cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጥርስ በ ጥርስ

ጥርስ በጥርስ እያለ መከፋት የለም Any ideas contact as @eyoba27 open for cross

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
717
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ቺኩ አልጋ ስር ሒል ጫማ አግኝታበት ይሄ ደግሞ የማነው ትለዋለች... ፡ #አምፑል💡 ስቀይር ስቀይር የማደርገው ነው።
Hammasini ko'rsatish...
ይሄ ደሞ ጣራ ላይ ዲሽ እያስተካከልኩ እያየ ዲሽ እየሰራክ ነው ይለኛል... ° ° ° ° #አይ አጎቴ አሁን በ ፕሌን✈️ ስለሚያልፍ ኩኪስ🍟 እና ውሀ 🍶ላቀብለው ነው😂😜
Hammasini ko'rsatish...
አንዷ አሮጊት ሰርግ ቤት ገብተው አየቀወጡት ሲጨፍሩ #Me ኧረ ማዘር አይበዱ አንተ😳 #አይበዱ ሲጠብቅ ነው ሲላላ ¿¿
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና የሚሰራ ጀለሴ ትልልቅ ሰዎች ስልካቸው Airplane Mode✈️ ሆኖባቸው አውሮፕላኑን አጥፋልን ሲሉት... : #Father_ይሄን_ጉዳይ ከአየር መንገድ ጋር ተነጋግሬ የምጨርሰው ስለሆነ 800 ብር ይከፍላሉ።
Hammasini ko'rsatish...
#አስተማሪው "ጎበዝ እስኪ ለሊት ለሊት የሚነሳ?" ሲል እጅህን አውጥተህ " ለስንተ ሰአት ታጠናለህ?" ሲልህ : #ኧረ_እኔ_ልሸና_ነው😂
Hammasini ko'rsatish...
አንዱ እኮ ነው ዛሬ ጠዋት ላይ ሴክስ ስታደርግ ሳይንሱ ሰባት ኪሎ ሜትር #እንደሮጥክ ይናገራል ሲለው... ጓደኛዉ ምን ቢለዉ ጥሩ ነዉ "ታዲያ አንተ በዚህ አይነት አለምን ዞረሀላ"
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ሰው ሲጠላቹ ውደዱት ለምን ብትሉ... ባትሉ ምን አገባኝ።
Hammasini ko'rsatish...
"#እኔ_ያላንቺ_ቆሜ_ነው_የምቀረው" ፡ መኪና🚘 ለነዳጅ የላከችላት አሳዛኝ መልክት
Hammasini ko'rsatish...
የመኖሬ ምክኒያት. . . . . . . . . #መተንፈሴ_ነው
Hammasini ko'rsatish...
#ቺኮች_ሆይ! 💁‍♂ጥቅል ጎመን እየበላ ኑሮውን የሚገፋን ወጣት ጥቅል ፓኬጅ ላክልኝ አይባልማም።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.