cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መርጌታ አማኑኤል ባህላዊ ሐኪም

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 646
Obunachilar
-124 soatlar
-397 kunlar
-16730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

❤️ሰላም ❤️ፍቅር ❤️ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለውድ ልጆቿ ይሁን።      ❤️#ወፍ በሽታ (ጉበት)#❤️ 👉ዛሬ በተደጋጋሚ ስለተነሳ የወፍ በሽታ ምልክቶች እንዲሁም መፍትሔ በሰፊው የምናይ ይሆናል። በተለይ ብዙ ጊዜ ላልሆነው የወፍ በሽታ የማዳን ኃይሉ ከፍተኛ ነው። 👍ለጉበታችን ጤንነት እንድንጨነቅ እና እንድንጠነቀቅለት የሚያደርግ በርካታ የሆኑ ተግባሮችን/ስራዎችን ጉበታችን በመወጣት ይጠቅማል፡፡ የሚከተሉት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጉበት ጉዳት ምልክቶች ናቸው፦ ☘የቆዳ ቀለም ለውጥ☘ በአይናችን ልናየው የምንችለው የጉበት ጉዳት/በሽታ ምልክት የቆዳ ቀለም ለውጥ ነው፡፡ የቆዳዎ ቀለም ቢጫ ወይም የገረጣ/የፈዘዘ እየሆነ ከመጣ ጉበትዎ በትክክል ስራውን እየተወጣ አይደለም ማለት ነው ስለዚህ እርዳታ ያስፈልግዎታል ማለት ነው፡፡ ይህ የቆዳችን ቀለም ወደ ቢጫነት መቀየር ዋነኛ ምክንያት ጉበታችን መርዛማ ነገር(ቶክሲን) ስለማይለቅ ሲሆን የዚህ መርዛማ ነገር አለመለቀቅ ቢሊሩቢን በቆዳዎች አካባቢ እንዲጠራቀም ያደርገዋል፡፡ ☘የሆድ ህመም☘ ጉበታችን የሚገኝው በጎድን አጥንታችን አካባቢ ሲሆን የጉበታችን ጤናማ አለመሆን በሆዳችን እና በጎድን አጥንታችን አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይፈጥራል፡፡ ☘በተደጋጋሚ ማግሳት☘ በሆድ/አንጀት በአየር መነፋት ምክንያት በተደጋጋሚ በግሳት የሚሰቃዩ ከሆነ ጉበታችን ምግብን ለመፍጨት የሚሆን ኢንዛይም ማምረት ተስኖታል ማለት ነው፡፡ በተጨማሪም የምግብ መፍጨት ስርዓታችን በጉበት ችግር ምክንያት ይታወካል፡፡ ☘የድካም ስሜት መሰማት☘ ጉበት ምግብን በሚሰባብርበት/እንዲፈጭ በሚያደርግበት ጊዜ በየቀኑ ስራችንን ለመስራት የሚጠቅም ሃይል/ጉልበት እንድናገኝ ያደርጋል፡፡ በቀላሉ የምንደክም ከሆነ የጉልበት ማጣት ምልክት ነው ይህም ጉበታችን ሥራውን በትክክል አለመወጣቱን ያሳያል፡፡ ☘የሽንት ቀለም መለወጥ☘ ጉበታችን መጎዳት በሚጀምርበት ጊዜ የሽንታችን ቀለም ጠቆር ወዳለ ቢጫ ይቀየራል አንደንዴም ወደ ደም ቀለም ሊወስደው ይችላል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ይህ የቀለም ለውጥ ከፈሳሽ እጥረት እንደመጣ ያስባሉ በቂ ውሃ ጠጥተው ይህ የቀለም ለውጥ ከተከሰተ የኩላሊት ጤና ታውኳል ማለት ነው፡፡ ☘ቆዳን ማሳከክ☘ የጉበት በሽታ ማሳያ ከሆኑት አንዱ የቆዳ ማሳከክ ነው፡፡ በቆዳዎ ላይ የሚያሳክክ ቦታ ካለ እና ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ከመጣ የጉበት ችግር ምልክት ነው፡፡ ☘ማቅለሽለሽ☘ የምግብ አለመፈጨት እና የአሲድ አለመመጣጠን የጉበት ጉዳት ምልክቶች ናቸው፡፡ የምግብ አለመፈጨት እና ማቅለሽለሽ የአመጋገብ ሁኔታችንን በመቀየር የማይስተካከል ከሆነ የጉበት ችግር ምልክት ነው፡፡ እየተባባሰ ሲሄድ ማስታወክ ደረጋ ላይ ይደርሳል፡፡ ☘የክብደት መቀነስ☘ ድንገተኛ የሆነ የክብደት መቀነስ እንደ ጉበት ችግር ሊታይ ይችላል፡፡ ሳይፈልጉ ክብደት የሚቀንሱ ከሆነ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ሊሆን ይችላል ይህም የሚሆነው ጉበታችን ደካማ ስለሚሆን ሲሆን ቀጭን እና የተጎዳ ሰው እንድንሆን ያደርገናል፡፡ ☘ፈሳሽን መያዝ☘ በተላያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ፈሳሾች መቋጠር/መያዝ በተለይ በእግር አካባቢ የደካማ ጉበት ምልክት ነው፡፡ ይህ ሁኔታ ኢዴማ(Edema) ይባላል እብጠት ይመስላል፡፡ ይህ እብጠት በጉልነት፣ እጅ አና እግር ጣቶች አካባቢ ይከሰታል፡፡ ያበጡትን ጣቶች ስንጫናቸው ጊዜ ለጥቂት ሰከንዶች ወደውስጥ ገብተው/ጎድጉደው ይቀራሉ፡፡ ☘የአይነ ምድር ቀለም መቀየር☘ የአይነ ምድር ቀለም መቀየር አንድ የጉበት ችግር ምልክት ነው፡፡ ትንሽ ደም ከአይነ ምድር ጋር ተቀላቅሎ የሚወጣ ከሆነ በፍትነት ወደ ጤና ተቋም መሄድ አለብን፡፡ ሌላው ከአይነምድር ጋር የተያያዘ የጉበት ችግር ምልክት የሆድ ድርቀት ነው፡፡ 👉እነዚህ ምልክቶች በሳይንሱ ዓለም እና በባህሉ ዓለም የተጠኑ እና የወፍ በሽታ ወይም ጉበት ምልክቶች ናቸው። የወፍ በሽታ ወይንም ጉበት መፍትሔ ከስር እንደሚከተለው አስቀምጨዋለሁ። ❤️#የወፍ በሽታ መፍትሔ#❤️ ፨☘የምድር እንቧይ☘፨ የምድር እንቧይ  በምስሉ የሚታየው ምድር ለምድር የሚበቅል በብዛት በክረምት ወቅት የሚበቅል ቅጠሉ እና ፍሬው ሸካራ የሆነ ዕጽ  ነው። 👉የምድር እንቧይ ሥር በአውራ ጣታችን ልክ በመቁረጥ ውፍሩቱም በአውራ ጣታችን መጠን በመገመት እንቆርጥ እና! ❤️በውኃ በደንብ አጥበን በንጹህ ቦታ በእርጥቡ አልሞ መጨቅጨቅ ከዛ በኃላ የላመው የምድር እንቧይ ሥር በአንድ ሾርባ ማንኪያ ንጹህ ነጭ ማር በትንሽ ውኃ አድርገን በማሸት በማጥለያ አጥለን በአንድ ሲኒ እስከ አፏ ሳንሞላ እርከኗ ድረስ ለክተን ጧት በባዶ ሆድ አንድ መውሰድ። 👉ከወሰዱ በኃላ ምግብ ሳይበሉ ለ ከ 7-8 ሰዓታት ይቆዩ። ይህ ክንውን አንድ አንድ ቀን እየዘለልን በወር ለ 3 ቀን እያደረግን ለ 3 ወር አከባቢ እንውሰድ ብዙ ጊዜ ላልሆነው የወፍ በሽታ በፍጥነት ያድነዋል የቆየ ከሆነም ቀስ እያለ ይጠፋል። ❤️ይህ መፍትሔ በምንወስድበት ሰዓት ትንሽ ወደታች የማለት ባህሪ አለው። የከበዳችሁ እንደሆነ ትኩስ ነገር ወይም ትኩስ ቡና ብትጠጡበት ወደታች ማለቱ ያቆምላችኃል። ❤️ይህ መፍትሔ በተለያዩ የጥበብ ባለቤቶች ይሰጣል። ግን  በይፋ አይወጣም ይህ የእጽዋት ጥበብ የማትጠቀሙበት የተለያያችሁ የጥበብ ባለቤቶች እና የባህል ሐኪሞችም ሊጠቅማችሁ ይችላል ብየ እገምታለሁ ምክንያቱም አድካሚ ስላልሆነ። ❤️እንዲሁም በተለይ በገጠር አከባቢ ይህ በሽታ ይበዛል እና ይህ መልእክት አይተው በመጠቀም ከህመማቸው ይፈወሱ ዘንድ! ሼር ሼር ሼር በማድረግ መፍትሔውን እናዳርስ። ለበለጠ መረጃ 0913241820 በስራ ሰዓት ይደውሉ። 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 0920163099
Hammasini ko'rsatish...
🌞🌞መርጌታ  ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ 0913241820 የቀደምትየሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ  እንግዲያዉስ  ከምነሰጣቸው የጥበብ  አገልግሎቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል 0920163099 1🍄 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2🍄ለቡዳ 3🍄ለቁራኛ 4🍄 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5🍄ለጋኔን 6🍄ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🍄ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🍄  ለፀር (ለጠላት) 9🍄ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🍄 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🍄ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🍄ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🍄መስተፋቅር 14🍄ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🍄ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🍄ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🍄የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🍄ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🍄መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🍄መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🍄ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🍄ለልሳነ_ሰብእ 23🍄ለበረከት 24🍄ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🍄ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🍄ጸሎተ_ዕለታት 27🍄ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🍀ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🍄ለከበሮ 30🍄ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🍀ለሙግት 32🍄ለሰላቢ 33🍄ለስንፈት ወሲብ 34🍄ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🍄ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🍄ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🍄ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🍄መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🍄ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🍄ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🍀ለአዙሪት 42🍄ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🍄ለሪህ በሽታ 44🍄የመገጣጠሚያ ህመም 45🍄ለጉልበት ድርቀት 46🍄የባት ህመም 47🍄የወገብ ህመም 48🍄የአንገትና ትከሻ ህመም 49🍄የከረመ ደረቅ ሳል 50🍄ለደም ግፊት 51🍄የሆድ መረበሽ 52🍄የከፋ የሆድ ድርቀት 53🍄በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🍄የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🍄እንቅልፍ መብዛት 56🍄የተለየ የቆዳ ህመም 57🍄ክብደት ለመቀነስ 58🍄የእንቅርት በሽታ 59🍄ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🍄አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🍄የሳይነስ ህመም 62🍄የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🍄የወር አበባ ችግር ካለ 64🍄የወገብ መንሸራተት ካለ 65🍄ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🍄ለከፍተኛ ራስ  ምታት                 📞📞0913241820 በኢሞ; በዋትሳፕ; በቴሌግራም ደውሉልን ሁልጊዜም ዝግጁ ነን 0920163099
Hammasini ko'rsatish...
💠#መርጌታ_ አማኑኤል ከፍተኛ የባህል ህክምና 💠ማንኛውም የስጋና የውስጥ ደዌ  📞☎️ 0920163099 በሽታ መድሀኒት ቀማሚ ሀኪም ከጎጃም ከጎንደር ከሸዋ ከትግራይ ከሽናሻ ከጉምዝ ከአፋርና ከሱዳን በምናስመጣቸው እፀዋት የተለዬ ህሞችን እናክማለን 💦አድራሻ:- ምስራቅ ጎጃም ሞጣ ቀራንዮ💠✅✅ በአካል መምጣት ለማትችሉ በስልክ     ቁጥራችን ደውለው ያነጋግሩን✅✅💠       📞📞📞0920163099📞📞📞                      0913241820 💦✈✈📩📩ባሉበት ቦታ በፖስታ ቦቴ ወይም በመኪና እንልካለን ?✈️✈️      ➕➕#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች➕➕ 🔐ለስኳር ህመም               🔐ለጭርት 🔐ለኪንታሮት በሽታ            🔐ለወባ በሽታ                    🔐ለድግምት                    🔐ለምች በሽታ   🔐ለጆሮ ህመም               🔐ለደረቅ ሳል 🔐ለድክመተ ወሲብ          🔐ለአስም በሽታ 🔐ለቁርጥማት                 🔐ለመፍትሄ ስራይ 🔐ለማህፀን ቁስለት          🔐ለጉበት/ለወፊት 🔐ለሆድ ህመም               🔐ለኩላሊት ህመም 🔐ለካንሰር በሽታ              🔐ለልብ ህመም 🔐ለጨንጓራ ህመም         🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለጨብጥ/ለአባላዘር     🔐ለደም ግፊት 🔐ለአይን ህመም             🔐ለችፌ በሽታ 🔐ለተላላፊ በሽታ              🔐ለቋቁቻ 🔐ለልክፍት ህመም          🔐ለራስ ምታት 🔐ለማህፀን እጢ            🔐ለእሪህ በሽታ 🔐ለፈንገስ/አፍ ጠረን      🔐ለነርቭ ህመም 🔐ለሚጥል በሽታ            🔐ለመጋኛ ህመም 🔐ለሊት ለሚሸና             🔐ለቲቪ/ሳንባ በሽታ 🔐ለፊት ማድያት             🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለአመንምን በሽታ        🔐ለወር አበባ መዛባት 🔐ለአይነ ጥላ/ለገርጋሪ    🔐ለአዕምሮ ጭንቀት 🔐ለአልማዝ ባለጭራ እባካቹህ ልጆቼ አንዳንድ አጭበርባሪዎች ስላሉ ተጠንቀቁ ለጥያቄዎ 📞☎️ 0913241820 📞☎️ 0920163099 ይደውሉ💠#መርጌታ_ አማኑኤል ከፍተኛ የባህል ህክምና 💠ማንኛውም የስጋና የውስጥ ደዌ  📞☎️ 0913241820 በሽታ መድሀኒት ቀማሚ ሀኪም ከጎጃም ከጎንደር ከሸዋ ከትግራይ ከሽናሻ ከጉምዝ ከአፋርና ከሱዳን በምናስመጣቸው እፀዋት የተለዬ ህሞችን እናክማለን 💦አድራሻ:- ምስራቅ ጎጃም ሞጣ ቀራንዮ 💠✅✅ በአካል መምጣት ለማትችሉ በስልክ     ቁጥራችን ደውለው ያነጋግሩን✅✅💠       📞📞📞0913241820📞📞📞                      0920163099 💦✈✈📩📩ባሉበት ቦታ በፖስታ ቦቴ ወይም በመኪና እንልካለን ?✈✈      ➕➕#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች➕➕ 🔐ለስኳር ህመም               🔐ለጭርት 🔐ለኪንታሮት በሽታ            🔐ለወባ በሽታ                    🔐ለድግምት                    🔐ለምች በሽታ   🔐ለጆሮ ህመም               🔐ለደረቅ ሳል 🔐ለድክመተ ወሲብ          🔐ለአስም በሽታ 🔐ለቁርጥማት                 🔐ለመፍትሄ ስራይ 🔐ለማህፀን ቁስለት          🔐ለጉበት/ለወፊት 🔐ለሆድ ህመም               🔐ለኩላሊት ህመም 🔐ለካንሰር በሽታ              🔐ለልብ ህመም 🔐ለጨንጓራ ህመም         🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለጨብጥ/ለአባላዘር     🔐ለደም ግፊት 🔐ለአይን ህመም             🔐ለችፌ በሽታ 🔐ለተላላፊ በሽታ              🔐ለቋቁቻ 🔐ለልክፍት ህመም          🔐ለራስ ምታት 🔐ለማህፀን እጢ            🔐ለእሪህ በሽታ 🔐ለፈንገስ/አፍ ጠረን      🔐ለነርቭ ህመም 🔐ለሚጥል በሽታ            🔐ለመጋኛ ህመም 🔐ለሊት ለሚሸና             🔐ለቲቪ/ሳንባ በሽታ 🔐ለፊት ማድያት             🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለአመንምን በሽታ        🔐ለወር አበባ መዛባት 🔐ለአይነ ጥላ/ለገርጋሪ    🔐ለአዕምሮ ጭንቀት 🔐ለአልማዝ ባለጭራ ለጥያቄዎ 📞☎️ 0913241820 📞☎️ 0920163099 ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙 ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲0913241820
Hammasini ko'rsatish...
1.ለሀብት (ለገንዘብ) እንዴት ማፍራት እንደምንችል ማሳያ መንገዶችን 2.ለገበያ እንዲኖረን ምን ማድረግ እንዳአብን እናማክራለን የምንሰራው ጥበብ ============ ይደውሉ 0913241820 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር ለመከላከል 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ መንገዶች 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ መንገዶችን መወቂያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ መንገዶች 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ መንገዶች እና ዘዴዎች 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ ምን ምን መውሰድ እንዳለባቸው የምክር አገልግሎት 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ መንገዶች 29.ደፋር ለመሆን 30. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ማድረጊያ መንገዶች በስልክ ቁጥር  እያንዳንዳንዱ መፍትሄ እኛጋር አለ በስልክ 0913241820ይደውሉ።
Hammasini ko'rsatish...
👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨  መርጌታ አማኑኤል  የታወቁ የባህል ሐኪም #ሰላም #ፍቅር #ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለብርቅየ ልጆችዋ ይሁን! #ETHIOPIA ዓለም በአስከፊው የወረርሺኝ ኮሮና በሽታ እየታመሰች አንተ ስለስንፈተ ወሲብ ትጽፋለህ ብላችሁ ብታስቡም ቅሉ!!! ለጊዜው አስፈላጊ ሁኖ  በማግኘቴ እንዲሁም ብዙ ጥያቄዎች ስለቀረብሉኝ ይህንኑ መፍትሔ ከተብኩላችሁ!                ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!! ⚡️ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡  ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ⚡️የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣ ⚡️ ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኘውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⚡️ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ! ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡ – የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) – የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) – ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) – የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡ ❌በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት ❌ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡ መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣለ፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ❌ ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ❌ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⚡️የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ ⚡️በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! ⚡️በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! 09 13 24 18 20
Hammasini ko'rsatish...
፯ቱ፤7ቱ፤ሰብዓቱ፤ሰባቱ፤ የቅመም ዓይነቶች ለጨጓራ መፍትሔ ሲውሉ!!! ♦ትህትና ለኢትዮጵያ ልጆች! ♦መዋደድ ለመላው የዓለም ህዝብ! ♦አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ! #ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ጊዜ ከአንደበታችን የማይለይ የጨጓራ በሽታ ተጠቂ ኖት? ♥የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(♥ 📌የጨጓራ ባክቴርያ የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ የጨጓራ ባክቴርያ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡- 📌 የሆድ መነፋት፣ 📌ግሳት፣ 📌የረሃብ ስሜት አለመሰማት፣ 📌ማቅለሽለሽ፣ 📌ማስመለስ፣   📌ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ✔️በጨጓራ ውስጥ የሚያጋጥም ቁስለት ደም ወደ ከርሳችንና አንጀታችን እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል፤ ከባድ የሚባል የጤና ችግርም ሊፈጥርብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉት ምልክቶች ከታዩን ወደ ሕክምና በመሆድ የምንገኝበትን ሁኔታ መመርመር አለብን፡፡ 📌የሰገራ መጥቆርና ደም መቀላቀል ካለ፣ 📌ለመተንፈስ መቸገር ካጋጠመን፣ 📌ያለስራ የመልፈስፈስና የድካም ስሜት ከተጫነን፣ 📌የቆዳ መገርጣትና ራስን የመሳት ሁኔታ ከታየብን፣ 📌የተፈጨ ቡና የመሰለ ነገር የሚያስመልሰን ከሆነ፣ 📌 ከባድ የሆድ ህመም ካለን የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብን፡፡ ✔️አልፎ አልፎ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል፤ እንዲያ ሲሆን በመጀመሪያ አንዳንድ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፤ ለምሳሌ ማቃር ሊበዛን ይችላል፡፡ በመቀጠል ግን የሆድ ሕመምና ማበጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ያለመራብ ስሜት፣ ትንሽ ከተመገብን በኋላ በጣም የጠገብን የሚመስለን ስሜት መሰማት፣ ማስመለስና ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ሊታይብን ይችላል፡፡ 🙏ምክር የጨጓራ ባክቴሪያን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ሌሎች ጀርሞችን ለመከላከል ከምንወስደው የጥንቃቄ እርምጃ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም እጅን በሳሙና ከምግብ በፊትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ በደንብ መታጠብ፣ በፅዱ ሁኔታ ያልተዘጋጀ ወይም የቀረበ ምግብና መጠጥ አለመጠቀም፣ ያልበሰሉ ምግቦችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ እንዲሁም ጭንቀትና ውጥረት፣ ♦ቅመም የበዛባቸው ምግቦችና♦ ሲጋራ ማጨስ ለጨጓራ ቁስለት የማይዳርጉን ቢሆንም ሁኔታውን ግን ሊያባብሱ ስለሚችሉ ቢያንስ ከቁስለት እስከምንድን ድረስ መጠቀም ወይም ማድረግ የለብንም፡፡ ❓ልብ በሉ ቅመም የጨጓራ ህመም እንደሚያባብስ ሁላ ቅመማቅመም የጨጓራ መዳኛ ሲሆኑም እናያለን። ✅የጨጓራ ባክቴርያ፣አሲድ የመርጨት ችግር፣መፍትሔዎቻቸው✅ 🌿የጥቁር አዝሙድ ፍሬ 🌿የኮረሪማ ፍሬ 🌿የጤና አዳም ፍሬ 🌿የሰሊጥ ፍሬ 🌿የእንስላል ፍሬ 🌿የፌጦ ፍሬ 🌿የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ✅እነዚህ የቅመም ዝርያዎች ከምግብነት ማጣፈጫ አልፈው ለየቅልም ቢሆኑ እጅግ ፍቱን እና ውስብስብ ያሉ ችግሮችን የመፍታት ዓቅም ያላቸው አሁን ደግሞ በሕብረት ሁነው የጨጓራ በሽታን ለማከም በሰፊው የጥበብ ድህረገጻችን በኔ ጋባዥነት ብቅ ብለዋል። ✅የቅመሞቹ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም! በቅድምያ በንጽሕና ለየብቻ እንዲደርቁ ማድረግ የደረቀ ከገዛንም ለየብቻ  በንጽህና መፍጨት። ✅ከዛ በመቀጠል ንፁህ ሩብ ኪሎ ማር ማዘጋጀት ለስኳር ታማሚዋችም ይሆናል።የስኳሩ መጠኑ ቅመሞቹ ስለሚያቀዘቅዙት አትስጉ! #ከላይ ያስቀመጥናቸው የቅመም ዓይነቶች ግማሽ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ከ ሰባቱም ቅመማቶች በመለካት ወደ ተዘጋጀው ሩብ ኪሎ ማር ማቀላቀል። #በመቀጠል አንድ ላይ በንጽህና በደንብ አድርገው ማዋሃድ! ይህ የቅመሞች ውህድ ጧት ጧት አንድ አንድ የስኳር ማንኪያ በመለካት በባዶ ሆድ መብላት። #መድኃኒቱ ከወሰዱ ከ አንድ ሰዓት በኃላ የሚስማማዎት ምግብ መመገብ ይችላሉ። #ይህ መፍትሔ ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በጨጓራ ምክንያት ለዓስርት ዓመታት የሚያቃጥሉ ነገር፤ስጋ፣ዶሮ ወጥ፤ስንዴ ነክ፣ መብላት የማይችሉትን ማከም የቻለ ልዩ ውህድ ነው። #ፍቱን ነው። 📌መፍትሔውን ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ፡፡ #ውድ የዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች ስለ ሰባቱ ቅመማት ሌላ እና ልዩ ምስጢራቸው በሌላ ጊዜ የማጋራችሁ ይሆናል። #ይህንን መልእክት የያንዳንዳችሁ ለአንድ ሰው ✅ሼር✅ እንድታደርጉት ይሻል። #ይህ ማለት አንድ የጮጓራ በሽተኛ ታደጋችሁ ማለት ነው። ✅SHARE✅ እናድርግ የሰከንድ ስራ ናትና! ❤️ሕይወትን ለመታደግ ንቁ ትውልድን እንፍጠር። ❤️መልካምነት ግዴታችን ነው። ❤️ተፈጥሮን በጥበብ እንቃኛት። በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላ መልእክት ለማስቀመጥ   የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.