cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Moon Light🌚

ᴊᴏɪɴ ᴍʏ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴛᴏ ᴡᴀᴛᴄʜ ᴍʏ ᴅᴀɪʟʏ ᴠɪᴅᴇᴏs, ᴘʜᴏᴛᴏs, ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ,ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏs #ᴀʟʟ_ɪɴ_ᴏɴᴇ_ᴛʜɪs_ᴄʜᴀɴɴᴇʟ Ғᴏʀ ᴄʀᴏss ᴛᴏ ᴘʀᴏᴍᴏʀɪᴏɴ ..👇 #🅾️🆆🅽🅴🆁-@b_e_s_e_y_e #🅐🅓🅜🅘🅝- @richoye1

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Channelachnn be adis melk mejemerachnn asmelkto share madregn atrsu 😉 For any comments @b_e_s_e_y_e @richoye1 And join us https://t.me/besepicture
Hammasini ko'rsatish...
Moon Light🌚

ᴊᴏɪɴ ᴍʏ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴛᴏ ᴡᴀᴛᴄʜ ᴍʏ ᴅᴀɪʟʏ ᴠɪᴅᴇᴏs, ᴘʜᴏᴛᴏs, ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ,ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏs #ᴀʟʟ_ɪɴ_ᴏɴᴇ_ᴛʜɪs_ᴄʜᴀɴɴᴇʟ Ғᴏʀ ᴄʀᴏss ᴛᴏ ᴘʀᴏᴍᴏʀɪᴏɴ ..👇 #🅾️🆆🅽🅴🆁-@b_e_s_e_y_e #🅐🅓🅜🅘🅝- @richoye1

Selam wd yezi channel fam yhe channel letensh gize sera makomu ytawetal ena ende adiss yjmer ymil👍
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
👎
ፍቅር___ሲፈርድ ክፍል________4 ሳራ እያነባች መንገዷን ቀጠለች ወዴት እንደምትሄድ መድረሻዋን ግን ፈፅማ አታውቀውም ብቻ ትሄዳለች ወደ አባቷ ቤት ብትመለስ ምን እንደሚጠብቃት ታውቃለች ለዛም ወደዛ መሄድን አታስብም ይህ በንዲህ እንዳለ አንድ ነገር ትዝ አላት ስልኳን ሸጣው እስክትረጋጋ አልጋ ይዛ ማደር እንዳለባት አሰበች ... እንዳሰበችውም ስልኳን አንድ ሞባይል ቤት ሄዳ በርካሽ ገንዘብ ሸጠችላቸውና ሆቴል ውስጥ አልጋ ተከራየች የዛን ቀን እዛው ሆቴል ውስጥ ስታለቅስ አደረች በነጋታው ግን ነገሮችን ለመርሳት መጠጥ ቤቱ ውስጥ ብቻዋን ገብታ መጠጣት ጀመረች... የሚገርመው መጠጥ ጠጥታ የማታውቅ አትመስልም ገንዘብ እንደሌላት እያወቀች ታዛለች ይሄኔ ስክር ብላ እራሷን አታውቅም ይሄኔ የወንዶቹን ሁላ ትኩረት ሳበች አብሯት መዝናናት የሚፈልገው በዛ ይሄኔ ነበር ልኡል ከየት መጣ ሳትለው ያለባትን ከፍሎ ከጭፈራ ቤቱ ይዟት ወጣ ከዛም አልጋ ይዞ አስገብቷት ወቶ ሊሄድ ሲል በሰከረ አንደበቷ ምላሷ ተሳስሮ ለምን መጣህ ለምን ትሄዳለክ እእእ ለካ ከቤታቹ አባረከኛል አለችና ከት ብላ ሳቀች ልኡልም ተመልሶ ወደ ሳራ ዞር አለና እንደማፈቅርሽ ስለምታውቂ ነው አይደል እንዲህ የምትሆኚው እስቲ ንገሪኝ ምን ነበር ያጎደልኩብሽ ምንድን ነው ከኔ ያጣሽው ሌላ እንድትመኚ ያረገሽ ምንድን ነው ... ቃላቶች አጠሩት ስቅስቅ ብሎ ያለቅስ ጀመር ... ሳራም እንባዋ እየጎረፈ ላንተ ስል ነው አንተን ላለማጣት እናትህና እህትህ እንድትጠላኝ ይፈልጋሉ ሁሉም ነገር የነሱ ሴራ ነው እንጂ እኔ ካንተ ውጪ ... አለችና ወይኔ የኔ ነገር ለካ እንዳልነግርክ አስጠንቅቀውኛል ብላ እፏን ያዘች ልኡል ግራ ገባው ሰክራ ነው አብዳ ወይስ እውነታውን ነው እየሰማው ያለሁት?? እራሱን ጠየቀ ሳራም ሉሌ እባክህ ሳመኝ ፍቅር ስጠኝ ስሞትልክ ለዛሬ ብቻ እንደፍቅረኛህ እየኝ ከዛ ከነገ ጀምሮ እናትህ እንደሚፈልጉት እንለያያለን ... እያለች ተዘጋችው ልኡል ያለችውን አደረገ ይሄኔ የፍቅር የበላይነት ነገሰ በዛች ለሊት ሳራ እራሷን አሳልፋ ሰጠችው ለመጀመርያ ግዜ አንሶላ ተጋፈፉ ድንግልናዋን ለምታፈቅረው ሰው አስረከበች... ጠዋት ስትነቃ ልኡል ከጎኗ ክንዱን አንተርሷት ተኝታለች ማመን አቃታት ማታ የተፈጠረውን በጠቅላላ እረስታዋለች ከተኛችበት ተነስታ ልትወርድ ስትል ፍቅር ቆይ ተረጋጊ አለና ቀድሟት ወርዶ ነጠላጫማ ሰጣት ግራ እንደተጋባች ገብቶታል ከዛም ሻውር ገብተው አንድ ላይ ታጠቡና ደም የነካውን አንሶላ አንስተው አልጋው ላይ ተቀመጡ ፍቅር ማታ ያልሽውን አሁን በደምብ አስረጂኝ አላት ደነገጠች ሰክራ መቀባጠሯ አሳፈራት የኔ ውድ እኔ በጣም አፈቅርሻለው የኔ በሽታ ካንቺ መለየት ነው የኔ ደስታ ካንቺ ጋር መኖር ነው ስለዚህ እባክሽ ... ሲል አቋርጣው በቃ ሁሉም ነገር የሆነው ላንተ ሲባል ነው እናትህ ስለምቶድህ የመሰላትን አርጋለች በኔ ምክንያት ደግሞ... ብላ ንግግሯን ሳትጨርስ በቃሽ አሁን ከዚ ወተን ቤት እንከራያለን ከዛም እየሰራው አኖርሻለው እመኚኝ ትምህርትሽንም አስተምርሻለው እንደምትመኚው ምርጥ ጠበቃም ትሆኛለሽ አለ ይህን ሲል እንባዋን መቆጣጠር ተሳናት... ሁለቱም በየራሳቸው ሀሳብ ተውጠው ክፍሉ ላይ ዝምታ ሰፈነ ሳራ ምን አይነት እድለኛ እንደሆነች ስታስብ የደስታ ሲቃ ተናነቃት ውዴ ይሄ አይሆንም አሁን እናትህ የምትልህን ስማና እቤትህ ተመለስ ትምህርትህን ተማር አባትህ ጋርም ሂዱ እኔ ምንም አልሆንም ከዛ ወደፊት... ስትል አላስጨረሳትም እቅፍ አርጎ እየሳማት ትላንት ከቤት ወተሽ ስትሄጂ ስከተልሽ ነበር አንቺን አጥቼ መኖር አልችልም እውነቴን ነው የምልሽ እሞትብሻለው ሲል ዝም አስባለችውና በሀሳቡ ተስማማች... ሳራና ልኡል ከሰፈራቸው በጣም እርቀው ቤት ተከራዩ መጀመርያ አካባቢ ሁለቱም ፈርተው ነበር ግን ደግሞ አንዳቸው የአንዳቸው እስትንፋስ ሰለሆኑ ቤታቸውን በፍቅር ምሰሶ አቆሙት ልኡል አባቱ አካውንት ከፍቶ በስሙ ብር ስለሚልክለት ምንም አልተቸገሩም ነበር እንዲህ እያለ ቀኑ በሳምንት ሳምንቱ በወር ተቀይሮ ሁለት ወር ሆናቸው ይሄኔ ሳራ የወር አበባዋ ሲዘገይባት ግራ በመጋባት ተመረመረች የ2 ወር ፅንስ መሸከሟንም ነገሯት ልኡል ይህን ሲሰማ ሁለት ስሜት ተሰማው አንዱ ደስታ ሲሆን አንዱ ደግሞ ትምህርቷ ላይ ተፅኖ እንዳይፈጥርባት የሚል ፍራቻ ነበር... ኑሮ በደስታ ቀጠለ ሳራም የህግ ትምህርቷን ማጥናት ቀጠለች ፅንሱ ስድስት ወር ሞላው... አንድ ቀን ምሽት ላይ ሳራ ከልኡል ጋር የተገናኙበትን 4ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ስጦታ ገዝታና ቤቱን አበባ አስመስላ ሰርፕራይዝ ልታደርገው መብራት አጥፍታ ሻማ አብርታ ትጠብቀው ጀመር ልኡል ከወትሮው በተለየ አመሸ ሳራም እዛው በተቀመጠችበት እንቅልፍ ያዛት ... ከሰአታት ቡሃላ ሳራ ስትነቃ ቤቱ በጭስ ታፍኗል ሻማው ከጠረጴዛው ጨርቅ ጋር ተያይዞ ኖሮ ቤቱስጥ እሷት ተፈጥሯል ሳራ እርዱኝ እያለች መጮህ ጀመረች እኩለ ለሊት ነው... ይቀጥላል... @ru_ha_ma11 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
𝙱𝚞𝚝𝚝𝚎𝚛𝚏𝚕𝚢🦋

Olαα fríєndѕ wєlcσmє tσ mα chαnnєl #funnч vídєσѕ #lífє quσtєѕ #cσuplєѕ píc #tíktσk #lσvє mєѕѕαgєѕ #вєѕtíєѕ píc .hєч dudє íf u αrєn't mєmвєr u r míѕѕíng α lσt 🄹🄾🄸🄽 🅄🅂 🦋 @ru_ha_ma11 🦋 fσr crσѕѕ ínвσх @richoye1 @sa_v_ed

የሄደን መጠበቅ 🖤ወይስ ከሄደው ጋ አብሮ መሄድ💔
Hammasini ko'rsatish...
🖤
💔
😔🥰😔 @dablona68
Hammasini ko'rsatish...
7.14 KB
Photo unavailableShow in Telegram
በአለማችን ላይ የመጀመሪያውን የፈተና ጥያቄ ያዘጋጀው (ለአለም ያስተዋወቀው) ፈረንሳያዊው ፈላስፋ ሄንሪ ሚሼል ነው ! ይሄው ፈላስፋ በአለማችን ላይ በተማሪዎች በጣም የሚጠላውም ፈላስፋ ነው ከነሱ ውስጥ አንዱ ነኝ 🙋 Join 👇👇👇 👉👉 @dablona68 👈👈
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ይገርማል ✔በ2018 በቻይና ቤጂንግ ከተማ ላይ እንደ አጋጣሚ በቴክኒክ ምክንያት መብራት ለ 20 ሴኮንድ ተቋረጠ😯። ታድያ ምሽት ላይ የ ቻይናዉ ጠቅላይ ሚኒስቴር li keqiang በቀጥታ በቴሌዥን ጣቢያ በመቅረብ ለ 20 ሴኮንድ ጎንበስ ብለዉ ለ 20 ሴኮንድ መብራት ስለተቋረጠባችሁ ይቅርታ አድርጉልኝ? የቤጂንግ ነዋሪዎች ህዝቦቼ ብለዉ ይቅርታ ሊጠይቁ ችሏል። Join 👇👇👇 👉👉 @dablona68 👈👈
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያው የኢንርተኔት ግንኙነት (Internet Connectivity) ኖሮት የተመረተ ወይም ኢንተርኔትን ማስጠቀም ያስቻለ የሞባይል ስልክ ከላይ በምስሉ ላይ የምናየው ኖኪያ 9000 ኮሙኒኬተር (Nokia 9000 Communicator) ነው። ስልኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ገበያ ላይ የዋለው በ1996 በ ፊንላንድ ነበር። Join 👇👇👇 👉👉 @dablona68 👈👈
Hammasini ko'rsatish...
🥺💔 Ewnet smut kewededachut Join & share mareg endatresu ewdachuhalew😍 @dablona68 @dablona68 😔😔😔😔😔😔
Hammasini ko'rsatish...
3.11 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.