uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የአብስራ

የአብስራ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Ko'proq ko'rsatish
502
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kun
+230 kun
Postlar arxiv
ግሶቻችሁን ብቻ በማየት ወደ"passive" መቀየር ይቻላል? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/6oehjq2c2Bc?si=H8vdXw4KN6-Zc-TO

"was singing" ካለ እንዴት ነዉ ወደ "passive " ምትቀይሩት?

ከዳሻችሁ ጀርባ "may" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"ought to" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"has broken" ካለ ወደ "passive" አንዴት ትቀይሩታላችሁ?

"will have finished" ካለ እንዴት ወደ"passive" ትቀይሩታላችሁ?

ግሶቹን በማየት ብቻ ወደ"passive" መቀየር ይቻላል? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/BNVQvv17GK0?si=ww3NWdya1Ec6H5ch

"am reading" የሚል ካላችሁ ወደ "passive voice " እንዴት ትቀይሩታላቸሁ?

"were watching" ከሆነ ወደ"passive"ስትቀይሩት ምን ትጠቀማላችሁ?

ከ"active" ወደ "passive" ከመቀየራችሁ በፊት ምንድን ትመለከታላችሁ?

ግሱን በመመልከት ብቻ ከ"active" ወደ"passive" መቀየር ይቻላል?

ግሱን በማየት ብቻ ከ"Active"ወደ "Passive" መቀየር ይቻላል?

ምን አይነት "conditional" እንደሆነ እንዴት ትለያላችሁ?

"will" ብሎ "Verb 1"ካለ ምን አይነት "conditional" ነዉ?

"was"ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"has" አረፍተ ነገሩ ዉስጥ ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"be" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"may" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"would" ብሎ "verb 1" ካለ ምንድን ነዉ የምትጠቀሙት?

"2nd conditional" እንደሆነ እንዴት ነዉ በቀላሉ ምትለዩት?