cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

POWER BANK| ፖወር ባንክ

🌀በዝህ ቻናል ⚡ህይወትን የምያንፁ የስነልቦና ምክሮች ⚡መሳጭ የፍቅር ታርኮች እና ወጎች ⚡ማህበራዊ ና ፍልስፍናዊ ዕይታዎች እና ⚡ውብ የንባብ ውጤቶች እናደርሳችሁዋለን 🍭SHEAR በማድረግ ሌሎችንም ለዚህ ለእውቀት ና ለጥበብ ድግስ ይጋብዙ። 💎💎For any Comment @andrwe1NSTRPC1YS @donebymindbot

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya10 014Amxar8 423Toif belgilanmagan
Reklama postlari
196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አይጥና ማሰሮ ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥# አንድ አይጥ በጥራጥሬ የተሞላ ማሰሮ ያገኛል። ከዚህ በኋላም ለምግብ ፍለጋ መኳተን ስለቀረለት እጅግ በጣም ተደሰተ። አሁን ህይወቱንም በቀላሉ መምራት ጀመረ። ጥራጥሬውን እንደፈለገ እየበላ አስደሳች ቀናትን ካሳለፈ በኋላ ማሰሮው እየጎደለ ሂዶ ከማሰሮው ስር ላይ ደረሰ። በድንገትም ከማሰሮው መውጣት እንደማይችልና ወጥመድ ውስጥ እንደገባ ተገነዘበ። ከማሰሮው ለመውጣት ወይም ምግብ ለማግኘትና ሕይወቱን ለማትረፍ በሌሎች እንደሚወሰን ተረዳ። ማሰሮው ውስጥ የሚጣልለትን ምግብ ሁሉ ከመብላት ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም። ያለበት ሁኔታ የሌሎች ባርያ ወይም ጥገኛ እንዲሆን አስገደደው። ከዚህ ክስተት የሚከተሉትን ጠቃሚ ትምህርቶች እናገኝበታለን፦ 1) የአጭር ጊዜ ደስታ፣ የረጅም ጊዜ ባርነት ወይም ወጥመድ ውስጥ ይከተናል፣ 2) ሳንደክም የምናገኘው ነገር እና ደስታ የሌሎች ጥገኛ እንድንሆን ያደርገናል፣ 3) የራስህን እውቀት ካልተጠቀምክ፣ ካለህ በላይ ያሳጣሃል፤ ምርጫህንና ነጻነትህንም ታጣለህ። 4) ነጻነትን ማግኘትና ማጣት እኩል ጊዜ አይወስዱም። ነጻነት በቀላሉ አይገኝም፤ በቀላሉ ግን ልታጣው ትችላለህ። በቀላሉ የሚታጣ መልካም አጋጣሚ እንጂ፤ በቀላሉ የሚገኝ ስኬት የለም። በቀላሉ የተገኘ ስኬትም አይዘልቅም። ፈተናዎችን አትፍራ፤ ጥረትህንም አታቋርጥ። ፈተናዎች የተደበቀውን አቅምህን ለማውጣትና ለችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጡ የሚያስችሉ መልካም አጋጣሚዎች ናቸው። ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ @piniel
Hammasini ko'rsatish...
#_ሴት_ልጅ ሴት ልጅ ማለት በመጀመሪያ ምድር ላይ ከማንም ጋር የማትወዳደርባት #እናት ትሆናለች ፡፡ ሲቀጥል በጣም የምትወድህ የምታስብልህ #እህት ትሆንሃለች ፡፡ ከዛም የምታፈቅራት የምትሳሳላት ውዷ #ባለቤትህ ትሆናለች ፡፡ በመጨረሻም እንደ አይንህ ብሌን የምትሳሳላት #ልጅህ ትሆናለች ፡፡ #እናትህን ሰው ምን እደሆነ ትማርበታለህ ፡፡ #እህትህን ሰው ማን እንደሆነ ታይበታለህ ፡፡ #ባለቤትህን ስለሰው ያወከውን ትኖርላታለህ ፡፡ #ሴት ልጅህን የሰው መሆን ፀጋን ታውቅባታለህ ፡፡ ሴት ልጅ ሴት በመሆኑዋ በራሱ ክብር ነው ። ልክ እንደ ህፃን ተንከባከባት ልክ እንደ እናትህ ውደዳት ልክ እንደ አባትህ አክብራት ፡፡ እባካችሁ በምድር ላይ ያሉትን ሴት ዘር በሙሉ አታስከፏቸው ፡፡ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ። @piniel @donebymind @Nikat11Yehabsha
Hammasini ko'rsatish...
Success is something that every human bing is want. If you are succeeded in your life there 5 quations must be need answer. √this 5 quations control human right √this 5 quations motivet every things to do you √this 5 quations all of source of problem √the cause of all behavior √this 5 quations need for understanding the meaning for your life. 1 WHO AM I .............................................................. √the quations of identity ©average humans never answered this quation © average humans struggling with self identity.black peoples killed by white persons, white persons killed by black persons for identity. ©most of peoples following other peoples styles b/c you have no identity you try keep other person styles. ©by the way many fashion industries is the sources of self identity losers. ..then this quations it's need answer WHO ARE YOU the key to discover your destiny. 2  WHERE AM I FROM .............................................................. √The quation of heritage {source} √99℅ of world population never answered this quation.Am rise this quation for many peoples 👉 WHERE ARE YOU FROM? and peoples say from tigray,from adise,from Amhara, from oromia,from Africa.. is it true? No! 👉you can never know WHO you are yo don't know WHERE are you from 👉you can never know your source you don't know your destine. 3 WHY AM I HERE .............................................................. √The quation of purpose {why i was born?, why am i here in this planet?} 👉Your purpose is your true power and your ability 👉therefore exam is doesn't judge your potential √99℅ of world population never answered this quation. √if you don't know WHERE are you from?, you don't know WHO you are? You never know WHY you are here. √Every human being born for success then your success is good for God b/c God design your life for success. DO YOU BORN AGAIN WITH JESUS FOR SUCCESSED life? EXAMPLE... 🙉Every products that a manufactureral makes He put name on it ,that name is IMAGE.then image in product the product is finshed.🙉you are product and your image is success 🤔😁 get up,go to work, go to bed,eat.get up,go to work, go to bed,eat.get up,go to work, go to bed,eat.God hats this life... WHY you are here? .......................................................... ይቀጥላል ___
Hammasini ko'rsatish...
#ፌስቡክ_በአሜሪካ እና #ፌስቡክ_በኢትዮጵያ __________ ለምሳሌ አንዲት አሜሪካዊት እንዲህ ብላ ፖስት አደረገች፡- "ሀይ ጋይስ! really ዛሬ በጣም ጨንቆኛል፡፡ ከሳምንት በፊት አንዲት ጓደኛዬ ፍቅረኛዋን አስተዋውቃኝ ነበር፡፡ ግን ድንገት ሳላውቅ ከልጁ ጋር ፍቅር ያዘኝ፡፡ እንዳልነግረው ደግሞ የጓደኛዬ ፍቅረኛ ስለሆነ ፈራው፡፡ በጣም ጨንቆኛል ሀሳባችሁን አካፍሉኝ" ከዛ አሜሪካውያን አስተያየት መስጠት ይጀምራሉ ... Johnson= አይዞሽ ቆንጆ እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል more ደሞ ከቤተሰቦችሽ ጋር ብትንጋገሪበት ጥሩ ይመስለኛል። Anita Brown= oh! እኔም እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኝ ያውቃል፡፡ ነገር ግን ከልጁ ጋር በመነጋገር ችግሩን ለመፍታት ችያለው፡፡ አንቺም ለልጁ ብትነግሪው ሊቀልሽ ይችላል፡፡ Michael= በውይይት የማይፈታ ነገር የለም፡፡ so ሶስታችሁም ቁጭ ብላችሁ ብትወያዪ ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ጭንቀት ግን ለጤናሽ ጥሩ አይደለም፡፡ David Jackson= ብዙም አትጨነቂ ይሄ እኮ ምንም ማለት አይደለም፡፡ ለሰው መናገር ከፈራሽ ደሞ የተለያዪ የሳይኮሎጂ መፅሀፎችን በማንበብ እራስሽን ለማረጋጋት ሞክሪ። #ፌስቡክ_በኢትዮጰያ አንዲት ኢትዮጲያዊት ደግሞ በተመሳሳይ እንደዚህ ብላ ፖስት አደረገች፦ "ሀይ!! ስሜ ቅድስት ይባላል፡፡ የምኖረው እዚሁ አዲስአበባ ነው፡፡ ባልጠበኩት መንገድ ከጓደኛዬ ፍቅረኛ ጋር ፍቅር ያዘኝ፡፡ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል በእናታችሁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ፡፡" ከዛ ኢትዮጵያውያን ኮሜንት መስጠት ጀመሩ ... Alemayehu Kasahun= ወይ ስምንተኛው ሺ! ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ እንዴ? ወራዳ ! Selam Habeshawit= ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ ግን በጌታ! በእናትሽ እንደዚህ አይነት ወሬ እያወራሽ እኛ ሴቶችን አታሰድቢ፡፡ Biniyam Ye Ortodox Lij= እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ!! ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ግን ያለነው፡፡ እሱ ይቅር ይበልሽ ! Yonas Fikru= እውነት ግን አንቺ ኢትዮጵያዊት ነሽ? Teddy Man= ታዲያ እኛ ምናገባን? የቤትሽን አመል እዛው! እኛ እንደዚህ አይነት ነገር አይመቸንም። Jemal Seid= ያ አላህ!! እንደዚህ በቁሜ ከምዋረድ ብሞት ይሻለኛል፡፡ Betelhem kiros= ደግሞ ስምሽን ማነው ቅድስት ብሎ ያወጣልሽ?? እርጉም ቢሉሽ ይሻል ነበር፡፡ በእውነት አፈርኩብሽ፡፡ አምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው፡፡ Daniel Love= ወይ ሴቶች በቃ መጨረሻችሁ እንደዚ ሆነ ማለት ነው? ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ አሉ። 🤣🤣 @piniel @donebymind @Nikat11Yehabsha
Hammasini ko'rsatish...
ሉቃ 2 11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ። እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ብሎናል ሀጢያት እና መዘዙ ያፈረበት አቅም ያጣበት ቀን ነው ይሄ ቀን ለኛ ትልቅ ትርጉም አለው...መድኃኒት ተገኝቶ ማይደሰት ማን አለ ?  ቅዱሳን እንኳን አደረሳችሁ 🙏
Hammasini ko'rsatish...
#አስቸጋሪ_ሴት ፦ ✍️ "ከናፈቀችህ አግኝታ በእቅፍህ ደጋ ውስጥ መሆኑን ከተረዳች ነብር ትሆንበሀለች ። በህይወቷ የሚያስፈራት አንተን ማጣት ሳይሆን አንተን ማስከፋት ብቻ ነው ። ስታፈቅርህ ከልቧ ነው ። ሳቋም ለቅሶዋም የእውነት ነው ስታስቀይማት ብዙ እድሎችን ሰታ በህይወቷ ውስጥ ታቆየሀለች ። የሁልጊዜ ምኞቷ አንተ ተለውጠህ ለፍቅራቹሁ ምቹ እንድትሆን ስለሆነ ። አስቀይመሀት የምትመልሳት በስጦታ በገንዘብህ ሳይሆን በእቅፍህና በመልካምነትህ ብቻ ነው ። በወንድነትህ ካከበርካት ከነጫማህ...በሴትነቷ እራሷ ላይ ታስቀምጠሀለች ። አሻፈረኝ ካልክና በክብሯ ከመጣህ ከጫማዋ በታች አድርጋ የእውነት ከህይወቷ ታስወጣሀለች ። ይቺ #አስቸጋሪ #ሴት የወንድነት ንግስናህን ለመጋራት አትጥርም ። ሌሎች እንዳይጋሯትም ሁሌም ንጉሷን ትጠብቃለች ። ከጠላችህ ዋጋዋን እጅግ ታስወድደዋለች በምንም... አይነት ተመንና ገንዘብ እንድታፈቅርህ እንድታስደስትህ ማድረግ አይቻልህም ። በመልካምነትህ ከገዛሀት እንደ እሷ...አለምህን ታሳየሀለች ። ካስከፋሀትና በፍቅሯ ካሾፍክ ደሞ አንዴ ከሄደች አለምን ብትዞር እንደ እሷን አታገኝም ። ይቺን #አስቸጋሪ_ሴት ካገኘሀት በጥንቃቄ ያዘት ። የሚያገኛት እድለኛ የሆነ ወንድ ብቻ ነውና ። ምክንያቱም ይህን ማንነት ያለቸው ሴቶች በብዛት ይሉንምና ። "ይህ ፁሁፍ ከተፈጥሮ ላልተጣሉ ወንዶች ሙሉ ለሆኑ ሴትን ለሚያከብሩ ወንዶችና ፣ የሴትነትን ድንቅ ስጦታ ጠንቅቃ ለምታቅ ወንድን ለምታከብር ሴት ብቻ ነው የተፃፈው ። ❤ ═════════❁✿❁ ═════════ @donebymind @Nikat11Yehabsha
Hammasini ko'rsatish...
ለመድረስ መሄድ / ለውጤት ማድረግ መድረስ ከሌለበት መሄድ ውጤት ከሌለበት ማድረግ እግዚአብሔር ያንቃን። ህይወታችን መሄድ አለበት መድረስም እንደዛው። ማድረግ ካለበት ውጤት ሊኖረው ይገባል። እግዚአብሔር ከግብፅ ውጡ ብቻ ሳይሆን ያለን ወደ ከነአን ግቡም ጭምር ነው ያለን።አሮጌውን ሰው አውልቁ ብቻ ሳይሆን ያለን አዲሱን ሰው ልበሱትም ነው ያለን። ክርስትና ድርጊት ሲሆን ተጨባጭ ውጤት ነውና ነቅተን እንጓዝ። ክርስትናችን የሚለካው በንግግር ሳይሆን ቆራጥ ተግባርን ይሻል። የምትወስኑትን በምታደርጉት ድርጊት ሳይሆን በማድረጋቹ በምታመጡት ውጤት ነው። ማድረግ የተፈቀደላቹ ውጤት የተከለከላቹ መሆን የለባቹም። መሄድ ያልተከለከላቹ መድረስ የተከለከላቹ መሆን የለባቹም። ስለዚህ ማድረግ ያለብንን መልካም ነገር ከማድረግ አንቆጠብ እላለው........🙏 @donebymind @Nikat11Yehabsha
Hammasini ko'rsatish...
#𝐈𝐭’𝐬 𝐨𝐤𝐚𝐲 ወጣት 𝐉𝐚𝐧𝐞 𝐌 ('#𝐍𝐢𝐠𝐡𝐭𝐛𝐢𝐫𝐝𝐞' ) በቅርቡ በተደረገው 𝐀𝐦𝐞𝐫𝐢𝐜𝐚'𝐬 𝐆𝐨𝐭 𝐓𝐚𝐥𝐞𝐧𝐭 ተሳትፋ ከሳይመን 𝐆𝐨𝐥𝐝𝐞𝐧 𝐁𝐮𝐳𝐳𝐞𝐫 ተበርክቶላታል። 𝐈𝐭𝐬 𝐨𝐤𝐚𝐲 በሚል ርዕስ ግለ ታሪኳን ታቀነቅናለች... በፈገግታ የታጀበችው እንስት ከርቀት ስትታይ ምንም ችግር ያላያት ወይም የማታውቅ ትመስላለች .....ታምናላችሁ ከዚህ ፈገግታ ጀርባ  የሳንባ ፣ የአከርካሪ እንዲሁም የጉበት ካንሰር ተጠቂ ናት የመኖር እድልሽ ሁለት በ መቶ ነው ተብላ  ...𝐈𝐭'𝐬 𝐨𝐤 እያለች ታቀነቅናለች "#ምንም ማለት አይደለም" እንደማለት ነው። ሁለት ፐርሰንት ዜሮ ማለት አይደለም ተስፋ አለኝ ትላለች።  ብዙ አነቃቂ ንግግሮችን ሰምታችሁ .. አይታችሁ አልያም አንብባችሁ.. ..ይሆናል የተኖረ ማነቃቂያና ጥንካሬ ከዚህ በላይ አለ ብዬ አላስብም ....እስኪ ቆም ብለን እናስተውል እኛ በስንት ነገሮቻችን ፈጣሪን አማረናል ..? እድል ፊቶን አዞረችብን ብለን ተስፋ ቆርጠናል..? መልሱ እናንተውጋ ይቆይ እኔ በሷ ውስጥ ሶስት ነገሮች ጎልተው ታዩኝ #ተስፋ ...በምንም አይነት ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች ውስጥ ብትሆን ተስፍ ካለህ ነገን ታያለህ። #ትልቁ ውበት ደግሞ... ከውስጥ የመነጨ እውነተኛ ፈገግታ እንደሆነና #ጥንካሬን አየሁ። በግርድፉ ወደ እኛ ስናመጣው "#ደስተኛ ለመሆን ህይወት ፈተና አልባ እስክትሆን መጠበቅ አይገባንም  በችግሮቻችን መሀልም ሆነን ደስተኛ መሆን ይቻላል" ትላለች! ተስፋ አለመቁረጥ ማለት መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል እውነታውን መጋፈጥ.... መቀየር የምንችለው ላይ አቅማችንን ማዋል ስንችል ነው። ብዬ አሰብኩ። @piniel @donebymind @Nikat11Yehabsha
Hammasini ko'rsatish...
#ለእፎይታ 3 💙መጥፎ ልማድ ለመልመድ ቀላል ነው፤አብሮ ለመኖር ግን ከባድ ነው። ❤መልካም ልማድ ለመልመድ ከባድ ነው፤አብሮ ለመኖር ግን ቀላል ነው። @piniel @donebymind @Nikat11Yehabsha
Hammasini ko'rsatish...
#ለእፎይታሽ 1 የህይወት አጋጣሚ የወሬወሬችልሽን ሁሉ ያለምንም ትግል ና ጥያቄ አትቀበይ።ለምን? ማለትን ልመጅ።ብዙ ሀሳብ ና ሀብት ያላቸው የሚመስሉ ነገር ግን በራሳቸው ማሰብያ ያልታሰበ ሀሳብ እና ያልተፈጠረ ሀብት ተሸክመው ባሌበትነት ተሰምቷቸው የእኔ እስክያደርጋት🤗 እያሉ በዙርያሽ የሚዞሩትን ተጠንቀቅ! ልብ በይ በሕይወትሽ እፎይታ እድሰማሽ ከፈለክሽ ማንም ጊዜሽን አስልቶ እንድጠቀም አትፍቀጅለት @piniel @donebymind @Nikat11Yehabsha
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.