cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

قنات كوني يا مسلمين أسلفي ليس حذبي{جمعي}

📮 ዳእዋ ሰለፍያ በመርሳ📮 ✔ይህ ቻናል ከሰለፍያ ኡስታዞች የተወሰዱ ቂርአቶች ዳእዋዎ ች ተፍሲሮች የተለያዩ አጫጭር ፁሁፎች እና ሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ✔ ይህ ቻናል ቁርአን እና ሀዲስን መሰረት በማድረግ የቀደምቶችን ፈለግ በመከተል የምንማማርበት ቻናል ነው። ✔ ይህ ቻናል ከተለያዩ የጥመት አንጃዎች የጠራ ነው። https://t.me/joinchat/AAAAAFLRBnR1yHopW-l9gg

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
145
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🎙️ حكم الصلاه في مكبرات الصوت للمشائخ الفضلاء 🎙️ የማይካራፎን ሁክም በታላላቅ ኡለማዎች። 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5448
Hammasini ko'rsatish...
حكم الصلاه في مكبرات الصوت.mp36.75 KB
ሸይኽ የህያ አል ሀጁሪ ማነው አቋሙስ እንደት ነው በተለይ ለሙቀሊዶች ይችን ጋቱልኝ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/emamulwadey በኡስታዝ አቡ ኒብራስ حفظه الله
Hammasini ko'rsatish...
የህያ አል ሀጁሪ ማን ነው_.mp33.57 MB
👆👆👆📚📚📚 💥👉 #ስለ #ጀምዕያ #ምንነት #አጠር #ያለች #ሪሳላ ⛅️👉 በወንድማችን አቡ ናሙስ አል-አሰሪይ ደሴ 🎋👉 #ዳዕዋ #ሰለፊያ #በስልጤ #ጦራ https://telegram.me/abuhyider
Hammasini ko'rsatish...
ጀምዒያ ምርጥ.pdf9.42 KB
بســـم الله الــرحمن الــرحيــم ✍ سئل العلامة ابن باز رحمه الله -: ما هي الطرق الناجحة لديكم للقيام بالدعوة إلى الله في هذا العصر؟ ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ባዝ እንዲህ ተብለው «ባለንበት ዘመን ወደ አሏህ ለመጣራት አዋጭ መንገድ የቱ ነው?» ተጠየቁ فأجاب :" أنجح الطرق في هذا العصر وأنفعها استعمال وسائل الإعلام ". እንዲህ ብሎ መለሰ « በዚህ ዘመን አዋጭና ጠቃሚው መንገድ የማህበራዊ መገናኛ መጠቀም ነው።» 📚 مجموع فتاوى العلامة ان باز ✍ قال الشيخ بن العثيمين رحمه الله -: " زاحموا أهل الباطل في الإنترنت حتى يتبين الحق " «የባጢልን ሰዎች ሃቁ እስኪገለፅ ድረስ ኢንተርኔት ላይ ተጋፏቸው።» 📚 [ تفسير الشورى، شريط (١١) ] ✍ قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله-: " وسائل التواصل الاجتماعي فرصة لكم تنتهزونها، ولا تتركوها للأشرار و دعاة الضلال ". "የማህበራዊ መገናኛ መንገዶች ለናንተ ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ጥሩ እድሎች ናቸው። ለተንኮለኞችና ለጥመት ሰባኪዎች እንዳትተዋቸው።" 📚 [ أهمية العقيدة الصحيحة ] በዚህም መሰረት አሏህ ካገራልንና ከዋለልን ኒዕማዎች አንዱ ይህ ሶሻል ሚዲያ ነው። ስለሆነም በኸይር ልንጠቀምበት ይገባል። በሱም ላይ ዳእዋ በመነሸር ዲን በማስፋፋት ልንበረታ ይገባል። #የሚፈልጉትን ፕሮግራም እንዲደርስዎት ከእርሶ ሚጠበቀው ሊንኩን ተጭነው ገብተው Join ማድረግ ብቻ ነው። #ይህንን ኸይር ለወዳጅ ዘመድዎና ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በቻልነው አቅም በማሰራጨት የአሏህን ዲን በማስፋት ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ جزى اللَّهُ خيراً كل من قرأها وساعدنا على نشرها ……………………………………………………
Hammasini ko'rsatish...
አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራም ለመከታተል
የአቡ ኒብራስ ፈዋኢዶች
ሰለፍያ በደሴ
የአቡ መርየም ፈዋኢዶች
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
ሰለፍያ በወሎ
የአንዋር መስጅድ ደርሶች
ሰለፍያ በወልቂጤ
የፉርቃን መስጅድ ደርሶች
ሰለፍያ በሰመራ - ሎጊያ
የአሳር መስጅድ ደርሶች
ሰለፍያ በማሻ
የመስጅደ ሱናህ ደርሶች
ሰለፍያ በጊምባ
የመስጅደ ኑር ደርሶች
ሰለፍያ በራያ አላማጣ
የጎፋ መድረሳ ደርሶች
ሰለፍያ በአቀስታ
የአዳማ መስጅዶች ደርስ
የመስጅደል ፈላህ ደርሶች
የደሴ መስጅዶች ደርሶች
ደዕዋ ሰለፍያ በ አፋን ኦሮሞ
የኪታቦች PDF
ዕውቀት ከሰለፎች
ሀምዱ ቋንጤ
ስለ ኢኽዋን እና ጀምእያ
የኡለሞችን ፈታዋ በድምፅ ለማግኘት
َ ﻋَﻠَﻰ ﺷَﺠَﺮَﺓِ ﺍﻟْﺨُﻠْﺪِ ﻭَﻣُﻠْﻚٍ ﻟَﺎ ﻳَﺒْﻠَﻰ . " "ሰይጣንም ወደሱ ጎተጎተ, አደም ሆይ, በመዘውተሪያ ዛፍ በማያረጅ ንግስና ላመላክትህን አለው.? " አለው ። ኢብሊስ እንኳ ከጀነት ላስወጣችሁ ከጌታ ኑ ላጣላችሁ አላለም ። ማንኛውም ቡድን ባጢሉን ሲረጭ በሐቅ ቀባብቶ ነው ። ሳዳትም ጥፋቱን ማስተማር በሚል ነው የቀባው። የሰውዬው አደገኝነት ከባድ ነው ። ጥፋቶቹን ሁሉ በቅድሚያ ለተውሒድ ጠቅሏቸዋል ። ለፈጣኖች እንጅ ለፈዛዞች ይሸውዳል ። ተውሒድ በሚል መጠቅለያ የተጠቀለለ ሽርክና ሐራም መፈንቀሉ አስቸጋሪ ነው ። ----- የሳዳት የቲክቶክ መንጋዎች ሆይ...! -----------------------------===----------------------- - እናንተ የኢኽዋንን የድራማ ትምህርት ለማውገዝ ሞራሉ ይኖራችኋል.? - እናንተ ቲያትር ቤት ገብቶ ነሽዳ የሚሰማን የመተቸት ወኔው ይኖራችኋል.? - እናንተው ዘሙዬዎች ሆይ ኢኽቲለጥ ን የመተቸት አቅሙና ተቅዋው ይኖራችሗልን.? ------ ------ ታው ይሔንን " የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው. " የሚል የደዕዋ መርህ. === አንድጊዜ ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ተጠየቁ. --- የሆነ ታዋቂ ሸይኽ ባካባቢው የሚኖሩ ህዝብ ያንገላቱና ከኢስላም የራቁ ሽፍቶች ነበሩ ይህ ሸይኽ ከበሮውን ይዞ ወዳሉበት ጫካ በመሔድ እየገጣጠመ እያለ ሽፍቶቹ መጡና ማዳመጥ ጀመሩ በመሐልም መከራቸው ደዕዋ አደረገላቸውና ሽፍቶቹ ወደ መስጅድ ገቡ ተውበትም አደረጉ ፤ ህዝቡም እፎይ አለ .. የተጠቀመው ዘዴ እንደት ይታያል አሏቸው..? ===== መልስ===== የደዕ አደራረግ ዘዴን መላክተኛው አስተምረውናል ። ሰውዬው በደዕዋ አካሔዱ ጃሒል ነው አሉ ። መላክተኛው ከነዚህ ሽፍቶች የባሱ ደረቅና አረመኔ ሰዎችን በትክክለኛው አጠራር ጠርተዋቸዋል ። ከመላክተኛው አፈፃፀም ውጭ በወንጀል የተመሠረተ ደዕዋ ቢድዓ ነው አሉ..። አስተውል የሳዳት ሙሪድ ...!!! ሸይኽኹል ኢስላም ሰዎቹን ማስተካከሉን አይተው በቃ ጎበዝ አበጄ ምን አይነት በሳል ሸይኽ ነው አላሉም ። ደዕዋ አደራረጉ ባጢል ነው አሉ ። ---- አንተ ፈጣጣው ጀምዒይ ይሔንን ጠብደል መሐይም ተከትላችሁ ትወዛወዛላችሁ ...!!! === የአሸዋ ሜዳ መንጋ "የአሸዋ ሜዳ መሐይማኖች ማህበር " (አ.ሜ.መ.ማ) ቢባሉ ይገልፃየዋል። ---- ----- ﺃﺧﻮﻛﻢ ﺃﺑﻮ ﻧﺎﻣﻮﺱ ﺍﻷﺛﺮﻱ https://t.me/deawsalifayloga
Hammasini ko'rsatish...
ሰለፍያ ዳዕዋ ሎግያالدعوة السلفية لوغيا ا

ይህ ግሩፕ ለሎግያ ሰለፍዪች የተለያዩ የሰለፍይ አስተማሪ ኡስታዞች ከሆኑ ደረሶች ሩዱዶች ፈተዋወች ይለቀቃሉ ይሳተፉ ቤቱ ሰፊ ነው

‍ ስለ 👉🏽«ላ ኢላሃ ኢለላህ» #1 «ላ ኢላሃ ኢለላህ» በህይወታችን ውስጥ ያላት ቦታ ምን ይመስላል❓ ✍️በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ በኾነው… «ላ ኢላሃ ኢለላህ» ማለት፦ ምድርና ሰማይ የቆሙት በእሷ ነው ፤ለእሷ ሲባል ነው አጠቃላይ ፍጥረታት የተፈጠሩት፤ አላህ መልዕክተኞቹን የላከው እሷን ለማረጋገጥ ነው፤ አላህ ኪታቦች (መፅሀፎችን) ያወረደው እሷን ለማረጋገጥ ነው፤ ህግጋቱንም የደነገገው እሷን ለማረጋገጥ ነው፤ ለእሷ ሲባል ነው የስራ መመዘኛ (ሚዛን) የተዘጋጀው፤ መዝገቦችንም የተዘጋጁት፤ ለእሷ ሲባል ነው የጀነት እና የጀሀነም ገበያ የተዘረጋው፤ ለእሷ ሲባል ነው ፍጥረታት "አማኝ" እና "ከሀዲ" ተብለው የተከፈሉት፤ በእሷ ምክንያት ነው ፍጥረታቶች የሚመነዱትም የሚቀጡትም፤ እሷ ናት ፍጥረታት ባጠቃላይ የተፈጠሩላት "ሐቅ"፤ የቂያማ ቀን ሂሳብ የሚደረገውና ጥያቄ የሚቀርበውም እሷን በተመለከተ ነው፤ ቂብላ የተደነገገው እሷን ለማረጋገጥ ነው፤ መንገድ የተደነገገውም እሷን ለማረጋገጥ ነው፤ የጂሀድ ሰይፎች የተሳሉትም እሷን ለማረጋገጥ ነው፤ አላህ በሁሉም ባሮቹ ላይ ያለው ሐቅ እሷን ማረጋገጥ ነው፤ እሷ ናት "እስላማዊ" ንግግር፤ እሷ ናት የጀነት መክፈቻ፤ እሷ ናት ሙስሊሞች ደጋግመው አዛናቸው ላይ ግልፅ ሚያደርጓት ቃል፤ ዒቃማቸው ላይም ደጋግመው ሚገልፇት ቃል እሷ ናት፤ ስለ እሷ ነው የመጀመሪያዎቹም የመጨረሻዎቹም የሚጠየቁት፤ የቂያማ ቀን አንድ ባሪያ ሁለት ጥያቄዎችን ሳይጠየቅ እግሩን አያንቀሳቅስም። [1, ምን ስታመልኩ ነበራችሁ? እና 2, ለመልዕክተኞች ምን ምላሽ ሰጣችሁ?] ናቸው የመጀመሪያው ምላሽ የሚገኘው "لا إله إلا الله" በማረጋገጥ ሲኾን፤ የሁለተኛው ምላሽ የሚገኘው ደግሞ "የሙሐመድን መልዕክተኝነት" በማረጋገጥ ነው። ✍🏿ሐምዱ ቋንጤ ☔ከፉርቃን ሰማይ ስር 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸 በአላህ ፍቃድ ክፍል ሁለት ይቀጥላል…… 👌ሁሉም ግሩፖች join በማድረግ ለሁሉም ወዳጅ ዘመድ ያስተላልፉ 🖥የ Telegram ግሩፕ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/DgSbFBemLoeYR2tpUjFNPQ 🖥የ whatsApp ግሩፕ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://chat.whatsapp.com/JMqNLq8t1Qv53x2aU0mDtJ የ youtube ቻናል ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://www.youtube.com/channel/UCVSI9egAwPhWjay5URzz35A የ facebook ፔጅ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://www.facebook.com/እስልምና-ምን-አለ-110766717250980
Hammasini ko'rsatish...
‍ 🔒ችግሮቻችን እና       🔑መፍትሄያቸው‼️ [#1] 💻ወደ ፌስ ቡክ፣ 📲ወደ ቴሌግራም፣ 🔍ወደ አጠቃላይ የመገናኛ ብዙሃኖች ስትገባ 🇰🇼ከፍልስጤን ጎን ነኝ‼️ 📝አቅሷ ልባችን ውስጥ ነሽ‼️ 🏹ለአቅሷ እሞታለሁ‼️ የሚሉና የመሳሰሉ መፈክሮች ፕሮፋይል ተደርገውና በብዙሃኖች ተፖስተው ታገኛቸዋለህ። [ይሁን ለዲናቸው ካላቸው ቅናቻ ነው] ግን የሱብሂ አዛን ብሎ ወደ መስጂድ ስትገባ መስጂዶች ባዶ ናቸው። ወይም በጣም ጥቂት ሰጋጆች ነው ያሉት። ያሉትም ብዙዎች እድሜያቸው የገፉ ሽማግሌዎች ናቸው። እነዚህ ሽማግሌዎች ግን ሁላቸውም ወይም አብዘሃኞቻቸው ፌስቡክም ይሁን ቴሌ ግራም የማይጠቀሙ ናቸው። 📲ኢንተርኔት ላይ ቀውጢ ሲፈጥር የነበረው ወጣት ሱብሂ ላይ የት ሄዶ ነው❓❓❓ 🖊️ይህ ነው ትልቁ ችግራችን። ንግግራችን ወደ ምስራቅ ተግባራችን ወደ ምዕራብ ኾነው ሊገናኙ አልቻሉም። እኛም መሃል አስቁመውን ውጤት አልባዎች ኾንን‼️ ታድያ 🏹ወደ ጂሃድ ጉዞ ማንን ተይዞ ነው❓ 📝ወዳጄ 🕌ከመስጂደል አቅሷ ለሚደረግልህ የጂሃድ ጥሪ መልስ ከመስጠትህ በፊት፤ 👉🏿👈ጎረቤት ካለው መስጂድ ለሚደረግልህ የሰላት ጥሪ መልስ ስጥ‼️ የዛኔ በአሸናፊው ጌታህ እገዛ የሁሉም አሸናፊ ትኾናለህ‼️‼️ ✍🏿ሐ. ቋንጤ ☔ከፉርቃን ሰማይ ስር https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB
Hammasini ko'rsatish...
attach 📎

#ናይት ክለብ ገብተህ ለምን ገባህ ስትባል ወጣቶችን ልመክር ነው ብትል እየተጨማለቁ መምከር ከየት አመጣከው.? ነው የሚባለው ... ቀያይ ሴቶች አሉበት ገብቶ ለመክራት ነው ማለት አስቆ ያስቃል ። እነ አቡኬ ያለ መጋረጃ ሲያስተምሩ ስትቆጣ ነበርኮ አንተ ጃሒል ። ጃሒል ሲጃጃል እንደዚህ ሸሪዓ ይፈጃል ። አየህ የሌለው መስጠት አይችልም። የሳዳት አድናቂ የአረብ አገር የዋሆች ናቸው ። ከቴሌ ግራም ጀርባ ያለውን ኮተት ፈጣሪ ይወቀው። ኢኽዋኑ አህባሹ ጴንጤ ሳይቀር ይጠራቀማል። ለዚህ ነው ምድር ላይ የሉም ። https://telegram.me/abuhyider
Hammasini ko'rsatish...
የጀምዕያ ሹብሀ ያለበት እንደ ኩፍኝ በሽታ ተነቅሎ ይውጣለት አላህ ሆይ ሀቅ ሀቅነቱን አሳየኝ የምከተለውም አድርገኝ ባጢል ባጢልነቱን አሳየኝ የምርቀውም አድርገኝ 👆👆 هذا بلاغ للناس 👆👆 ጀምዕያ ማለት ምን ማለት ነው❓ የጀምዕያ መሰረት ምንድን ነው❓ ማን ነው ጀምዕያን የመሰረተው❓ ወደ እስልምና ያስገባት ማን ነው❓ ጀምዕዮች እነ ማን ናቸው❓ የጀምዕዮች አካሄድ ምንድን ነው❓ ጀምዕዮች ሚንጠለጠሉባቸው ሹብሀዎችስ ምን ምን ናቸው ሚሰጣቸው ምላሽስ❓ ኡለሞች ስለ ጀምዕያ ምን ብለዋል❓ 👆እነዚህና ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች በሰፊው ተዳሰዋል። ጀምዕያ ከየት ወደ የት ከፍል 1👇 https://t.me/hamdquante/959 ጀምዕያ ከየት ወደ የት ክፍል 2👇 https://t.me/hamdquante/960 ጀምዕያ ከየት ወደ የት ክፍል 3👇 https://t.me/hamdquante/961 ጀምዕያ ከየት ወደ የት ክፍል 4👇 https://t.me/hamdquante/962 ጀምዕያ ከየት ወደ የት ክፍል 5👇 https://t.me/hamdquante/963 ጀምዕያ ከየት ወደ የት ክፍል 6👇 https://t.me/hamdquante/964 ኡለሞች ስለ ጀምዕያ ምን ይላሉ👇 https://t.me/hamdquante/965 ተሳዳቢዎች ጀምዕዮች ናቸው ወይንስ ሰለፍዮች👇 https://t.me/hamdquante/966 ጀምዕዮች በሰለፍዮች ላይ ሚቀጥፏቸው ቅጥፈቶች👇 https://t.me/hamdquante/967 ጀምዕያ ሀረካ ቢላ በረካ ክፍል 1👇 https://t.me/hamdquante/968 ጀምዕያ ሀረካ ቢላ በረካ ክፍል 2👇 https://t.me/hamdquante/969 👆ይህ ነው ሀቂቃውን ለፈለገ‼️ በየ fb ፔጅ እና የዋትስ አፕ ግሩፕ ምስኪን ሙስሊሞችን ሰብስባችሁ የምታጃጅሉ የጀምዕያ ኡስታዞች በአጠቃላይ ይመለከታችኋል። ልጆቹ ልቀቋቸው ሀቅን ይማሩበት ካልሆነ ግን የራሳቹም ያጠመማችሁትንም ወንጀል ተሸካሚዎች ናችሁ https://telegram.me/hamdquante
Hammasini ko'rsatish...
ሐምዱ<=>ቋንጤ

📮 ነብዩ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዴት ነበሩ 📌 በሚል ርዕስ በፈገግታ የታጨቀ መካሪ እና ገሳጭ የሆን መደመጥ ያለበት ሙሀደራ። 🎙️ በኡስታዝ:- አቡ መርየም አብድሰላም አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5425 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
Hammasini ko'rsatish...
ነብዩ_ከቤተሰቦቻቸው_ጋር_እንዴት_ነበሩ.mp312.83 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.