cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቀልድና ቁምነገር

ቁምነገር እያስጨበጥን በሳቅ እያዝናናን አባባሎችና ግጥሞች ጣል እያረግግን ቀኖን ብሩህ እናረጋለን ከእናንተ እሚጠበቀው join and share እንዲሁም 1 ለፍቅረኛዎ ምን ማለት ይፈልጋሉ 2 ግጥሞን ማድረስ ይሻሉ 3 ቀልድም ቢሆን ይችላሉ ብቻ እናንተ @kataliya ላይ ይላኩልን እንዲደርስሎ እሚፈልጉት ሰው የቻናላችን ሜምበር ካልሆነ join ይበሉ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
171
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

MAserat mifelgu bezi ydewlu +251929051983
Hammasini ko'rsatish...
® እንታረቅ ውዴ ® ጊዜው የምረት ነው የሰው ልጆች ተስፋ ለሚያልፍ ከንቱ ዓለም ለምን እንጣላ ለምን እንከፋ እንደሰት እንጂ በተሰጠን እለት ዛሬ በተባለ ለበጎ ነው ብለን እለቱን አድምቀን ብንስቅ ምንአለ አዎ ደስታ ይሻላል ልክ እንደ ድሮአችን አንደ ጨቅላው ዘመን በውሃ ተራጭተን አሁን ተገጫጭተን አሁን ተደባድበን አሁኑኑ ታርቀን ከቶ ለመደሰት ልጅ መሆን ባማረን አዎ የኔ! ልጅነት ታላቅ ነው በስንት እጁ ጣሙ ጥላቻ ሚሉት ጠንቅ በልጅ እጅ መክሰሙ አወቀ ካሉቱ ቂም ከቤት ሲሰራ ጥላቻን አንቅቶ ጀብዱ ሲያንሰራራ የትላንቱ ቃየል ዛሬም በወንድሙ አቤልን ሚያሳድድ እየጠራው ደሙ ጭካኔ ተሞልተን ታላቅነት ሽተን ከእግዜር የሚያስማማ ህፃንነት ትተን መኖር የመረጥን እንመለስ ፍቅር ትልቅነት ይብቃ እንደ ልጅ እንጀምር እሱ ነው ሚያዋጣን ካየነው ባንክሮ አንድነት እንዲነግስ በኔም ባንቺም ከብሮ ጥላቻ እና ፍቅር ካለፈው ተምሮ መተሳሰብ ነግሶ ዛሬም በይቅርታ አብሮነት እንዲገዝፍ እንዲኖረው ቦታ በፍቅር ያሳለፍነው እሱን እያሰብን የተቆሳሰልነው እሱን እየረሳን ቂሙን እየተውን መፈራራት ትተን ሁላቺን በጋራ በተባበረ ክንድ ሀገር እንድንሰራ እየተመካከርን እየተወያየን ፍቅርን እንድንዘራ መልካም እንድናጭድ በስሎ ሲጎመራ የኔና ያንቺ ድርሻ መታረቅ ነው እና እናታረቅ ውዴ በፍቅር አንድንፀና እመኝኝ የኔውድ እኔ ባልኩሽ ረገድ ከትንሽ ተነስተን እንጀምር መንገድ ከስር ከጀመሩት ፍቅር ተለማምዶ የመደመር ብሂል መች ያልቃል ተንዶ ማን ችሎ ገርስሶ የተባበረረን ክንድ ውል ግድቡን ጥሶ የጥንት ሃያል ወኔ ዳግም ከሷ ነግሶ ለወራሪ ያልተኛ ድንበር ተሻጋሪ ያፍሪካ ምሳሌ የነፃነት መሪ ውዶን እማምዬ ማንቃት የምንችለው በተፋቀረ ልብ አንድ ስንሆን ብቻ ነው የብዙሃን መድረክ አንድ ቤት ያለነው እኔና አንቺ እኮነን ከቶ ውቢት ውዴ ማሸነፍ ምንችለው በመደመር ቋንቋ የእንታረቅ ዘዴ ሀገርን አንድ አርገን ትውልድ ምናስቀጥል በመዋሀድ ጥምረት ባንድነት ስንዘምር ሀያል እንሆናለን! ሀያልም ነበርን! ልጅነት ሆነና የማለፍያው ዘዴ ፍቅርን ለመጀመር እንታረቅ ውዴ ? ከ *** ለ @18 3/13/2012
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.