WU Freshman program
Kanalga Telegram’da o‘tish
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Ko'proq ko'rsatish3 820
Obunachilar
-424 soatlar
-477 kunlar
-11030 kunlar
Postlar arxiv
3 820
ለሁሉም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች
አጋማሽ ፈተና (Mid Exam) መፈተኛ ቀን ፈተና ከሚጀመርበት ቀን ከአንድ ሳምንት በፊት ቀድመን የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን ከአሁን በፊት ግን የተወሰነ ስላልሆነ እና schedule ሲወጣ በኛ በኩል ስለሚገለፅላችሁ እስከዚያው ተረጋግታችሁ እያነበባችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን።
3 820
ONLINE ያልተመዘገቡ ተማሪዎችን ይመለከታል
አንዳንድ ተማሪዎች የonline ምዝገባ እንዳላከናወኑ ለማወቅ ችለናል። ስለሆነም በመልሶ ቅበላም ይሁን መደበኛ የ2012 እና የ2013 ዓም ባች ተማሪዎች በonline ያልተመዘገባችሁ ለሚደርስባችሁ ችግሮች ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እያሳወቅን ባስቸኳይ ምዝገባ እንድታደርጉ ለመጨረሻ ጊዜ እናሳውቃለን።
3 820
Logic and Critical Thinking Chapter one and Chapter two handouts (your mid exam only include these chapters)
3 820
Hi this is the final logic and critical thinking material for NS and SS students .we agreed that this two chapters will be the part of Mid Exam.So would u attach it Soon?
3 820
For first year social science students this is Introduction to Economics material
