cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መጋቢ ሽመልስ መሰለ [ PASTOR Shimeles ]

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
201
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መልእክት ለቤተክርስቲያናችን አባላት ብቻ በመዘምራን ህብረት አገልግሎት እና በፀሎት አገልግሎት ለማገልገል እፈልጋለሁ ሸክሙ አለኝ የምትሉ እህቶች እና ወንድሞች ለአምልኮ ወደ ቤተክርስቲያን ስትመጡ አገልጋዮችን በማግኘት እንድታናግሩ ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች :: ለበረከት ሁኑ !!
Hammasini ko'rsatish...
ጥቅምት 14/2016 እሮብ የፈውስና አርነት ፕሮግራም የተሰበከው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ርዕስ :-- አታቋርጡ ሉቃስ 1 ¯¯¯¯¯¯ ¹-⁴ የከበርህ ቴዎፍሎስ ሆይ፥ ከመጀመሪያው በዓይን ያዩትና የቃሉ አገልጋዮች የሆኑት እንዳስተላለፉልን፥ በኛ ዘንድ ስለ ተፈጸመው ነገር ብዙዎች ታሪክን በየተራው ለማዘጋጀት ስለ ሞከሩ፥ እኔ ደግሞ ስለ ተማርኸው ቃል እርግጡን እንድታውቅ በጥንቃቄ ሁሉን ከመጀመሪያው ተከትዬ በየተራው ልጽፍልህ መልካም ሆኖ ታየኝ። ⁵ በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ። ⁶ ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያለ ነቀፋ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ። ⁷ ኤልሳቤጥም መካን ነበረችና ልጅ አልነበራቸውም፤ ሁለቱም በዕድሜያቸው አርጅተው ነበር። ⁸ እርሱም በክፍሉ ተራ በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፥ ⁹ እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት። ¹⁰ በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር። ¹¹ የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። ¹² ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት። ¹³ መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። ¹⁴ ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።
Hammasini ko'rsatish...
መስከረም 6/2016 ዓም እሁድ አምልኮ ጉባኤ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ የጌታ እራትን የወሰድንበት ልዩ ፕሮግራም እግዚአብሔር በምህረቱና በፀጋው እረድቶናል ። በፀሎት //አምልኮ በመምራት/// በቃል ስብከት/// ዲያቆናት /// ሙዚቀኞች///የናታኒም ቲም /// ያገለገላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቤተክርስቲያናችን ምዕመናን በሙሉ ተባረኩ ። በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ርዕስ :- ድል ማድረግ ‼️ የተሰበከው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል “በሳኦል ቤትና በዳዊት ቤት መካከል ብዙ ዘመን ጦርነት ሆነ፤ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ።” 2ኛ ሳሙኤል 3፥1 ዳዊት እንዴት ነበር ድል ያደረገው ❓ 1 ዳዊት የምህረት ልብ ነበረው 2 ዳዊት እግዚአብሔርን አምላኪ ነበር 3 ዳዊት አመስጋኝ ነበር እኛም ዳዊት ያደረገውን በህይወታችን የምንለማመድ ከሆነ ድል እናደርጋለን :: አሜን
Hammasini ko'rsatish...
የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንኳን 2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ !! በአመቱ :--- እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። ዘኍልቁ 6÷24-26
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ጳጉሜ 5/2015 እሁድ አምልኮ ጉባኤ በፀሎት በአምልኮ የዓመቱን መሪ ቃል በማወጅ እና በባርኮት እግዚአብሔር መልካም ጊዜ ሰጥቶናል ። በተለያየ መልኩ ያገለገላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለቤተክርስትያናችን አገልጋዮች እና ምእመናን ሁልችሁ እንኳን አደረሳችሁ ። መልካም አዲስ ዓመት!! 2016E.C
Hammasini ko'rsatish...
🟡እንኳን ለ 2016 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሰን ! አደረሳችሁ !! ነገ እሁድ ጷጉሜ 5/2015 ዓ.ም ጠዋት ከ3:00 - 6:00 🔷 የአዲሱን አመት መሪ ቃል የምናውጅበት 🔷የጸሎት 🔷የአምልኮ እና 🔷የባርኮት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል :: አገልጋዮችና ምዕመናን ሁላችሁም በቤተክርስቲያን በመገኘት በጋራ እግዚአብሔርን እንድናከብር በዘመኑ ላይ የእግዚአብሔርን ቃል እንድናውጅ ይሁን። መልዕክቱንም ለሌሎች እናድርስ !! ተባረኩ !!! 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” መዝሙር 65፥11
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.