cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🇩 🇴 🇩 🇴 TECH🈁

DODO TECH ❤️ HOME SWEET ለመላው ኢትዮጵያዊያን ስለ 📲ስለ ሞባይላችን አጠቃቀም 💻ስለ ኮምፒዩተር አጠቃቀም 💻 አዳዲስ INFORMATION 📹 ስለ HACK እና HACKERS 📡እናም አዳዲስ INFO ለመጠየቅም ሆነ ለማድረስ @DODO_TECH_BOT ላይ ያድርሱን 🌍ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 💻Computer & Android📼

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
156
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🔥ነፃ 15birr ካርድ ለሚፈልግ ▫️Telebirr 📌 ይሄ አዲሱ የቴሌ መተግበሪያ ነው ቴሌብር ይሰኛል የተለያዩ አገልግሎቶችን በቀላሉ ለማግኘት ይጠቅማል እና ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመዘገቡ ነፃ 15birr ይሰጣችኋል አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከፍታችሁ Create account ማለት ነው ስትጨርሱ ብሩን ይልክላችሆል😉
Hammasini ko'rsatish...
አዲሱ ቴሌግራም መጣላችሁ። ሁሉግራም ተለቀቀ 🎉! ብዙ አስደሳች ነገሮችን ይዞ! • በቀላሉ እቃ መግዛት እና መሸጥ የሚችሉበት • ስቶሪ ( Story ) ማጋራት የሚችሉበት • ፕሮፋይል ፎቶዎችን ላይክ የሚያደርጉበት • የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት • በአቅራቢያዎ ያለን የሁሉግራም ተጠቃሚ ማውራት ይሚችሉበት እና ብዙ ሌሎችም ነገሮችህን ያካተተ.... HULUGRAM ን ያውርዱ እና የቴሌግራም አጠቃቀሞን ያሻሽሉ። t.me/EthioWorldwideStudents 👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
Hammasini ko'rsatish...
📲CamScanner - Scanner To Scan PDF Premium v5.12.5.20 🔆When You Scan Any Document It Will Crop Automatically And Your Document Will Be More Readable. #Share t.me/EthioWorldwideStudents
Hammasini ko'rsatish...
ከላይ ያለው እንቢ ላላችሁ {{Install አልሆን ላላችሁ}} #Share t.me/EthioWorldwideStudents
Hammasini ko'rsatish...
📲 Text Scanner ✅ማንኛውንም ጽሁፍ ወይም ማንኛውንም መፀሀፍ ላይ ያለ ጽሁፍ #Scan በማድረግ ብቻ ወደ Text ይቀይረዋል። #Share @EthioWorldwideStudents
Hammasini ko'rsatish...
✳️Hulugram app ለጠየቃኝ ይሀው Download አድርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ። t.me/EthioWorldwideStudents
Hammasini ko'rsatish...
#speedup_pc ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች 1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች #ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡ 2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ# አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡ 3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን #ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡ 4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ #ይሰርዙ (uninstall) ያድርጉት 5. ዴስክቶፕ ላይ #ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡ 6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ #disable ያድርጉ 7. Recycle binን ሁሌም #ባዶ ያድርጉ:: 8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት #ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡ 9. ብዙ #ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::
Hammasini ko'rsatish...