cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Lesperance - 2013

አቃቂ ሌስፔራንስ አድቬንቲስት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
879
Obunachilar
+124 soatlar
+97 kunlar
+3330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Media files
10Loading...
02
አዲሱ የ12ኛ ክፍል program
4195Loading...
03
Media files
750Loading...
04
𝚃𝚘𝚙 𝟸𝟶 𝚎𝚜𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚊𝚕 𝚙𝚑𝚢𝚜𝚒𝚌𝚜 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊𝚜 𝟷) 𝚃𝚑𝚎 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊 𝚏𝚘𝚛 𝚏𝚘𝚛𝚌𝚎:       👉𝙵=𝚖𝚊 (𝙵𝚘𝚛𝚌𝚎 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝚖𝚊𝚜𝚜 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚊𝚌𝚌𝚎𝚕𝚎𝚛𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗) 𝟸) 𝙽𝚎𝚠𝚝𝚘𝚗'𝚜 𝚕𝚊𝚠 𝚘𝚏 𝚞𝚗𝚒𝚟𝚎𝚛𝚜𝚊𝚕 𝚐𝚛𝚊𝚟𝚒𝚝𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗:         ✍️𝙵=𝙶(𝚖𝟷*𝚖𝟸)/𝚛² 𝟹) 𝚃𝚑𝚎 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊 𝚏𝚘𝚛 𝚠𝚘𝚛𝚔:        ✍️𝚆=𝙵𝚍 (𝚆𝚘𝚛𝚔 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝚏𝚘𝚛𝚌𝚎 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚍𝚒𝚜𝚝𝚊𝚗𝚌𝚎) 𝟺) 𝙾𝚑𝚖'𝚜 𝙻𝚊𝚠:       👉𝚅=𝙸𝚁 (𝚅𝚘𝚕𝚝𝚊𝚐𝚎 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝚌𝚞𝚛𝚛𝚎𝚗𝚝 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚛𝚎𝚜𝚒𝚜𝚝𝚊𝚗𝚌𝚎) 𝟻) 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚝𝚑𝚎 𝚜𝚙𝚎𝚎𝚍 𝚘𝚏 𝚕𝚒𝚐𝚑𝚝, 𝙴𝚒𝚗𝚜𝚝𝚎𝚒𝚗'𝚜 𝚝𝚑𝚎𝚘𝚛𝚢:           👉𝙴=𝚖𝚌² 𝟼) 𝙿𝚕𝚊𝚗𝚌𝚔'𝚜 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗:      ✍️𝙴=𝚑𝚟 (𝙴𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝙿𝚕𝚊𝚗𝚌𝚔'𝚜 𝚌𝚘𝚗𝚜𝚝𝚊𝚗𝚝 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚏𝚛𝚎𝚚𝚞𝚎𝚗𝚌𝚢) 𝟽) 𝚂𝚗𝚎𝚕𝚕'𝚜 𝙻𝚊𝚠 (𝚁𝚎𝚏𝚛𝚊𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗):         ✍️𝚗𝟷*𝚜𝚒𝚗θ𝟷=𝚗𝟸*𝚜𝚒𝚗θ𝟸 𝟾) 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚔𝚒𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚎𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢:           ✍️𝙺𝙴=𝟷/𝟸𝚖𝚟² 𝟿) 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚙𝚘𝚝𝚎𝚗𝚝𝚒𝚊𝚕 𝚎𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢:           👉𝙿𝙴=𝚖𝚐𝚑 𝟷𝟶) 𝙱𝚘𝚢𝚕𝚎'𝚜 𝚕𝚊𝚠:         👉𝙿𝟷𝚅𝟷=𝙿𝟸𝚅𝟸 𝟷𝟷) 𝙸𝚍𝚎𝚊𝚕 𝙶𝚊𝚜 𝙻𝚊𝚠:            👉𝙿𝚅=𝚗𝚁𝚃 𝟷𝟸) 𝙼𝚘𝚖𝚎𝚗𝚝𝚞𝚖:             👉𝚙=𝚖𝚟 𝟷𝟹) 𝚀𝚞𝚊𝚗𝚝𝚞𝚖 𝚖𝚎𝚌𝚑𝚊𝚗𝚒𝚌𝚜 (𝙷𝚎𝚒𝚜𝚎𝚗𝚋𝚎𝚛𝚐'𝚜 𝚞𝚗𝚌𝚎𝚛𝚝𝚊𝚒𝚗𝚝𝚢 𝚙𝚛𝚒𝚗𝚌𝚒𝚙𝚕𝚎):            👉Δ𝚡 * Δ𝚙 ≥ ℏ/𝟸 𝟷𝟺) 𝙲𝚘𝚞𝚕𝚘𝚖𝚋’𝚜 𝚕𝚊𝚠:        ✍️𝙵=𝚔(𝚚𝟷*𝚚𝟸)/𝚛² 𝟷𝟻) 𝙻𝚘𝚛𝚎𝚗𝚝𝚣 𝚏𝚘𝚛𝚌𝚎:            ✍️𝙵=𝚚(𝙴 + 𝚟𝙱) 𝟷𝟼) 𝙱𝚎𝚛𝚗𝚘𝚞𝚕𝚕𝚒’𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗:    👉 𝙿+𝟷/𝟸ρ𝚟²+ρ𝚐𝚑=𝚌𝚘𝚗𝚜𝚝𝚊𝚗𝚝 𝟷𝟽) 𝚆𝚊𝚟𝚎 𝚜𝚙𝚎𝚎𝚍 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊:                ✍️𝚟=𝚏λ 𝟷𝟾) 𝙼𝚊𝚡𝚠𝚎𝚕𝚕'𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗𝚜 (𝚏𝚘𝚞𝚛 𝚏𝚞𝚗𝚍𝚊𝚖𝚎𝚗𝚝𝚊𝚕 𝚕𝚊𝚠𝚜 𝚘𝚏 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚘𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚜𝚖)    👉 𝟷. 𝙶𝚊𝚞𝚜𝚜'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚏𝚘𝚛 𝙴𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝙵𝚒𝚎𝚕𝚍𝚜:   ✍️ ∇ · 𝙴 = ρ / ε₀       📚𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚛𝚎𝚕𝚊𝚝𝚎𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙴) 𝚝𝚘 𝚝𝚑𝚎 𝚍𝚒𝚜𝚝𝚛𝚒𝚋𝚞𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚘𝚏 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚌𝚑𝚊𝚛𝚐𝚎𝚜 (ρ) 𝚠𝚒𝚝𝚑𝚒𝚗 𝚊 𝚐𝚒𝚟𝚎𝚗 𝚛𝚎𝚐𝚒𝚘𝚗. ε₀ 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚎𝚛𝚖𝚒𝚝𝚝𝚒𝚟𝚒𝚝𝚢 𝚘𝚏 𝚏𝚛𝚎𝚎 𝚜𝚙𝚊𝚌𝚎. 👉𝟸. 𝙶𝚊𝚞𝚜𝚜'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚏𝚘𝚛 𝙼𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝙵𝚒𝚎𝚕𝚍𝚜:    ✍️∇ · 𝙱 = 𝟶    📚   𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚜𝚝𝚊𝚝𝚎𝚜 𝚝𝚑𝚊𝚝 𝚝𝚑𝚎 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙱) 𝚍𝚘𝚎𝚜 𝚗𝚘𝚝 𝚑𝚊𝚟𝚎 𝚊𝚗𝚢 𝚍𝚒𝚟𝚎𝚛𝚐𝚎𝚗𝚌𝚎𝚜 𝚘𝚛 𝚜𝚘𝚞𝚛𝚌𝚎𝚜, 𝚊𝚗𝚍 𝚝𝚑𝚎𝚛𝚎 𝚊𝚛𝚎 𝚗𝚘 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚖𝚘𝚗𝚘𝚙𝚘𝚕𝚎𝚜. 👉𝟹. 𝙵𝚊𝚛𝚊𝚍𝚊𝚢'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚘𝚏 𝙴𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚘𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝙸𝚗𝚍𝚞𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗:   ✍️ ∇ × 𝙴 = -∂𝙱 / ∂𝚝       📚𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚎𝚡𝚙𝚕𝚊𝚒𝚗𝚜 𝚑𝚘𝚠 𝚊 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚐𝚒𝚗𝚐 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 𝚒𝚗𝚍𝚞𝚌𝚎𝚜 𝚊𝚗 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍. ∂𝙱 / ∂𝚝 𝚛𝚎𝚙𝚛𝚎𝚜𝚎𝚗𝚝𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚛𝚊𝚝𝚎 𝚘𝚏 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚐𝚎 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝚛𝚎𝚜𝚙𝚎𝚌𝚝 𝚝𝚘 𝚝𝚒𝚖𝚎. 👉𝟺. 𝙰𝚖𝚙𝚎𝚛𝚎'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝙼𝚊𝚡𝚠𝚎𝚕𝚕'𝚜 𝙰𝚖𝚎𝚗𝚍𝚖𝚎𝚗𝚝:   ✍️ ∇ × 𝙱 = μ₀𝙹 + μ₀ε₀∂𝙴 / ∂𝚝      📚𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚜𝚝𝚊𝚝𝚎𝚜 𝚝𝚑𝚊𝚝 𝚝𝚑𝚎 𝚌𝚞𝚛𝚕 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙱) 𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕 𝚝𝚘 𝚝𝚑𝚎 𝚜𝚞𝚖 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚌𝚞𝚛𝚛𝚎𝚗𝚝 𝚍𝚎𝚗𝚜𝚒𝚝𝚢 (𝙹) 𝚊𝚗𝚍 𝚝𝚑𝚎 𝚛𝚊𝚝𝚎 𝚘𝚏 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚐𝚎 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙴) 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝚛𝚎𝚜𝚙𝚎𝚌𝚝 𝚝𝚘 𝚝𝚒𝚖𝚎. μ₀ 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚎𝚛𝚖𝚎𝚊𝚋𝚒𝚕𝚒𝚝𝚢 𝚘𝚏 𝚏𝚛𝚎𝚎 𝚜𝚙𝚊𝚌𝚎. 𝟷𝟿) 𝙻𝚊𝚠 𝚘𝚏 𝚌𝚘𝚗𝚜𝚎𝚛𝚟𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚘𝚏 𝚎𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢:             ✍️∆𝙴 = 𝚀 - 𝚆 𝟸𝟶) 𝚂𝚌𝚑𝚛ö𝚍𝚒𝚗𝚐𝚎𝚛 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 (𝚀𝚞𝚊𝚗𝚝𝚞𝚖 𝙼𝚎𝚌𝚑𝚊𝚗𝚒𝚌𝚜)          ✍️𝙷ψ = 𝙴ψ
4276Loading...
05
Media files
5543Loading...
06
የአዲስ አበባ ጠቅላላ ተማሪ በዚህ አድራሻ ብቻ ነው መለማመድ የሚችለው።ስለዚህ ለሁሉም ተማሪ በዚህ እንዲለማመድ ይደረግ https://c2.exam.et
76719Loading...
07
Good Morning dear team ! Visit this vedio for more explaination . If there is anything w/c is difficult 👉https://youtu.be/l1qCD1xaaEA?feature=shared
2 30419Loading...
08
Here is the link to the exam platform: [https://c1.exam.et/login/index.php
86610Loading...
09
#OnlineNationalExam የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዘንድሮ በኦንላይን ለሚሰጠው የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተማሪዎች እንዴት የኦንላይን ፈተናውን መውሰድ እንደሚችሉ የሚያሳይ አንድ በአንድ የተዘረዘረ መመሪያ ይፋ አድርጓል። ቪድዮ ፦ https://youtu.be/PdAu-FI-Q5M?si=PhIga8FlMtVsDUS2 #EAES @tikvahethiopia
1 53916Loading...
10
Media files
6492Loading...
11
#Update የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆኗል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ብቻ ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑም ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ የበይነ መረብ ተፈታኞች ባሉበት ሆነው ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር የተላከውን የይለፍ ቃል እና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ውጪ ሲሰትሙን መጠቀም እንደማይችሉ አገልግሎቱ አሳስቧል። (ፈተናው የሚሰጥበት አድራሻ እና ተፈታኞቹ የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ ተያይዟል።) @Addis_News
6641Loading...
12
❓❓እንዴት እናጥና🤔❓❓❓ በእነዚህ ምክሮች መሠረት የማስታወስ ችሎታችሁንና የትኩረት አቅማችሁን ታዳብራላችሁ። 📌 1. ቁርስና ጠቃሚ ምግቦች ሰውነታችን በአግባቡ ሥራውን እንዲሰራ ኃይል ያስፈልገዋል፤ አንጎላችን ደግሞ ትኩረት እንዲኖረውና የማስተዋል አቅማችን እንዲጨምር በቂ የሆነና ያልተቆራረጠ የኃይል አቅርቦት ይፈልጋል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቁርሳቸውን ተመግበው ወደፈተና የሚገቡ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ። የተመጣጠነ ምግብ ተመግበው ለፈተና የሚቀርቡት ደግሞ የበለጠ የማስታወስና የማስተዋል አቅም ይኖራቸዋል። ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ፈተና ያለባቸው ተማሪዎች እንደ የገብስ ገንፎ፣ ዳቦ፣ ሩዝና ድንች ያሉ በካርቦሃይድሬት የበለጸጉ ምግቦችን በቁርስ ሰዓት ተመግበው ቢወጡ ይመከራል። እርጎ፣ እንቁላል፣ አሳ፣ ጎመን፣ ቲማቲምና አቮካዶ ዓይነት ምግቦችም እጅጉን ጠቃሚ ናቸው። 📌 2. በጠዋት ወደ ጥናት መግባት ሁሌም ቢሆን ነገሮችን አስቀድሞ መጀመርን የመሰለ ነገር የለም። ለፈተናም ቢሆን ጥናት በጠዋት ተነስቶ መጀመር በፈተና ወቅት የተረጋጋ መንፈስ እንዲኖረን ይረዳል። ጠዋት ላይ ጭንቅላታችን እረፍት አድርጎ በአዲስ መንፈስ ሁሉንም ነገር ስለሚጀምር፤ በዚህ ሰዓት ማጥናት ውጤታማ ያደርጋል። በተለይ ደግሞ የክለሳ ጥናቶችን ለከሰዓት ማሸጋገር ተገቢ አይደለም። ጠዋት ጥናት የምንጀምርበትና የምናበቃበት ሰዓት ከፈተናው በፊት ባሉት ሁለት ወይም ሦስት ሳምንታት ውስጥ ተመሳሳይ ለማድረግ መሞከርም ውጤታማ ያደርጋል። 📌 3. ምን ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ ወስኑ በመጀመሪያ ፈተናው የጽሁፍ ነው ወይስ የተግባር? ወይስ ቃለመጠይቅ ነው የሚለውን መለየት ወሳኝ ነው። ሁሉም ዓይነት ፈተናዎች የራሳቸው የሆነ የተለያየ አይነት አቀራረብ አላቸው። በምሳሌ አስደግፎ ማብራሪያ መስጠት የሚጠይቅ ዓይነት ፈተና ከሆነ ከዚህ በፊት የተሠሩ ፈተናዎችን እያመሳከሩ ጥቂት ቦታዎች ላይ በትኩረት መዘጋጀት። ምናልባት ፈተናው ምርጫ አልያም አጭር መልስ የሚፈልግ ዓይነት ከሆነ ቀለል ያለና አጠቃላይ መረጃዎችን ለመያዝ መሞከር። 📌 4. እቅድ ማዘጋጀት ምናልባት ነገሮችን ቦታ ቦታ ለማስያዝና እቅድ ለማውጣት የምናጠፋው ጊዜ የባከነ መስሎ ሊሰማን ይችላል። ነገር ግን እውነታው በተቃራኒው ነው። ምክንያቱም ምን ማጥናት እንዳለባችሁና መቼ ማጥናት እንዳለባችሁ እቅዳችሁ ይነግራችኋል። ከዚህ በተጨማሪም ምን ያክል እንደተጓዛችሁ ለመመዝገብና ለመከታተል ይረዳል። የትኞቹን ማስታወሻ ደብተሮች መቼ መመልከት እንዳለባችሁ፣ የትኞቹን መጻህፍት ለተጨማሪ ማብራሪያ እንደምትጠቀሙ እንዲሁም የፈተና ጥያቄዎችን መቼ መለማመድ እንዳለባችሁ በእቅድ ውስጥ ማስገባት ውጤታማ ያደርጋል። እዚህ ጋር መርሳት የሌለብን ለእረፍትና አካላዊ እንቅስቃሴም ቦታ መስጠት እንዳለብን ነው። 📌 5. ከፋፍሎ ማጥናት የክለሳ ጥናትን ከፋፍሎ ማካሄድን የመሰለ ነገር የለም። አንድ የትምህርት ዓይነት ላይ 10 ሰዓት ሙሉ ከማሳለፍ በየቀኑ አንድ ሰዓት በማጥናት በ10 ቀን መጨረስ ይበልጥ ውጤታማ ያደርጋል። ያጠናነውን ነገር ለማስታወስና በቀላሉ ለመሸምደድ ጭንቅላታችን ጊዜ ይፈልጋል። ከፋፍሎ ማጥናት ደግሞ ለዚህ ፍቱን መድሃኒት ነው። ከፋፍሎ ማጥናት እጅግ ውጤታማው መንገድ እንደሆነም በመላው ዓለም የተሰሩ የተለያዩ ጥናቶች ያለመክታሉ። 📌 6. ራሳችሁን ቶሎ ቶሎ ፈትኑ የሥነ አዕምሮ ጥናት ባለሙያዎች እንደሚሉት የማስታወስ ችሎታን ለማዳበርና በራስ መተማመናችንን ለመጨመር ራስን መፈተን ውጤታማ ያደርጋል። ከዚህ በተጨማሪ እየተዘጋጀንበት ያለነውን ጉዳይ በደንብ እንድናውቀው ከማድረጉ በተጨማሪ የረሳናቸው  የረሳናቸው አልያም የዘለልናቸው ርዕሶችን ለመለየት ይረዳናል። 📌 7. መምህር መሆን ከባዱን የክለሳና ራሳችሁን የመፈተን ሥራውን ካከናወናችሁ በኋላ ጓደኞቻችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ በጭንቅላታችሁ የሚመጣውን ነገር በሙሉ ንገሯቸው። ራሳችሁን በመምህር ቦታ አድርጋችሁ እውቀታችሁን ለማካፈል ሞክሩ። ምን ያህል እንደምታስታውሱ ለማወቅ ከመርዳቱ በተጨማሪ ጓደኞቻችሁንም ትጠቅሟቸዋላችሁ። 📌 8. ከተንቀሳቃሽ ስልካችሁ ራቅ በሉ ስልኮች በጣም ብዙ ጥቅም አላቸው። ነገር ግን በጥናት ወቅት ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ነው የሚያመዝነው። በተለይ ደግሞ ማህበራዊ ሚዲያዎችን የምትጠቀሙ ከሆነ። ብዙ ጥናቶች እንዳረጋገጡት ብዙ ጊዜያቸውን ስልካቸው ላይ የሚያሳልፉ ተማሪዎች የትምህርት ውጤታቸው ሁሌም ቢሆን ዝቅ ያለ ነው። ብትችሉ ስልካችሁን አጠገባችሁ እንኳን አታድርጉት። 📌 9. ሙዚቃ መቀነስና በጸጥታ ማንበብ በጸጥታ ውስጥ ሆነው ጥናታቸውን የሚያከናወኑ ተማሪዎች ሙዚቃ እየሰሙ ከሚያጠኑት ጋር ሲወዳደሩ በእጅጉ የተሻለ የማስታወስና የትኩረት አቅም እንዳለቸው ማረጋገጥ ተችሏል። 📌 10. ቋሚ እረፍትና አካላዊ እንቅስቃሴ ውጤታማ የክለሳ ጥናት ማለት እረፍት አልባ ጥናት ማለት አይደለም። በጥናታችን መሀል መሀል ላይ ጥሩ አየር ለማግኘትና ሰውነታችንን ለማፍታታት ወጣ ብሎ እንቅስቃሴ ማድረግ የማስታወስ ችሎታችንን በደንብ ከፍ ያደርገዋል። ከዚህ በተጨማሪ ሰውነታችን እና ጭንቅላታችን በእጅጉ የተሳሰሩ በመሆናቸው እንቅስቃሴ ስናደርግ የደም ዝውውራችን ይስተካከላል፤ ይህ ደግሞ በቂ ኦክስጅን ወደ ጭንቅላታችን እንዲሄድ ይረዳል። አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ተዘርዝሮ የማያልቅ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ጭንቀትን መከላከልና በራስ መተማመንን መጨመር ከነዚህ መካከል ይጠቀሳሉ። 📌   11. እንቅልፍ ከፈተና በፊት ያለችውን ምሽት ጥሩ እንቅልፍ አግኝቶ ማሳለፍ ተገቢ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ነገር ግን ጥሩ እንቅልፍ ፈተናው ሲቃረብ ብቻ ሳይሆን ከሳምንታት በፊት ገና ዋናው ጥናት ሲደረግና ክለሳ በሚደረግበት ወቅትም እጅግ ወሳኝ ነው። ✅በጠዋት ተነስቶ ውጤታማ የክለሳ ጥናት ካደረጉ በኋላ በጊዜ ተኝቶ ጥሩ እንቅልፍ ማግኘት ሰውነታችንና ጭንቅላታችን በደንብ ተግባብተው እንዲሰሩ ይረዳቸዋል። ሌሊቱን በሙሉ ለማጥናት ሙከራ አታድርጉ ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። ምክንያቱም ራሳችን ላይ ጫና እያሳደርን ስለሆነ። 👍እስካሁን የተዘረዘሩትን ነገሮች ሁሉ ተግባራዊ ካደረጋችሁ ምንም የሚያሳስባችሁ ነገር ሊኖር አይገባም። ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @Aksipspg 🍁 Join : @Aksipspg ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖          ┈┈┈••✦✦••┈┈┈
6526Loading...
13
Media files
1 04715Loading...
14
Media files
9123Loading...
15
የተከበራችሁ የሌስፔራንስ 1ኛ ደረጃ የተማሪ ወላጆች በሙሉ በነገው ዕለት ማለትም በቀን 1/9/2016 ዓ.ም የመምህራን የሙያ ፈቃድ የፅሑፍ ምዘና ስለሚወስዱ መደበኛ ትምህርት የማይኖር መሆኑን ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል።
1 08611Loading...
16
ለመንግስትና ለግል አንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ 👉ግንቦት 01/2016 የመምህራንና የትምህርት አመራር ሙያ ብቃት ምዘና  ይካሄዳል ።በመሆኑም ለመመዘን የተመዘገቡ መምህራንና የትምህርት አመራሮች በቃሊቲ አንደኛ ደረጃ ና ሁለተኛ ደረጃ  ት/ቤት ከጠዋቱ 2:00 ላይ እንዲገኙ የት/ቤት ርዕሳነ መምህራን መልዕክት አስተላልፉልን። 👉ት/ቤቶች በዕለቱ ሁሉንም ተመዛኛች መላክ ይኖርባቸዋል ። 👉የፈተናው ይዘት በበፊቱ ስረአተ ት/ት ነዉ 👉 ተመዛኛች ለፈተናው ሲመጡ  ስልክ መያዝ የለባቸውም ። 👉የተመዛኛችን ዝርዝር ከጽ/ቤቱ ውሰዱ 👉 ለመዛኝነት የተለያችሁ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ማክሰኞ 29/08/2016 ከቀኑ 9:00 ኣሬንቴሸን ስለሚሰጥ በጽ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኙ።
1 45410Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱ የ12ኛ ክፍል program
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
𝚃𝚘𝚙 𝟸𝟶 𝚎𝚜𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚊𝚕 𝚙𝚑𝚢𝚜𝚒𝚌𝚜 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊𝚜 𝟷) 𝚃𝚑𝚎 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊 𝚏𝚘𝚛 𝚏𝚘𝚛𝚌𝚎:       👉𝙵=𝚖𝚊 (𝙵𝚘𝚛𝚌𝚎 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝚖𝚊𝚜𝚜 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚊𝚌𝚌𝚎𝚕𝚎𝚛𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗) 𝟸) 𝙽𝚎𝚠𝚝𝚘𝚗'𝚜 𝚕𝚊𝚠 𝚘𝚏 𝚞𝚗𝚒𝚟𝚎𝚛𝚜𝚊𝚕 𝚐𝚛𝚊𝚟𝚒𝚝𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗:         ✍️𝙵=𝙶(𝚖𝟷*𝚖𝟸)/𝚛² 𝟹) 𝚃𝚑𝚎 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊 𝚏𝚘𝚛 𝚠𝚘𝚛𝚔:        ✍️𝚆=𝙵𝚍 (𝚆𝚘𝚛𝚔 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝚏𝚘𝚛𝚌𝚎 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚍𝚒𝚜𝚝𝚊𝚗𝚌𝚎) 𝟺) 𝙾𝚑𝚖'𝚜 𝙻𝚊𝚠:       👉𝚅=𝙸𝚁 (𝚅𝚘𝚕𝚝𝚊𝚐𝚎 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝚌𝚞𝚛𝚛𝚎𝚗𝚝 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚛𝚎𝚜𝚒𝚜𝚝𝚊𝚗𝚌𝚎) 𝟻) 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚝𝚑𝚎 𝚜𝚙𝚎𝚎𝚍 𝚘𝚏 𝚕𝚒𝚐𝚑𝚝, 𝙴𝚒𝚗𝚜𝚝𝚎𝚒𝚗'𝚜 𝚝𝚑𝚎𝚘𝚛𝚢:           👉𝙴=𝚖𝚌² 𝟼) 𝙿𝚕𝚊𝚗𝚌𝚔'𝚜 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗:      ✍️𝙴=𝚑𝚟 (𝙴𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕𝚜 𝙿𝚕𝚊𝚗𝚌𝚔'𝚜 𝚌𝚘𝚗𝚜𝚝𝚊𝚗𝚝 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜 𝚏𝚛𝚎𝚚𝚞𝚎𝚗𝚌𝚢) 𝟽) 𝚂𝚗𝚎𝚕𝚕'𝚜 𝙻𝚊𝚠 (𝚁𝚎𝚏𝚛𝚊𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗):         ✍️𝚗𝟷*𝚜𝚒𝚗θ𝟷=𝚗𝟸*𝚜𝚒𝚗θ𝟸 𝟾) 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚔𝚒𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚎𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢:           ✍️𝙺𝙴=𝟷/𝟸𝚖𝚟² 𝟿) 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚙𝚘𝚝𝚎𝚗𝚝𝚒𝚊𝚕 𝚎𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢:           👉𝙿𝙴=𝚖𝚐𝚑 𝟷𝟶) 𝙱𝚘𝚢𝚕𝚎'𝚜 𝚕𝚊𝚠:         👉𝙿𝟷𝚅𝟷=𝙿𝟸𝚅𝟸 𝟷𝟷) 𝙸𝚍𝚎𝚊𝚕 𝙶𝚊𝚜 𝙻𝚊𝚠:            👉𝙿𝚅=𝚗𝚁𝚃 𝟷𝟸) 𝙼𝚘𝚖𝚎𝚗𝚝𝚞𝚖:             👉𝚙=𝚖𝚟 𝟷𝟹) 𝚀𝚞𝚊𝚗𝚝𝚞𝚖 𝚖𝚎𝚌𝚑𝚊𝚗𝚒𝚌𝚜 (𝙷𝚎𝚒𝚜𝚎𝚗𝚋𝚎𝚛𝚐'𝚜 𝚞𝚗𝚌𝚎𝚛𝚝𝚊𝚒𝚗𝚝𝚢 𝚙𝚛𝚒𝚗𝚌𝚒𝚙𝚕𝚎):            👉Δ𝚡 * Δ𝚙 ≥ ℏ/𝟸 𝟷𝟺) 𝙲𝚘𝚞𝚕𝚘𝚖𝚋’𝚜 𝚕𝚊𝚠:        ✍️𝙵=𝚔(𝚚𝟷*𝚚𝟸)/𝚛² 𝟷𝟻) 𝙻𝚘𝚛𝚎𝚗𝚝𝚣 𝚏𝚘𝚛𝚌𝚎:            ✍️𝙵=𝚚(𝙴 + 𝚟𝙱) 𝟷𝟼) 𝙱𝚎𝚛𝚗𝚘𝚞𝚕𝚕𝚒’𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗:    👉 𝙿+𝟷/𝟸ρ𝚟²+ρ𝚐𝚑=𝚌𝚘𝚗𝚜𝚝𝚊𝚗𝚝 𝟷𝟽) 𝚆𝚊𝚟𝚎 𝚜𝚙𝚎𝚎𝚍 𝚏𝚘𝚛𝚖𝚞𝚕𝚊:                ✍️𝚟=𝚏λ 𝟷𝟾) 𝙼𝚊𝚡𝚠𝚎𝚕𝚕'𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗𝚜 (𝚏𝚘𝚞𝚛 𝚏𝚞𝚗𝚍𝚊𝚖𝚎𝚗𝚝𝚊𝚕 𝚕𝚊𝚠𝚜 𝚘𝚏 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚘𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚜𝚖)    👉 𝟷. 𝙶𝚊𝚞𝚜𝚜'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚏𝚘𝚛 𝙴𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝙵𝚒𝚎𝚕𝚍𝚜:   ✍️ ∇ · 𝙴 = ρ / ε₀       📚𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚛𝚎𝚕𝚊𝚝𝚎𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙴) 𝚝𝚘 𝚝𝚑𝚎 𝚍𝚒𝚜𝚝𝚛𝚒𝚋𝚞𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚘𝚏 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚌𝚑𝚊𝚛𝚐𝚎𝚜 (ρ) 𝚠𝚒𝚝𝚑𝚒𝚗 𝚊 𝚐𝚒𝚟𝚎𝚗 𝚛𝚎𝚐𝚒𝚘𝚗. ε₀ 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚎𝚛𝚖𝚒𝚝𝚝𝚒𝚟𝚒𝚝𝚢 𝚘𝚏 𝚏𝚛𝚎𝚎 𝚜𝚙𝚊𝚌𝚎. 👉𝟸. 𝙶𝚊𝚞𝚜𝚜'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚏𝚘𝚛 𝙼𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝙵𝚒𝚎𝚕𝚍𝚜:    ✍️∇ · 𝙱 = 𝟶    📚   𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚜𝚝𝚊𝚝𝚎𝚜 𝚝𝚑𝚊𝚝 𝚝𝚑𝚎 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙱) 𝚍𝚘𝚎𝚜 𝚗𝚘𝚝 𝚑𝚊𝚟𝚎 𝚊𝚗𝚢 𝚍𝚒𝚟𝚎𝚛𝚐𝚎𝚗𝚌𝚎𝚜 𝚘𝚛 𝚜𝚘𝚞𝚛𝚌𝚎𝚜, 𝚊𝚗𝚍 𝚝𝚑𝚎𝚛𝚎 𝚊𝚛𝚎 𝚗𝚘 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚖𝚘𝚗𝚘𝚙𝚘𝚕𝚎𝚜. 👉𝟹. 𝙵𝚊𝚛𝚊𝚍𝚊𝚢'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚘𝚏 𝙴𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚘𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝙸𝚗𝚍𝚞𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗:   ✍️ ∇ × 𝙴 = -∂𝙱 / ∂𝚝       📚𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚎𝚡𝚙𝚕𝚊𝚒𝚗𝚜 𝚑𝚘𝚠 𝚊 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚐𝚒𝚗𝚐 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 𝚒𝚗𝚍𝚞𝚌𝚎𝚜 𝚊𝚗 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍. ∂𝙱 / ∂𝚝 𝚛𝚎𝚙𝚛𝚎𝚜𝚎𝚗𝚝𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚛𝚊𝚝𝚎 𝚘𝚏 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚐𝚎 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝚛𝚎𝚜𝚙𝚎𝚌𝚝 𝚝𝚘 𝚝𝚒𝚖𝚎. 👉𝟺. 𝙰𝚖𝚙𝚎𝚛𝚎'𝚜 𝙻𝚊𝚠 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝙼𝚊𝚡𝚠𝚎𝚕𝚕'𝚜 𝙰𝚖𝚎𝚗𝚍𝚖𝚎𝚗𝚝:   ✍️ ∇ × 𝙱 = μ₀𝙹 + μ₀ε₀∂𝙴 / ∂𝚝      📚𝚃𝚑𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚜𝚝𝚊𝚝𝚎𝚜 𝚝𝚑𝚊𝚝 𝚝𝚑𝚎 𝚌𝚞𝚛𝚕 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚖𝚊𝚐𝚗𝚎𝚝𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙱) 𝚒𝚜 𝚎𝚚𝚞𝚊𝚕 𝚝𝚘 𝚝𝚑𝚎 𝚜𝚞𝚖 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚌𝚞𝚛𝚛𝚎𝚗𝚝 𝚍𝚎𝚗𝚜𝚒𝚝𝚢 (𝙹) 𝚊𝚗𝚍 𝚝𝚑𝚎 𝚛𝚊𝚝𝚎 𝚘𝚏 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚐𝚎 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚎𝚕𝚎𝚌𝚝𝚛𝚒𝚌 𝚏𝚒𝚎𝚕𝚍 (𝙴) 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝚛𝚎𝚜𝚙𝚎𝚌𝚝 𝚝𝚘 𝚝𝚒𝚖𝚎. μ₀ 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚎𝚛𝚖𝚎𝚊𝚋𝚒𝚕𝚒𝚝𝚢 𝚘𝚏 𝚏𝚛𝚎𝚎 𝚜𝚙𝚊𝚌𝚎. 𝟷𝟿) 𝙻𝚊𝚠 𝚘𝚏 𝚌𝚘𝚗𝚜𝚎𝚛𝚟𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 𝚘𝚏 𝚎𝚗𝚎𝚛𝚐𝚢:             ✍️∆𝙴 = 𝚀 - 𝚆 𝟸𝟶) 𝚂𝚌𝚑𝚛ö𝚍𝚒𝚗𝚐𝚎𝚛 𝙴𝚚𝚞𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 (𝚀𝚞𝚊𝚗𝚝𝚞𝚖 𝙼𝚎𝚌𝚑𝚊𝚗𝚒𝚌𝚜)          ✍️𝙷ψ = 𝙴ψ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ጠቅላላ ተማሪ በዚህ አድራሻ ብቻ ነው መለማመድ የሚችለው።ስለዚህ ለሁሉም ተማሪ በዚህ እንዲለማመድ ይደረግ https://c2.exam.et
Hammasini ko'rsatish...
Good Morning dear team ! Visit this vedio for more explaination . If there is anything w/c is difficult 👉https://youtu.be/l1qCD1xaaEA?feature=shared
Hammasini ko'rsatish...
12ኛ ፈተና ኦንላይን ለምፈተኑ ተማሪዎች የምሆን፡፡

Ethiopian Online Exam for Grade 12 Trainings