uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የአብስራ

የአብስራ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Ko'proq ko'rsatish
499
Obunachilar
-224 soatlar
-57 kun
-130 kun
Postlar arxiv
አስገራሚ እና ቀላል የሆነዉ የ"Tense" አለያየት በ"present simple tense" ላይ ምንን ትመለከታላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ:-https://youtu.be/W6GLpUcSr-8?feature=shared

የ"present continuous tense " መሆኑን ለመለየት ምንን ትመለከታላቹ? የትኛዉ "Tense" እንደሆነ የምትለዩበት መንገድ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ:-https://youtu.be/jt8SFIx4a2s?feature=shared

አስደናቂዉ የ"Tense" አለያየት፤ በ"present perfect tense" ላይ በምን ትለዩታላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ:-

አስደናቂዉ እና ያልተለመደዉ የ"Tense" አለያየት በ"present perfect continuous tense" ላይ ምንን ትመለከታላችሁ?

ተሳስቼያለዉ ለምን "running" ሆነ ለምን "run" አልሆነም ነዉ፤ ለማንኛዉም ቀላል የ"present continuous tense" ጥያቄ አሰራር ዘዴን ተመልከቱ።

ብዙዎች የማያዉቁትን የ"simple past tense"ን ጥያቄ አሰራር ዘዴ ላሳያችሁ።

ለምን *runs* ሆነ ለምን "run" አልሆነም የ"Present Simple Tense "ን ጥያቄ ቀላል አሰራር።

ያልተሟሉ የ"Tense" አረፍተ ነገሮች ሲሰጧችሁ በቀላሉ መልሳችሁን የምታገኙባቸዉ መንገዶች። በቀላሉ ለመመልከት:- https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqXhN2jK
ያልተሟሉ የ"Tense" አረፍተ ነገሮች ሲሰጧችሁ በቀላሉ መልሳችሁን የምታገኙባቸዉ መንገዶች። በቀላሉ ለመመልከት:- https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqXhN2jKxkYlrCISt58uZFw4&si=7VLd_lQJp6Y_7mUh

ለምን "run" ሆነ ለምን "ran" አልሆነም ? የ"Future Perfect Tense" አሰራር ዘዴ።

ያልተለመደዉን የ"Future Perfect Continuous"ን አሰራር ተመልከቱ።

ለምን"running" ሆነ ለምን"run" አልሆነም፤(የ"past perfect continuous tense" አሰራር።)

የ"Tense" ጥያቄዎች አሰራር እንደቀጠለ ነዉ፤ አሁን ደግሞ የ"past perfect tense " አሰራር ዘዴ እነሆ።

በኢንግሊዝኛ ዉስጥ ብዙዎች የማያዉቁት የ"present perfect continuous tense"ን ጥያቄ አሰራር ላሳያችሁ።

አስደናቂ የሆነዉን የ"present perfect tense" ጥያቄ አሰራር ተመልከቱ።

የ"Tense" ጥያቄዎች አሰራር እንደቀጠለ ነዉ፤ አሁን ደግሞ የ"future continuous tense" አሰራር ዘዴ እነሆ።

አሁን በኢንግሊዘኛ ላይ የተጠየኩት የ "simple past tense " አሰራር ዘዴ። በቀላሉ ለመመልከት፦https://youtu.be/_56g0ZxJm0s?si=LedFxn28b2juT45T

ያልተለመደዉን የ"Present Continuous Tense" ጥያቄ አሰራር ተመልከቱ። በቀላሉ ለመመልከት:-https://youtu.be/yXgwvcv3GXc?feature=shared

የ"simple present tense" ጥያቄ አሰራር ዘዴ። በቀላሉ ለመመልከት:- https://youtu.be/IBvMhetwU64?feature=shared

በኢንግሊዘኛ ላይ የ"simple future tense" ጥያቄ ቀላል የአሰራር መንገድ። በቀላሉ ለመመልከት:-https://youtu.be/W_aSi6B1XlI?feature=shared

ብዙዎች የማያዉቁት የ"past continuous tense" ጥያቄ ቀላል የአሰራር ዘዴ። በቀላሉ ለመመልከት:-https://youtu.be/pqP86NBAZhI?feature=shared