231
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ከሠላቱ የተዘናጋ ሰው አስራ ሁለት አይነት ፈተና ይደርስበታል
ኤሄንን አምብቦ ሼር ላደረገው ሁሉ አላህ ከጀሀነም እሣት አላህ ይጠብቀው
ጀነተል ፍርደውስ አላህ ይወፍቀው ።
የዱንያ ፈተና
አላህ የሪዝቁንና የሰራውን በረካ ያነሳበታል
የሷሊህነት ኑሩ አላህ ያነሳበታል
በሙሚኖች ቀልብ ዘንድ የተጠላ ይሆናል
ሲሞትጊዜ
ሩሁ ስትወጣ በጣም የውሀ ጥም ይይዘዋል
የዱንያ ባህር እንኳን ቢጠጣ
ሩሁ ስትወጣ ሰከራት ይብስበታል
ይፈራል ኢማኑ እንዳይወገድ
ቀብር ላይ
የነኪርና ሙንከር ጥያቄ ይጠናበታል
የቀብር ጨለማ ይጠናበታል
የጎን አጥንቶቹ እስኪተላለፉ ድረስ ቀብሩ ይጠብበታል
የቂያማ ቀን
🦋 ሂሣብ ይጠናበታል
🦋 አላህ ይቆጣበታል
🦋 በእሣት ይቀጣዋል
🦋 አላህ ከቁጣው ይጠብቀን
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.