||አዎ ትችላለህ||™
2 651
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
•
አትጨነቅ ብዙ
ከላይ ነው ትዛዙ
ትእግስት የለበሰ
ካሰበው ደረሰ!!
__________
@tchlaleh
👍 110
5 114730
•════════════•
ምናልባት አንተ ያለምከው
#ኮከብ ሆኖ ሳለ አሏህ የፃፈልህ
ግን #ጨረቃን ሊሆን ይችላል!!
#Sobr
•════════════•
@tchlaleh
👍 58
3 974330
•━━━━━━━━━━━━━━•
ኢብኑ ዋሲዕ, እንዴት አነጋህ? ተብሎ
ተጠየቀ:እሱም ለሞቴ ቅርብ ሆኜ,
ምኞቴ የራቀ ሆኖ,ስራዬ የተበላሸ ሆኖ
አነጋሁ በማለት መለሰ.
قيل لابن واسع: كيف أصبحت؟
قال: قريباً أجلي، بعيداً أملي،
سيئاً عملي.
•━━━━━━━━━━━━━━•
@tchlaleh
👍 19
3 944160
•━━━━━━━━━━━━━•
ሁሌም ካንተ የባሱ ሰዎች አሉ! አንተ
#የምትጠላውን ህይወት የሚመኙ
ብዙ #ሰዋች ይኖራሉ።አንተ ጋር የሌለ
ሌላው ጋር ያለውን ነገር በማየት
#አትዘን ። አንተ #ኖሮህ ሌላው ጋር
የሌለውን ነገር ተመልከትና #አላህን
አመስግን።
•━━━━━━━━━━━━━━•
@tchlaleh
👍 35
3 386310
💔የብዙዎችን ትዳር ያፈረሱ በርካታ የጭቅጭቅ በሮች በአንድት አረፍተነገር ሊዘጉ ይችሉ ነበር...
❤️✨"አጥፍቻለሁና ይቅርታ አድርግልኝ/አድርጊልኝ"✨
@Zakiiir12
ከ🔞አመት በታች ላሉ የተከለከለ
▶️Open
የዘመኑ ገራሚ
የፍቅር ቻናል❤️❤️
▶️OPEN
000
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.