልኝን ፣ክብሩን እረስቶ የተዋረደውን እንዴት እንደ ተራ ነገር እቆጥረዋለሁ 🤔🤔 አንድ ባለስልጣን ቤታችን መቶ ደጃችንን ቢጠርግልን እስክንሞት አንረሳውም እሳቸው ክብራቸውን ትተው ደጄን ሊያፀዱ ዝቅ አሉ እንላለን #የኢየሱስ ክብር ማጣት ግን ቀሎብናል😔 ለምን ወደምድር እንደመጣ ❔ለማን እንደመጣ ❔ለምን እንደሞተ ❔ለምን ወንጌልን እንዳስተማረ ❔ለማን እንዳስተማረ ❔እረስተነዋል!!! 📌ቃላችን ሌላ ተግባራችን ሌላ ሆነን ግራ ተጋብተናል ከላያችን ሲታይ የታነፅን እንመስላለን ውስጣችን ግን ባዶ ነው 📍አንዳንዶቻችን ክርስትና ቀሎብናል 📍 የተከፈለልን ዋጋ ቀሎብናል 📍ወንጌል ቀሎብናል 👉ዋጋ ላለው ነገር ዋጋ እንስጥ ዘላለምን አቅለን አለምን እያከበድን ዋጋ እየሰጠን ነው ያለነው እናስተውል 🙏🙏🙏 #share ✍በያኔት ማስረሻ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...

❗️All Admins you have muted until i am back to Telegram✋
Hammasini ko'rsatish...
የማንን ትምህርት ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን ቻናል ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
አገልጋይ ዮናስን አክሊሉ(Yonathan Aklilu)
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ(B.Dawit Molalign)
ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ(Apostle Tamirat Tarekgn)
ክሪስ ኦያክሎሚ(P. Chris Oyakihlome)
ፒተር ማርዲንግ(Peter Marding)
ዳዊት ፋሲል(Dawit Fassil)
ፓስተር ተዘራ ያሬድ(P. Tezera Yared)
ምህረተአብ አሰፋ(Mhiretab Assefa)
ዳዊት ጥላሁን(Dawit Tilahun)
ሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው(A.Zelalem Getachew)
ፓስተር ሄኖክ መንግሥቱ (ስንገሌ)
👋ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች 👋 ❕❕ምን አይነት መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል ይፈልጋሉ❔❔በቻናላችን የምንለቃቸውን ጥቂቱ ከታች ዘርዝረናል እርሶ ብቻ የተመቾትን አንዴ ብቻ ይጫኑ ፡፡❗️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
📃ተከታታይ መንፈሳዊ ት/ት📑
📜የተለያዩ ግጥሞች📜
📹 አጫጭር እና አስተማሪ ቪድዮ📹
💡ወቅታዊ መልዕክቶች💡
♻️ ፈጥነው ይቀላቀሉን♻️
የማንን ትምህርት ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን ቻናል ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
አገልጋይ ዮናስን አክሊሉ(Yonathan Aklilu)
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ(B.Dawit Molalign)
ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ(Apostle Tamirat Tarekgn)
ክሪስ ኦያክሎሚ(P. Chris Oyakihlome)
ፒተር ማርዲንግ(Peter Marding)
ዳዊት ፋሲል(Dawit Fassil)
ፓስተር ተዘራ ያሬድ(P. Tezera Yared)
ምህረተአብ አሰፋ(Mhiretab Assefa)
ዳዊት ጥላሁን(Dawit Tilahun)
ሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው(A.Zelalem Getachew)
ፓስተር ሄኖክ መንግሥቱ (ስንገሌ)
የማንን ትምህርት ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን ቻናል ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
አገልጋይ ዮናስን አክሊሉ(Yonathan Aklilu)
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ(B.Dawit Molalign)
ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ(Apostle Tamirat Tarekgn)
ክሪስ ኦያክሎሚ(P. Chris Oyakihlome)
ፒተር ማርዲንግ(Peter Marding)
ዳዊት ፋሲል(Dawit Fassil)
ፓስተር ተዘራ ያሬድ(P. Tezera Yared)
ምህረተአብ አሰፋ(Mhiretab Assefa)
ዳዊት ጥላሁን(Dawit Tilahun)
ሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው(A.Zelalem Getachew)
ፓስተር ሄኖክ መንግሥቱ (ስንገሌ)
የማንን ትምህርት ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን ቻናል ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
አገልጋይ ዮናስን አክሊሉ(Yonathan Aklilu)
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ(B.Dawit Molalign)
ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ(Apostle Tamirat Tarekgn)
ክሪስ ኦያክሎሚ(P. Chris Oyakihlome)
ፒተር ማርዲንግ(Peter Marding)
ዳዊት ፋሲል(Dawit Fassil)
ፓስተር ተዘራ ያሬድ(P. Tezera Yared)
ምህረተአብ አሰፋ(Mhiretab Assefa)
ዳዊት ጥላሁን(Dawit Tilahun)
ሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው(A.Zelalem Getachew)
ፓስተር ሄኖክ መንግሥቱ (ስንገሌ)