cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Esleman Abay የዓባይ ልጅ

Blog

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 741
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+497 kunlar
-430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:39
Video unavailableShow in Telegram
IMG_5828.MP43.38 MB
8
Please fill this form, It is another program, not the one I posted yesterday .. https://en.gorchakovfund.ru/portal/news/view/application_process_open_for_the_interussia_fellowship_programmes_65053
Hammasini ko'rsatish...
Application process open for the InteRussia fellowship programmes

👍 11 7
Please fill this form, It is another program, not the one I posted yesterday .. https://en.gorchakovfund.ru/portal/news/view/application_process_open_for_the_interussia_fellowship_programmes_65053
Hammasini ko'rsatish...
Application process open for the InteRussia fellowship programmes

Photo unavailableShow in Telegram
በብሪክስ ጋዜጠኞች ዓለም አቀፍ ማህበር (BRICS Journalism Association ፣ ለመካተት ዝንባሌው ያላችሁ በሙያው ላይ እየሰራችሁ የምትገኙ ወጣት ጋዜጠኞች ፍላጎታችሁን በውስጥ መልዕክት ኢንቦክስ በማድረግ ብትገልፁልኝ። በመታወቂያችሁ ላይ የተገለፀውን(official), ዕድሜኣችሁን ጨምራችሁ ብታሳውቁኝ ማለፊያ ይሆናል። (ከ 35 በታች ከሆናችሁት መካከል አንዱ/ዷ ለአሁናዊ ጠቃሚ ጉዳይ ይፈለጋል።) ማህበሩ ከወራት በፊት በይፋ ምስረታውን ይፋ ስለማድረጉ መረጃውን መለዋወጣችን ይታወሳል። Brics Journalists Association #BricsJournalistsAssociation #Ethiopia #MultiPolar #Multipolarity #የዓባይልጅ #EslemanAbay
Hammasini ko'rsatish...
👍 12🥰 1
00:32
Video unavailableShow in Telegram
ሰዎች ተርፈዋል ትላንት ከቀትር በኋላ የተከሰተ የተሽከርካሪ አደጋ - ቦታ ሙከጡሪ ከተማ(ጫንጮ አጠገብ)።
Hammasini ko'rsatish...
IMG_5643.MP42.75 MB
03:38
Video unavailableShow in Telegram
IMG_5400.MP419.02 MB
10👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድ ሙባረክ 💕🎈 Eid Mubarak #eidmubarak #eid2024 #Eid_Adha #EidCelebration #ዒድ
Hammasini ko'rsatish...
👍 57🔥 7
02:13
Video unavailableShow in Telegram
Peace peace peace peace
Hammasini ko'rsatish...
IMG_5144.MOV105.22 MB
👍 3 1🥰 1
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

በቱርክ፣ አንካራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚከተሉትን ጉዳዮች በተመለከተ ነገ በኢስታንቡል Grand Cevahir Hotel ከሰአት 14:00 አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል 1. የፓስፖርት እድሳት 2. የድጋፍ ደብዳቤ 3. የውክልና ወረቀት 4. የልደት ሰርተፊኬት 5. የተለያዩ የቤተሰብ ማረጋገጫ ደብዳቤ 6. የዲያስፖራ ባንክ አካውንት ለመክፈት የመሳሰሉ ጉዳዮችን በተመለከተ በዕለቱ አገልግሎቶች ይሰጣሉ። በቱርኪዬ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ *** በቱርኪዬ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አደም መሐመድ በቱርኪዬ ከሚገኙ ኢትዩጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር እ.ኤ.አ ጁን 01 ቀን 2024 በኢስታንቡል ግራንድ ጄቫሂር ሆቴል (Grand Cevahir Hotel) በተለያዩ አገራዊ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ። ውይይቱ ከ14፡00 (2 PM) ሰዓት ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን፣ በሚስዮን የሚሰጡ የቆንስላ እና የኢሚግሬሽን አገልግሎቶች በሙሉ የሚሰጡ ይሆናል። ስለሆነም በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት በመገኘት የውይይቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እየጋበዝን፣ አገልግሎት ለማግኘት የምትመጡ ባለጉዳዮች መሟላት ያለባቸውን ሰነዶች ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። Ethiopia Embassy Ankara Ethiopian Community in Türkiye/በቱርክ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ Location: Grand Cevahir Hotel (0212) 314 42 42
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.